en
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

Open in Telegram

ከማንም አትጠብቅ

Show more
698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንትና ይህን ለምን እንድህ አደረገ! አንደዚያ ቢያደርግ መልካም ነበረ ቢላቹ ማንንም አትወቀሱ ።ለምን ካላቹኝ እናንተስ ምን አደረግኩኝ ብላቹ ራሳቹን ጠይቃቹ ታውቃላችሁ? ሁሉም ሰው ቁጭ ማለትን ሰለምወድ አስትየት ሰጭ በጣም ብዙ ነው ተነስቶ ከመሰራት ቁጭ ብሎ አስትየት መስጠት አቃቂር ማውጣት ቀላል ስለሆነ ፤መስራት ውስጥ መልፋት አሌ፤ መራብ አለ፤ መጠማት አለ፤ መቸገር አለ ፤የእኛ ትወልድ ደግሞ ይህንን አይፈልግም። መማርን አይፈልግም ድካም ያለበትን የትኛውንም አይነት ነገር አይፈልግም ያለው አለም ላይ መሆኑን ረስቶታል። ለዛም ነው ህይወት እንደዝህ የከበደችብን ሁል ጊዜ ሌሎችን በመወቀስ ራሳቹን የሚታስደስቱ ሰወች አትሁኑ ። ሁል ጊዜ መልካምነትን በመስራት ታወቅ ተሳስተህ አቅም የለውም ብለህ የሰውን ልጅ አትጉዳ መልሶ ባይጎዳህም ያንን ያደረግከውን ታጭዳለህ አመነኝ ለምን እንዳልኩህ ታውቃለህ ታላቁ መጽሐፈ ስናገር ሰው የዘራውን ያንኑን መልሶ ያጭደዋልና ይላል እኛም ከምናየው ነገር መረዳት እንችላሌን ተማረ ሆነህ ካላጠናህ ካልሰራህ በአመቱ መጨረሻ እዝህ ግባ የማይባል ውጤት ታመጣለህ ከሰራሃ ግን የእጅህን ታገኛለህ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ መልካም ቅዳመ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

እናትና ልጅ : አለቀስኩ ገረመኝ ዓለምን ፍቅርን ታማኝነትን ተመለከተኹ። አሁንም ገረመኝ። ከሁለት ወራት በፊት እናቷን ተከትላ አስፖልት የምታቋርጥ ጩጩ ቡችላ እናቷ ድንገት በመኪና ስትገጭ ቡችላዋ ተረፈች። በቅርብ የነበሩ ሰዎች የውሻዋን አስከሬን ከመስመር ወጣ ባለ ኮብልስቶን ንጣፍ ላይ ጣሏት። ቦታው ጎጃም ፍኖተ ሰላም ቀስተዳመና ድልድይ ጎን። ጩጨዋ ቡችላ ከእናቷ ጎን ተኛች። ሲመሽ እናቷ ትነሳለች ብላ ብትጠብቅም አልነሳላት አለች በእግሮቿ በጥርሶቿ እናቷን እየፎገረች ብትቀሰቅስም እናት አልሰማችም። ቡችላዋ ተስፉ ቆርጣ ከናቷ አስከሬን ጥግ ተኛች። እራበኝ ልብላ ሳትል ቁራሽ የሚሰጣት ሳይኖር ከናቷ ጎን ተኛች። እሄው እንደምትመለከቱት ከሁለት ወር በላይ ኢች ቡችላ ዛሬም ከእናቷ ጎን እንደተኛች ናት። መቶ ሜትር ባልሞላ ርቀት የሚበላ ነገር ለቃቅማ እዛው አጥንቷ ከገጠጠው የናቷ አስከሬን ስር ትተኛለች። ሰው ቢሆን ገማ ሸተተ ብሎ ተነስቶ በሄደ ነበር ጩጩዋ ቡችላ ግን ሁለት ወር ሙሉ የእናቷን አስከሬን ትጠብቃለች። ተፈጥሮ ነውና ቡችላዋም እያደገች ነው። ውሾች ሲመጡባት በእናቷ አስከሬን ተሸሽጋ ትጮኸለች። በፍፁም አትሸሽም። ሰዎች እያባረሩ ባላዋቂ እየደበደቧት ቡችላዋ አሁን አንድ እግሯ ታነክሳለች። የእናቷ አስከሬን ሸቶ በትል ተበልቶ ዛሬ ደረቅ አጥንት እና ደረቅ ቆዳ ብቻ ቀርቶ ልጇ አሁንም ከጎኗ ተኝታለች። ያደኩት ከውሻ ጋር ነው በተለይ ባርጫ የሚባለው ውሻየ ከህሊናየ አይጠፋም። የውብ ዳር በሚለው መፅሐፌ ቅንጭብ ታሪክ አጋርቻልኋለሁ። ውሻ ለኔ ከጓደኛ በላይ ነው ። በተቻለኝ መጠን ቡችላዋ እንድትለምደኝ እየጣርሁ ነው። የእናቷን አስከሬን ትታ አንድ ቀን ከተከተለችኝ በቤቴ ተንከባክቤ አኖራታለሁ። በዚህ እውነተኛ ታሪክ እና ምስል የእናትነትን ክብር ወስዳችሁ ተማሩበት። በሌላ በኩል ሰዎችን ለክፉ የምታስቡ ሰዎችን የምትገድሉ ጨካኞች በቅርበት ያለ ሰው ልቡ እንደዚ ይሰበራል። ልጅ ያለ እናት ያስቀራችሁ አባት ያለ ልጅ ያስቀራችሁ እህት ከወንድም የነጠላችሁ ቋሚን እንደዚች ቡችላ የቁም ሙት እንዳደረጋችሁ እወቁት። Yoni Motivation https://t.me/yon3f

Repost from Yoni Motivation
አንተን የመንጋው መርህ ነህ። ነገር ግን ዛሬ ራስህን ለማሰማራት አቅቶህ ልሆን ይችላል። በጣም ብዙ ተስፋ ተጥሎብህ ነበር፣ በቴሰቦችህ አንተን ተስፋ አርጌውክ ነበር !ግን ሳታስብ ነገሮች በቅፀበት፣ተለዋወጡ! ተስፋ ያረከው ሁሉ በጨለማ ተውጧል አውቃለሁ ያማል። አውቃለሁ ተስፋ ያስቆርጣል። ገነር ግን አንተ ከችግሩ በላይ ነህ እንጂ ችግሩ ከአንተ በላይ እንዳልሆነ አትርሳ። የሚፈላ ውሃ ድንችን ስያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክርዋል። ልብ በል አንተ ማለት ላጋጠሙህ ችግሮች ያመለስከው ምላሽ ውጤት ነህ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

አንተን የመንጋው መርህ ነህ። ነገር ግን ዛሬ ራስህን ለማሰማራት አቅቶህ ልሆን ይችላል። በጣም ብዙ ተስፋ ተጥሎብህ ነበር፣ በቴሰቦችህ አንተን ተስፋ አርጌውክ ነበር !ግን ሳታስብ ነገሮች በቅፀበት፣ተለዋወጡ! ተስፋ ያረከው ሁሉ በጨለማ ተውጧል አውቃለሁ ያማል። አውቃለሁ ተስፋ ያስቆርጣል። ገነር ግን አንተ ከችግሩ በላይ ነህ እንጂ ችግሩ ከአንተ በላይ እንዳልሆነ አትርሳ። የሚፈላ ውሃ ድንችን ስያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክርዋል። ልብ በል አንተ ማለት ላጋጠሙህ ችግሮች ያመለስከው ምላሽ ውጤት ነህ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

Yeroo aartan gonkumaa homaa hin godhinaa!Humni fi jechi ofii isaatii nuti yaadne caalaa madaa'ee fi cabe nu dhiisa. Nama baay'ee jabaa nama aarii fi aarii isaa to'achuu danda'u jedheen waama.Yeroo aartu waa hin cabsin, nama hin miidhin, of hin ajjeesin. Yoo bakka hin jirretti jirta ta'e miidhaa geessiftu yaadi!! Sana booda maqaa caalaa mataa dhageessa Na amanaa gaaf tokko guutummaatti ni jijjiiramta Yoni Kaka'umsa https://t.me/yon3f Afaan Oromoo  Feedback Web result with site links

ተናደህ በጭራሽ ምንም ነገር እንዳታደርግ !ተናደን የሚናወጣው ጉልበት እንዲሁም ቃላቶቹ ራሱ እኛ ከምናስበው በላይ ቁስልና ስብራት ጥለውብን ያልፋሉ ። እኔ በጣም ጀግና ሰው የምለው ስመቱን እና ንደቱን መቆጣጠር የሚችል ሰው ነው ።በተናደዳቹ ጊዜ እቃም አትስበሩ ፣ ሰውንም አትጉዱ ፣ራሳቹንም አታጥፉ ዝም ብላቹ ለአምላካቹ ተናገሩ ።እንዴ ጎርፋ ስያልፈ ታያላቹ፤ በስመት ውስጥ ሆናቹ አንድን ድርግት ከማድረጋቹ በፍት ውጠቱን አስቡ !! ያን ጊዜ ከስመቱም በላይ ራሳቹን ትሰማላቹ እመነኝ አንድ ቀን ሙሉ በሙሉ ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

Jireenya kee gonkumaa tuuta namootaaf hin kenninaa!Jireenyi mataa keetii kan kee ti. Yoo trailer taate daandii jireenya kee gara fuula duraa filachuuf mirga hin qabdu. Hanga nama konkolaachisuuf of kennitutti motora kee gadi buusanii dugdatti si hidhu akka isaan konkolaachiftutti. Akkoo Kolaun. Gaara sana qaxxaamuruu ni dandeessa. Gonkumaa dhiiraan hin harkisin! Kabaja ofiif qabaadhu, nama hunda caalaa ofiif barbaachisaadha!! Na hordofaa, guyyaa tokko ni jijjiiramta Yoni Kaka'umsa https://t.me/yon3f Afaan Oromoo

እኔ ሰው ያለኝን አይደለሁም እና አነሱ ስላወሩት ነገር አብዝቼ አልጨነቅም፤ በሆነ ጊዜ ሁሉንም ሰው ማስርዳት አይደክመኝም ነበር በእኔ እንዳይቀየሙ ብየ እነሱን ለማሳመን ያልማልኩት ምሃላ የለም ። አይ እኔ እኮ እንደዛ ለማለት አይደለም !እኔኮ እንደዚህ አስቤ ነው። እያልኩኝ ሁሉንም ሰው ለማስርዳት አይሰለቼኝም ነበር፤ነገር ግን ቆይቶ የገባይኝ ነገር ብኖር ምንም ያህል ራሳችሁን ብታብራሩ እነሱ እንዳሰቧቸው እንጂ እናንተ አንዳሏቸው አይርዷቹሁም ። እና ራሳችሁን ለማንም ለማብራራት አትሞክሩ ካመኗችሁ ይመኑ ካላመኑም ጊዜ ያሳምናቿል እና አትጨናነቁ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ህይወትህን በጭራሽ ለሎች ሰወች እንዲመሩ አሳልፈህ አትስጥ !የራስህ ህይወት የራስህ ነው ። ተጎታች ከሆነክ የነገው ህይወትህ ይቅር እና የሚትሃደውን መንገድ የመምረጥ መብቱ የለህም፤ ራስህን ሰው እንዲመራ አሳልፈህ እስኬ ሰጥክ ድረስ በራስህ እንዳትሃድ የአንተን ሞቶር አውርደዋ በእነሱ ቢቻ እንዲትመራ ከኋላ አስሬው ያስቀመጡሃል ያን ጊዜ ያለህ አማራጭ በእነሱ መመራት ቢቻ ይሆናል። አህቴ ቆላውን፤ ደጋውን ለማለፈ አንች ትችያለሽ። በጭራሽ በሰው አትጎተች! ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ከማንም በላይ ቅድሚያ ለራስ ነው !! ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

አንተን በማሸማቀቅ ፣አንተን በመተቸት፣ አና አለመቻልህን አየነገሩህ፤ የሚደሰቱ ሰወች አጋጥመውኛል! አንተ ስትሸነፈ አዕሮህን ያለ ልክ ስትጎዳ ፤ማየት የሚያስደስታቸው ሰወች አሉ ። እነዛ ሰወች ሁል ጊዜ የእነሱን አለመቻላቸውን ስለሚታሳዊቅባቸው የእነሱ አዕምሮ የሚደሰተው አንተ ስትሸማቀቅ ነው ። የእነሱ አላማ አንተንም ከራሳቸው ጋር አስሮ ማስቀመጥ ስለ ሆነ አይ ብለህ ከቀጠልክ ለእነሱ ራስ ምታት ትሆንባቿለህ !!ለዛ ነው እንዳትበልጥባቸው ስለሚፈልጉ ነው ፤ አትፈርድባቸው በውስጣቸው ያሳደጉት ጭራቅ ነው የሚቆጣው ።አንተ አትስማቸው ዝም ብለህ ስራህን ቀጥል አንድ ቀን ወደው ሳይሆን በግዳቸው ያጨበጭብልሃል ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

የሆነ አንዳንድ ጊዜ ለሰውም የማትነግሩት ለራሳቹም ግራ የገባችሁ መውጫ ቀዳዳ የለሌበት ፤ውስጥ ከሆናቹም ቢዙ የመኖር ጉጉታቹን የሚገል፤ አፋቹ ውስጥ ሆኖ ለመዋጥም መርዝ ነው ይገላል ። ለመትፋትም በጣም የሚጣፋጥ አይነት ነገር አጋጥሟቹ ያውቃል?

በህይወትህ በየትኛውም ሁኔታ ተስፋ የሚባለውና ነገር እንዳትቆርጥ። ምክንያቱም ገንዘብ ብታጣ አንድ ነገር አጥታሃል ሰውን ብታጣ የሆነ ነገር ጎሎባሃል ተስፋ ከለለህ ግን ሁሉንም አጥታሃል። የሰው ልጅ ተስፋ ከለለው ውሎ ማደር በጣም ከባድ ነው! የገጠማችሁን ችግረ ግዝፈትና ክብደት ተስፋ ልያስቆርጣችሁ አይገባም! ምክንያቱም አንቴ ከችግሩ ትገዝፋለህ እንጂ ችግሩ ከአንቴ አይበልጥም። ዛሬ አንቴ በምታለቅሰው ችግር የሆነ ግዜ የሆነ ሰው አልቅሶበታል። ችግር በአንቴ አልተጀመረም የነበር ያለ እናም የምኖር ነው ስለዝህ ተስፋ አትቁረጥ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ጦር የተሰራው በተራ ሰዎች ነው ፣ ሮኬት ግን በረቀቁ ባለሙያዎች! እናም በሕይወትህ ረቂቅ ባለሙያዎችን አትጠብቅ! በራስህ ስራ ሞክሮ መሳሳት ሰውኛ ባህር ነው እና ታዲያ ከተሳስትኩኝስ ብሎ አለመሞከር የጥፋት ሁሉ መጀመርያ ነው ። ወደ ግብህ ለመገስገስ የራስህን መንገድ መከተል ያዋጣሃል ። አዎ የስኬት መንገድ የቴለቪዥን ቻናል እንደ መምረጥ ይቀልላል እያልኩ አይደለም ነገር ግን የማይቻል አይደለም! ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

አንድ ንጉስ አሽከሩን ጠራ እና አሽከሩ መጣ እሽ ጌታየ መጥችያለሁ ይዘዙኝ አለ ጌታውም ዝም አለ ጌታየ መጥችያለሁኝ ይዘዙኝ አለ አሁንም አዛሃለው ግን አትችለውም አለው ንጉሱ ግድ የለም እችላለሁ አለ ቆላ ልልክህ ነበር ነገር ግን ራሀቡን አትችለውም አለው አንኳን ራሀብ የዝን ቤት ጥጋብ ችየ የለም እንደ ብሎ መለሰ። እኛ ሰወች ራሀብ እንችላለን ጥጋብ አንችልም ማጣት እንችላለንና ማገኝት አንችልም ። ከደርቅ መሬት ውስጥ የተደበቁ ነገሮች ምበቅሉት ዝናብ ስዘንብ ነው ከእኛም ውስጥ የተደበቁ ነገሮች የምወጡት ስናገኝ ነው አጠቃቀሙን ካላወቁት ከመገኝት ማጣተ በስንት ጣዕሙ ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ጀግና ጊዜ ብቻ ነው! ዛሬ መብረር ትችል ይሆናል ነገ ግን ለመራመድም የሌላ እርዳታ ሊያስፈልግህ ይችላልና መብረር እችላለሁ ብለህ በምራመዱት ላይ ክፋትን አትስራ ። ምክንያቱም ሁሌም መብረር እንዳለ ሁሉ መውደቅም አለ ። ማን ያውቃል ነገ የእነሱ እርዳታ ልያስፈልግህ ይችላል! ከቻልክ ለማንም መልካምን ስራ እንጂ ተሳስተህ የሰውን ልጅ አትጉዳ ። አንተም የሰው ልጅ ነህና ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ሽንት ቤት ስትሆን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ብቸኝነትህ ያስደስታሃል። ምክንያቱን አልነግርህም ፤ ራስህ ታውቃዋለህ ። በጣም ብዙ ሰው ሽንት ቤት መሆን ያስደስተዋል ፤ ለምን ?ካልከኝ ነፃነት ስላለው ፤ ምንም ነገር ሳትጠብቅ ራስህን ማስደሰት ስለምትችል፤ ልክ ስንወጣ ግን ራሳችንን የሚቆጣጠሩ ሌሎች ሰወች ናቸው ። ያ የሆነው ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ?በራስህ መሪ ሌላ ሰው እንዲያሽከረክር ስለፈቀድክለት ፤አንድን መክና ሁለት ሰው ለማሽከረከር ከሞከሬ! ገደል ውስጥ ነው የሚገቡት፤ ያንተን ህይወት ሌላ ሰው እንዲመራ ለማንም አትፊቅድ ደስታ በእጅህ ነው ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

በስራህ እንጅ በዕድል አትመን፤ ዕድለ ቢስ ስለሆንኩን ነው፤ እሱ አኮ እድለኛ ስለሆነ ነው፤ የተሳካለት ዕድል በዘራቸው ነው ፤ያለው ምንም ሳይለፉ እኮ ነው ሀብታም የሆነው #አቁም አንተ ያየሃው እሱ ሀብታም ሆኖ እንጂ አንደት ለፍቶ አንደት ሰርቶ ያንን ሀብት እንዳመጣ አታስብም አኛ ሀገር ሰው ሰርቶ ለፈቶ ገንዘብ ከያዜ ''እሱ እኮ በጥንቆላ ነው እሱ እኮ እንድህ አድርጎ ነው የሚል ሰው በጣም ብዙ ነው አንተም ታድያ ልምን አትጠነቁልም ብለህ ብትል አይ እኔ በእንደዛ አይነት መንገድ የሚመጣ ገንዘብ አልፈልግም ይላል'' ። ያ ማለት ሰው ራሱን በገዛ እጁ በስንፊና ወጥመድ ውስጥ እያሰሬ ነው ማለት ነወ። በእንደዝህ አይነት አስተሳስብ ውስጥ ያላቹ አሁኑኑ ውጡ። ራሳቹን ፈልጉ፤ በጥንቆላ ሳይሆን በስራ እመኑ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ

በስራህ እንጅ በዕድል አትመን፤ ዕድለ ቢስ ስለሆንኩን ነው፤ እሱ አኮ እድለኛ ስለሆነ ነው፤ የተሳካለት ዕድል በዘራቸው ነው ፤ያለው ምንም ሳይለፉ እኮ ነው ሀብታም የሆነው #አቁም አንተ ያየሃው እሱ ሀብታም ሆኖ እንጂ አንደት ለፍቶ አንደት ሰርቶ ያንን ሀብት እንዳመጣ አታስብም አኛ ሀገር ሰው ሰርቶ ለፈቶ ገንዘብ ከያዜ ''እሱ እኮ በጥንቆላ ነው እሱ እኮ እንድህ አድርጎ ነው የሚል ሰው በጣም ብዙ ነው አንተም ታድያ ልምን አትጠነቁልም ብለህ ብትል አይ እኔ በእንደዛ አይነት መንገድ የሚመጣ ገንዘብ አልፈልግም ይላል'' ። ያ ማለት ሰው ራሱን በገዛ እጁ በስንፊና ወጥመድ ውስጥ እያሰሬ ነው ማለት ነወ። በእንደዝህ አይነት አስተሳስብ ውስጥ ያላቹ አሁኑኑ ውጡ። ራሳቹን ፈልጉ፤ በጥንቆላ ሳይሆን በስራ እመኑ ። ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ Yoni Motivation https://t.me/yon3f

ከአልጋህ ተነስ ቤተክርስቲያን ህድ ከአመላክህ ጋር ተነጋገር መልካም እሁድ