en
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

Open in Telegram

ከማንም አትጠብቅ

Show more
698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ሁላችንም ወደፊት ሀብታም እንደምንሆን እናስባለን፤ በጣም የሚያምር መክና ፤ ቤት ፤ በጣም ቢዙ ብር እንዳለን እናስባለን። ግን ያ ብር አሁን የት ነው ያለው? ያ መክና ፣ያ ቤት ፣አሁን የት ነው ያለው? #አስታውስ! የትም የለም አንተ ውስጥ ነው ያለው፤ አላየነውም እንጂ እኛ ውስጥ ከራሳችን አልፎ፤ ከቤተሰቦቻችን አልፎ፤ ለሀገር የሚተርፍ ሁብት እያለን ለምኔን እንበላለን ። ለዝህም ነው የኬንያ ጠቅላይ ምንስተር ሮበርት ሙጋቤ ''ስናገሩ 99% የዳይመንድ ምርት የሚገኛው አፍሪካ ውስጥ ብሆንም አፍሪካዊያን ግን የሚያብለጨለጩት በቫዝሊን ነው'' ብለው ያሉት የሚሰራ አዕምሮ አያለህ ለምኔ መብላትን አትለማመድ አዕምሮህን አሴራ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሽት Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ፈስታል አሳት ውስጥ ብትከቱ በአንደ ያቀልጣል፤ ነገር ግን በውስጡ ውሃ ጨምራችሁ እሳት ላይ ብትጥዱት ምንም የማድረግ መብት የለውም ። ምክንያቱም ፈስታሉን ከተቀደደ ውስጥ ያለው ወሃ ይወጣና እሳቱን ያጠፋል ፤ ለዛ ነው ፈስታሉን ሳይሆን ውሃውን ስለሚፈራ ነው ። የመጣባችሁ ችግር ልክ እንደ ፈስታል አቃጥሎ ልያጠፋቹ ነበር ነገር ግን በእናንተ ውስጥ ያለው የአምላክን ሀይል መቋቋም ስለማይችል ነው ። አልፎ የሚነካን ከሆነ በእኛ ውስጥ ያለው የአምላክ መንፈስ ያጠፋዋል። ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ የፀናቹ ሁኑ ። ከአምላካችሁ ጋር ተነጋገሩ አምላካችሁ ዘወትር ከእናንተ ጋር ነውና ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ቅዳመ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ዓለም እንደዝች ናት ውበት እና መልካችን እንዲሁም በባንክ ያለ ገንዘባችን ዝናና አጠገባችን ሆነው የሚያጨበጭቡልን የሞት መከታ አይሆኑንም መልካም ስራችን ብቻ ሰርተን እንለፍ፥ ያለንበትን ደቂቃ እና
ዓለም እንደዝች ናት ውበት እና መልካችን እንዲሁም በባንክ ያለ ገንዘባችን ዝናና አጠገባችን ሆነው የሚያጨበጭቡልን የሞት መከታ አይሆኑንም መልካም ስራችን ብቻ ሰርተን እንለፍ፥ ያለንበትን ደቂቃ እና ሰአት ለመልካም ነገር ራሱ አይበቃም እኛ ግን ሙሉ ዘመናችንን በክፋት፤ በዘረኝነት፤ በጎሰኝነት ፤ ተጫረስን አግዚዮ አንተ ታረቀን ራሳችሁን ፈትሹ መልካምነት ለራስ ነው ነገ የት እንደምትወድቅ አታውቅምና ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ

በዝህ ግዜ ራሰን አጠፋለሁ ገመድ መግዣ 10ብር ስጠን ብለህ ብትጠይቅ፤ ውይ 5ብር ቢቻ ነው ያለይኝ 5ቱን ከሌላ ቦታ ፈልግ ፤የሚል ሰው በሞላበት ማንን አምነህ ነው የተቀመጥከው? ለራስህ ራስህ ብቻ ነህ ያለሃው ፤የአገሬ ሰው ስተርት ምን ይላል መሰለህ፤ ማንም ሰው በራሱ ላይ ያለውን እሳት ከአራገፈ በኋላ ነው ፤የሰውን የሚያራግፈው፤ ራሱን እሳት አያቃጠለው የአንተ መቃጠል ግድ የምሰጠው ማንም ሰው የለም ። ስለዝህ ለራሱ ከአበቃ በኋላ የሚሰጥህን ቁራጭ ሳንትም መጠበቅ አያንገሸግሽህም? የሰውን እጅ ከመጠበቅ ይጠብቃችሁ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ጁማ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ራስህን መጸሐፍ ውስጥ አስገባ፤ ስታስገባ ከአንተ ላይ የማይጠቅሙ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ በጣም ጠቃሚ ሰው ያደርገሃል፤ ጥሩ መጸሐፍ ህይወትህን ሙሉ በሙሉ ይቀይራል፤ ንባብ እንዴ ሞት በምፈራበት
ራስህን መጸሐፍ ውስጥ አስገባ፤ ስታስገባ ከአንተ ላይ የማይጠቅሙ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ አስወግዶ በጣም ጠቃሚ ሰው ያደርገሃል፤ ጥሩ መጸሐፍ ህይወትህን ሙሉ በሙሉ ይቀይራል፤ ንባብ እንዴ ሞት በምፈራበት ሀገር ብታነቡ ጥሩ ነወ። ይህን ፁሁፍ እንኳን ልያነቡ ፤ስያዩ ራሱ የማጥወለወል እና የማስመለስ ስመት የሚሰማቸው በጣም ቢዙዋች እንዳሉ አውቃለሁ፤ ነገር ግን አልፈርድባችሁም ይገባይኛል፤ ስመቱ እስክትነቁ ነው፤ ማንበብ ባይጠቅሚም አይጎዳም ደግሞም እርግጠኛ ነይኝ ከምታስቡት በላይ ይጠቅማቿል ሞክሩና እዩ ታላቁን መጺሐፍ አንብቡ ትለወጣለህ! ኮተትህን እዛው አራግፌ ትወጣለህ ፤ ህልምህንም ሙሉ በሙሉ ታሳካዋለ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሽት

ጧት ትነሳለህ ቁርስህን ትበላለ ህ፤ ዳታ ታበራለህ ወይም Wi-Fi ካለበት ሰው በር ትቀመጣለህ፤ Tiktokህን ትከፈታለህ፤ እያየህ እያየህ ሳታስብ ቀኑ ይመሻል ፤ትንሽ ደቅቃ አጠቀማለሁ ያለከው Internet ቀኑ ሙሉ አንተን ይጠቀማል፤ ዛሬ መስራት ያለብህ ነገር ባንተ ቸልተኝነት ለነገ ተላልፏል፤ እንደዛ አየቀጠርክ ግዘህን በሙሉ ካአንተ ቀምቷል ፤ግን አልነቃህም። የእነሱ አላማ አንተ ብዙ ሳአት ስራ አስፈትቶ ማስቀመጥ ነው ፤ምክንያቱም አንተ ገቢያቸው ፤ነህ ስለዝህ በእነሱ ወጥመድ አትጠመድ፤ ራስህን ጠብቅ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ቀን Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ህፃናት ስወለዱ የሚያለቅሱት ከአመች ይዞታየ ለምን አወጣቹኝ ብሎ ነው። ከምያለቅስ ተብሎ እናቱ ሆድ ውስጥ እንዲቀር ቢደረግ ምን ልፈጠር እንደምችል አስብ ። ሁላችንንም የምያስለቅሰው ግዝያዊ ችግር ነው። መተኛት እንወዳለን ሳንሞት ፤ በሞቀው አልጋችን መገላበጥ ይመቸናል ። ከምቾቱ ውጭ ትግል በሞላበት አለም ላይ እያለን ! አታልቅስ ቆፍጤን በል የምያስለቅስ ሁሉም ግዚያዊ ችግር ነው ፤ትለምደዋለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሽት Yoni Motivation https://t.me/yon3f

“ዓድዋ ለኢትዮጵያውያን የማይጠፋ አርማቸው፣ የማያረጅ ጌጣቸው፣ ከሩቅ የሚታይ ምልክታቸው፣ ዓለም የሰማው ድምጻቸው፣ የተባበረ ክንዳቸውና ከፍ ያለ ክብራቸው ነው፡፡ ዓድዋን ኢትዮጵያውያን ይመኩበታል፤
“ዓድዋ ለኢትዮጵያውያን የማይጠፋ አርማቸው፣ የማያረጅ ጌጣቸው፣ ከሩቅ የሚታይ ምልክታቸው፣ ዓለም የሰማው ድምጻቸው፣ የተባበረ ክንዳቸውና ከፍ ያለ ክብራቸው ነው፡፡ ዓድዋን ኢትዮጵያውያን ይመኩበታል፤ ያከብሩታልም”

አባቶቻችን ከብዙ ሽ አመታት በፍት ጀምሮ፤ እሳትን ምግብ ለመስራት ፤በጨለማ እንዲያበራላቸው ይጠቀማሉ። አሁንም በእኛም ዘመን እንደዛው ሰዎች አንድ አንድ ጊዜ የሰውን ቤት ለማቃጠል፤ የሰውን ንብረት ለማውደም እሳትን ይጠቀማሉ ። አዕምሯችን ልክ እንደ እሳት ነው። አጠቃቀሙን ካለወቀን ከእኛ አልፎ ሌሎችን የመጉዳት አቅሙ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ አዕምሮህን ለምን እየተጠቀምክ ነው? ሰውን ለማጥቃት ወይስ የተራበውን ለማብላት? እባካችሁ !ለመልካም ነገር ከተጠቀምንበት አለምን የሚቀይር ሀይል በውስጣችን አሌ ካልሆነም ደግሞ የሚያጠፋ ነው ተጠንቀቁ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ትልቁን ዳገት ለመውጣት ቀላል ማርሽ ከተጠቀምክ ለመውጣት ይከብዳል። ዳገቱ በጨመር ቁጥር የማርሹንም መጠን መጨመር አለብህ ። ትልቅ ዳገት በትልቅ ማርሽ ከወጣህ ወደ ትልቁ ህልምህ እንደት በቀላል ማርሽ ለመውጣት ታስባለህ? ቀላሉ ማርሽ ያንተ ውሎ ነው ። ውሎህ ወደ ህልምህ ያደርሳል? ያ ላንተ የታየህ ህልምህ ከትልቁ ተራራ ማዶ ነው ያለው፤ ተራራውን ለመውጣት ወገብህን ጠበቅ አድርግ፤ ከተለመደው አይነት ውሎ ተፋታ ፤ወደ ህልምህ ጉዞ ጀምር፤ እስካሁን የተኛሃው ይበቃል፤ ቆይ ድህነቱ እጅ እጅ አላለህም? የሰውን እጅ መመልከት አላበሳጨህም? እስከ መቼ ነው እንድህ ሆነህ የምትኖረው? ባክህ ወስን ለውጥ በቅርብ ቀን ታያለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ቀን Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ሻማ ለራሱ አየቀለጤ ለእኛ ብረሃኑን ይሰጣል። ለራሱ አየሞቴ ለእኛ ግን ህይወት የምመስል ደስታን ይቸራል። ልክ እንደ ሻማ ለራሷ ቀልጣ ላሳደገችህ እናትህ አንተ ውጤታማ ስትሆን ደስታዋ ወደር የለሽ ነው ብትነሳማ ባንተ ነበር የምያሚረው ግን አልቻልክም እስት ቤትሰቦችህ አሳርፋ በአንተ ውስጥ ለመኖር የሚያጓጓ ነገር ይመልከቱ ለራስህ ብለህ ካቃተህ እስክ ለእነዛ ለምስክኖቹ ቤትሰቦችህ ስትል ስንፊናህን አቁም የቁም ነገር ሰው ሁን ወሬ ቀንስ ወጋህ ይጨምራል ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

አንድ ሴትዮ ወደ አንድ እንቁላል ሻጭ ሽማግሌ ሰውዬ ዘንድ ቀርባ "አባባ እንቁላል ስንት ነው የሚሸጡት?" አለቻቸው "አንዱ እንቁላል 7 ብር ነው ልጄ" አሏት "አስሩን እንቁላል 50 ብር ከሸጡ ልውሰ
አንድ ሴትዮ ወደ አንድ እንቁላል ሻጭ ሽማግሌ ሰውዬ ዘንድ ቀርባ "አባባ እንቁላል ስንት ነው የሚሸጡት?" አለቻቸው "አንዱ እንቁላል 7 ብር ነው ልጄ" አሏት "አስሩን እንቁላል 50 ብር ከሸጡ ልውሰድ" "በፈለግሺው ዋጋ ውሰጂ ልጄ🤗ከነጋ አንድም እንቁላል አልሸጥኩም:: እንቁላሎቹን ካልሸጥኩኝ ለልጆቼ ምግብ ይዤ መግባት አልችልም" ሲሉ ተማፀኗት በጠየቀችው ብር እንቁላሎቹን ገዝታ ቅንጡ ወደ ሆነው መኪናዋ አቅንታ ከሌላኛዋ ጏደኛዋ ጋር በመሆን ወደ አንድ ምግብ ቤት አመሩ:: እሷ እና ጏደኛዋ የፈለጉትን ምግብ አዘዙ:: ያዘዙትን ምግብ እንደነገሩ ቀማምሰው ለምግቡ የተጠየቁትን 350 ብር ለመክፈል 400 ብር ለምግብ ቤቱ ባለቤት ሰጥተውት መልሱን ቲፕ እንዲይዘው ሰጠችው -50 ብር ቲፕ ይህ ክስተት ለምግብ ቤቱ ባለቤት ምንም ላይሆን ይችላል ነገር ግን ለእንቁላል ሻጭ ሽማግሌ የህይወት ጉዳይ ነው ጥያቄው ብዙዎቻችን አቅማችንን እና ጉልበታችንን የምናሳየው በአቅም የደከሙት ላይ የሚሆነው ለምንድነው? ብዙዎቻችን ደግነታችንን የምናሳየው እምብዛም እርዳታችንን ለማይፈልጉ ወይም የእኛን እጅ ለማይሹ ሰዎች ነው ከጉሊት ሻጮች ከመንገድ ዳር ነጋዴዎች ከአነስተኛ ንግድ ስራ ነጋዴዎች አቅም ከሌላቸው እና የእኛን እርዳታ ከሚሹ የእለት ጉርስ ቃራሚዎች ላይ የሚያስፈልጉንን ነገሮች በመግዛት እንደግፋቸው (ካነበብኩት)

አንድ ሴትዮ ወደ አንድ እንቁላል ሻጭ ሽማግሌ ሰውዬ ዘንድ ቀርባ "አባባ እንቁላል ስንት ነው የሚሸጡት?" አለቻቸው "አንዱ እንቁላል 7 ብር ነው ልጄ" አሏት "አስሩን እንቁላል 50 ብር ከሸጡ ልውሰድ" "በፈለግሺው ዋጋ ውሰጂ ልጄ🤗ከነጋ አንድም እንቁላል አልሸጥኩም:: እንቁላሎቹን ካልሸጥኩኝ ለልጆቼ ምግብ ይዤ መግባት አልችልም" ሲሉ ተማፀኗት በጠየቀችው ብር እንቁላሎቹን ገዝታ ቅንጡ ወደ ሆነው መኪናዋ አቅንታ ከሌላኛዋ ጏደኛዋ ጋር በመሆን ወደ አንድ ምግብ ቤት አመሩ:: እሷ እና ጏደኛዋ የፈለጉትን ምግብ አዘዙ:: ያዘዙትን ምግብ እንደነገሩ ቀማምሰው ለምግቡ የተጠየቁትን 350 ብር ለመክፈል 400 ብር ለምግብ ቤቱ ባለቤት ሰጥተውት መልሱን ቲፕ እንዲይዘው ሰጠችው -50 ብር ቲፕ ይህ ክስተት ለምግብ ቤቱ ባለቤት ምንም ላይሆን ይችላል ነገር ግን ለእንቁላል ሻጭ ሽማግሌ የህይወት ጉዳይ ነው ጥያቄው ብዙዎቻችን አቅማችንን እና ጉልበታችንን የምናሳየው በአቅም የደከሙት ላይ የሚሆነው ለምንድነው? ብዙዎቻችን ደግነታችንን የምናሳየው እምብዛም እርዳታችንን ለማይፈልጉ ወይም የእኛን እጅ ለማይሹ ሰዎች ነው ከጉሊት ሻጮች ከመንገድ ዳር ነጋዴዎች ከአነስተኛ ንግድ ስራ ነጋዴዎች አቅም ከሌላቸው እና የእኛን እርዳታ ከሚሹ የእለት ጉርስ ቃራሚዎች ላይ የሚያስፈልጉንን ነገሮች በመግዛት እንደግፋቸው (ካነበብኩት)

የታየህ ስለሚቻል ነው ሕልምህን ለማሳካትና ሕይወትህን ለመቀየር ሳልደርስበት እንዴት እወስናለሁ አትበል መጀመሪያ ወስንና ትደርስበታለህ ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር አይታይህም፤ የታየህ ስለምትችልና ስለምታደርገው ነው። እኔ ይህንን እገዛለሁ ይሄን አደርጋለው ብለህ ስትል ታይቶሃል ማለት ነው፤ ከአቅምህ በላይ አይታይህም፤ እኔ ይሄንን ካላደረኩ እኔ አይደለሁም ብለህ እርግጠኛ ሆነህ ለራስህ ስትነግረው ግን የስኬትህ ትልቁ ውሳኔ እሱ ነው። "ለስኬት ዛሬ ጀምር!!!"✍✍✍ Join and share👉👉https://t.me/+6X8Yg7H77YxkNDFk ውብ ቀን ተመኘሁ

እግር ኳስ ጨዋታ አይቶ የማያውቅ የለም። ህይወታችን ልክ እንደ እግር ኳስ ጨዋታ ነው። ለማሳካት የምንፈልገው ጎል አለ ፤ተጫዋቹ 90 ደቅቃ ሙሉ ማዳ ውስጥ የምሮጠው የራሱን ጎል ለማስገባት ነው ።በለላ በኩል ደግሞ ዳኛውን ተመልከት 90 ደቅቃ ሙሉ የሚጨርሰው ስህተትን ስፈልግ ነው። የመጨርሻወቹ ተመልካቾች ናቸው፤ እነሱ ደግሞ ጎል በገባ ቁጥር አየጨሁ ፤ሳይገባ ስቀር ተጫዋቹን እየተቹ፤ ጫዋታው ያልቃል። አንተ ከሶስቱ የትኛው ነህ የራስህን ጎል ለማስቆጠር ተጫወታለህ? ወይስ እንደ ዳኛው ለሎች ስጫወቱ ስህተት ስህተትን ቢቻ ትፈልጋለህ ? የመጨርሻው ደግሞ ሌሎች ጎል ስያስገብ አየተደሰተ ደግሞ ስሸነፉ አየተበሳጨህ ነው ጫዋታውን ጨራሶ ከመዳ የሚዎጣው። አንተ የቱ ጋር ነህ? ራስን ቶሎ ብለህ ፈልግ የራስ ጎል አለህ ወይስ እንድሁ ኮመች ብቻ ነህ አስብ ። መልካም ስኞ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ያለህበት ቤት የምቆለፈውም የሚከፈተው በቁልፊ ነው ። እንዳአጋጣም ቁልፉን ከጣልክ ያለህ አማራጭ ፤ ቁልፉን ፈልገህ ማግኝት ወይም ደግሞ በሩን ሰብርህ መግባት፤ አብዛኛው ሰው የራሱን ቁልፍ ከጣለ ቆይቷል ፤ቤቱ ምን እንደምመስል ውስጡን ገብቶ አያውቅም፤ ቤቱ ይሸታል ፤ እሱ ግን ከውጭ ነው የምዞረው፤ ሰው ቤት ነው የምያድረው፤ የራሱን ቁልፍ ከመፈለግ፤ የራሱን ቤት ከማስተካከል፤ ሰው ቤት ማደር ይቀለዋል፤ የማዎራሽ ስለ መኖርያ ቤት አይደለም ። በጊዜ ንቃ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ጭቃ ውስጥ ሆነህ ጭቃው አበላሸኝ አይይይይ ብትል ፤ ጭቃው አይለቅህም ወጥተህ ካላታጠብክ፤ በጣም ቢዙ ሰው ከጭቃው ለመውጣት ከመታገል እዛው ቆሞ ማለቃቀስ ይቀለዋል። ለተበላሹ ነገሮች አብዚቶ መጨነቅና ማሰብ ለቀጣይ እርምጃ እግራችን እንዳይነሳ አጣብቆ ይይዛል እንጂ ማስተካከያ አይሆንም። ያለፉትን እርግፍ አድርገህ ተዋቸው ለቀጣይ ህይወትህ ራስህን አዘጋጅ በፀፀት ራስህን አትቅጣ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ስንበት Yoni Motivation https://t.me/yon3f

መቼም ብሆን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አትበል፤ አው እውነት ስትናገር ብቻህን ትሆናለክ፤ ነገር ግን ብቻህን ብትሆን እንኳ ከግፈኖች ጋር አትተባበር ፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መቼም ብሆን እውነት እ
መቼም ብሆን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አትበል፤ አው እውነት ስትናገር ብቻህን ትሆናለክ፤ ነገር ግን ብቻህን ብትሆን እንኳ ከግፈኖች ጋር አትተባበር ፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መቼም ብሆን እውነት እውነት ናት ያለህበት እውነት መሆኑን ግን ፈትሽ መርምር ሰወች ልክ ነው ስላሉ በቃ ልክ ነው ብለህ አትቀመጥ ተሳስተው ቢሆንስ? ነገሮች በራስህ መንገድ ለማወቅ ሞክር ፤ በራስህ ትኮራለህ ራስህን ታመሰግናለህ ሁል ጊዜ ተጎታች አትሁን ትጎዳለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሳ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

መቼም ብሆን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አትበል፤ አው እውነት ስትናገር ብቻህን ትሆናለክ፤ ነገር ግን ብቻህን ብትሆን እንኳ ከግፈኖች ጋር አትተባበር ፤ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መቼም ብሆን እውነት እውነት ናት ያለህበት እውነት መሆኑን ግን ፈትሽ መርምር ሰወች ልክ ነው ስላሉ በቃ ልክ ነው ብለህ አትቀመጥ ተሳስተው ቢሆንስ? ነገሮች በራስህ መንገድ ለማወቅ ሞክር ፤ በራስህ ትኮራለህ ራስህን ታመሰግናለህ ሁል ጊዜ ተጎታች አትሁን ትጎዳለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሳ

መቼም ብሆን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አትበል፤ አው እውነት ስትናገር ብቻህን ትሆናለክ፤ ነገር ግን ብቻህን ብትሆን እንኳ ከግፈኖች ጋር አትተባበር ፤ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ መቼም ብሆን እውነት እ
መቼም ብሆን እውነት ከመናገር ወደ ኋላ አትበል፤ አው እውነት ስትናገር ብቻህን ትሆናለክ፤ ነገር ግን ብቻህን ብትሆን እንኳ ከግፈኖች ጋር አትተባበር ፤ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ መቼም ብሆን እውነት እውነት ናት ያለህበት እውነት መሆኑን ግን ፈትሽ መርምር ሰወች ልክ ነው ስላሉ በቃ ልክ ነው ብለህ አትቀመጥ ተሳስተው ቢሆንስ? ነገሮች በራስህ መንገድ ለማወቅ ሞክር ፤ በራስህ ትኮራለህ ራስህን ታመሰግናለህ ሁል ጊዜ ተጎታች አትሁን ትጎዳለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ምሳ