698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዛፍ ላይ የተቀመጠች ወፍ እምነቷ በዛፉ ሳይሆን በክንፏ ነው ።ዛፉ ቢሰበርም በክንፏ መትረፍ ትችላለች ። አንተም እምነትህን በራስህ ላይ አድርግ ያመንከው ቢሸሸህ መቆም እንደምትችል አሳያቸው፤በራስህ ወቆም እንደማትችል አብዝተው ልምናገሩ ተናግረህ ሳይሆን አድርገህ አሳያቸው ።አሸናፍህ መሆንህን መቀበል ባይፈልጉም አየመረራቸውም ይውጣሉ ።ምክንያቱም በአንተ ውስጥ የለው በራስ መተማመንህ ድል አድራግህ መሆንህን ይመሰክራል ያኔ ተነስተው ያጨበጭብልሃል።
መልካም ምሽት ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሰወችን ሳይሆን ራሳቹን አዳምጡ፤ ውስጣቹን ስሙ ውስጣቹ የሚሰማውን ስመት ከራሳቹ በላይ የሚያውቀው የለም። ሰወችን ቢቻ ስታዳምጡ ከራሳቹ ማንነት ውጭ በእነሱ ግዛት ውስ ትወድቃላቹ፤ራሳቹን ማየት ያቅታቹሃል በውስጣቹ አርተፍሻል ማንኔት እየገነባቹ ትሄዳላችሁ ፤ነገር ግን ቆም ብላቹ ራሳቹን ስትሰሙ፤ ምንም አይነት ነገር ውስጥ ብትሆኑም እንኳን ሰላም ይሰማቿል፤ የሆነ የደስታ መንገድ መታየት ይጀምራል፤ በሌሎች ሰወች ጫና ውስጥ ከሆናቹ መቼም ደስተኛ መሆን አትችሉም፤ ስለዝህ ሁል ጊዜ ከሰወች ይልቅ# አምላካቹን ስሙ ስቀጥል ውስጣቹን ስሙ ልባቹን አዳምጡ ትደሰታላቹ ።
መልካም ሰኞ
ተከተለኝ አንድ ቀን እንለወጣለን
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በህይወቴ በጣም የተፈተንኩበት ጊዜ አሁን ነው የሆነ ግራ ስትሉ ቀኝ ቀኝ ስትሉ ግራ የሆነ ሰው እንደት አድርጋቹ ታስተናግዳላቹ ከማይረዳ ሰው ጋር መኖር በጣም አስጨናቂ ነው ። በጣም ጨንቆኛል ምን ልሁን? እስክ ዛሬ ምከሩኝ?
አሉታዊ አስተሳሰብ
ለምንድን ነው ግን የሰው ልጅ ስለማይፈልገው ውጤት በማሰብ፣ የማይፈልገውን የባሰ ውጤት የሚያገኘው? ለምንድን ነው አሁን ያለውን ችግር በማማረር፣ የባሰ ችግር የሚጠራው? መልሱ ቀላል ነው፤ ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል ስለማይጠቀምበት ነው።
ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል የማይጠቀም ሰው፣ ስለ ችግሩ በማሰብ እና በማማረር የባሰ ችግር ያገኛል፤ የባሰ ውጤትም ያጭዳል። ይህ ማለት ግን እያገኘ ስላለው የማይፈልገው ውጤት ወይም ችግር መፍትሄ የለውም ማለት አይደለም። ማሰብ የአዕምሮ መሣሪያውን በትክክል በመጠቀም፣ አሁን ካለበት አሉታዊ ሁኔታ እና ችግር በመውጣት፣ ወደሚፈልገው አዎንታዊና የመፍትሄ ዓለም መግባት ይችላል።
ትልቅ ሕልም አለኝ! አንድ ብር ከ አንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ
ጭንቅላትህ ውስጥ ያስገባሃውን ነው ከአፍህ የሚታወጣው የሚታወጣው ቢቻ ሳይሆን ህይወትህንም የሚትመራው በዛው መንገድ ነው ቲክታክ አያየህ የሚትውል ከሆነ ህይወትህም ቲክታክ አየመሰለ ነው የሚሃደው ውሎህን መምሰሌ የወዴታ ግደታ ነው ወፍጮ ቦቆሎ ጨምረህ የጤፍ ድቀት አይሰጥህም መሬትም ገብስ ዘረተህ ማሽላ አያቅልልህም ዛሬ ከአፍህ የሚታወጣው የሆነ ቀን አዕምሮህን የመግበከውን ነው ነገ የተሻለ ሰው ለመሆን ከፈለክ ዛሬ ራስህን የተሻሌ ነገር መግብ ሆድህ የተሻለ ነገር እንድበላ ይህን ያህል ከተጨነቅክለት ለምን አዕምሮህ ለሚመገበው ነገር አትጨነቅም የኛ የሁላችንም ችግር ይሃ ነው አናንተ ቤት አንድ ሰው የተመረዘ ምግብ በልተው ቢሞት ያንን ምግብ መልሶ የሚበላ ሰው የለም ለምን ካላቹኝ መረዝ ስላለበት እስካሁን ለእትዮጲያወያን ተሰርቶ የተሰጠው መርዝ በጣም ቢዙ ወጣቶችን ጨርሷል በጣም ቢዙ ህፃናትን ያለ እናት እና ያለ አባት እንድኖሩ ምክንያት ሆኗል ሆኖም ግን አሁንም ያንን መርዝ አየተመገብን ነው በየ ቤታችን ያለውን መርዝ አውጥተን ካልደፍን አችን አገር የሚረከብ አቅም ያለውን ትውልድ እናጣለን የህንን መረዝ ህፃናት አየጤጡ ነው ሞቶው ሳያልቁ ታደጓቸው ዘሬኝነትን ሃይማኖተኝነትን ጥላቻን አትመግቧቸው ምክንያቱም መግቢያ ላይ እንዳልኩኝ ዛሬ የመገባቹትን ስለሆነ ነገ አዕምሯቸው የሚያወጣው ሌጆቻችሁን በፍቅር በመልካምነት የምታሳድጉ ከሆነ ነገ በልጆቻችሁ ስራ እናንተ ትባረካላቹ እናንተ ትመሰገናላቹ በዛው ልክ ደግሞ በልጆቻችሁ ትሰደባላቹ ለራሳቹም ሁኔ ለልጆቻችሁ አዕምሮ ጥንቃቀ አድርጉ
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ህልምህን ለመኖር እዝህ ያለሃው አንተ ቢቻ ነህ። ለሎች ሰወች አዝህ ያሉት የራሳቸውን ጉዳይ ለማስፈፀም እንጅ ያንተ ነገር አስጨንቋቸው እንዳልሆነ ታውቃለህ? አብዛኛው ሰው የራሱን ህልም አባቱ እንዲያሳካለት ይፈልጋል! አብዛኛው ሰው ወጭ ያለው አጎቱ አክስቱ የራሱን ህልም እንድያሳኩለት ይመኛል፤ አክስትሽ አጎትሽ አዛ ያሉት የራሳቸውን ህልም እውን ለማድርግ እንጅ ላንች ህላም ብለው አይደለም። ህልምሽ የታየው ላንች ከሆነ ለምን ለሎችን ትጠብቅያለሽ?የሚከፈለውን ያህል ከፍለሽ ህልምሽን ሚታሳክ ከሆነ ህይወትሽን በሙሉ ደስተኛ ሆነሽ ትኖርያለሽ እመኘኝ ።የሚትኖሩለት ህልም ካላቹ አውነትም በህይወት አላቹ ህልም ይኑራቹ ።
መልካም ምሽት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንድን ሰው ቆማቹ ዛሬ የደርሰቤትን አይታችሁ አትፍረዱ፤ ሌዛ ነገር ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ የሚያውቀው ራሱ ቢቻ ነው። ሁላችንም ያየነው ከፍታው ላይ ስሆን ቢቻ ነው፤ እታች ስቼገር ያለነበርክ፣ እታች ስቆስል ያልነበርክ፣ ትላንት ስለፋ በርታ ያላልክ ፣እና ዛሬ ከየት መጥቴ ነው
? ያ ነገር ቀላል እንደሆነ ያወከዉ ? በምን ህሳብ ደምሬ ነው ቀላል መሆኑ የገባህ? ቀላል ከሆነ ለምን ስርቴ አታሳየንም? ከውጭ ቆሞ አስትየት መስጠት በጣም ቀላል ነው። ሁል ጊዜ አስትየት የሚሰጡ ሰወች አታች ያሉ ናቸው አትስማቸው ።
መልካም ምሽት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንድን ሰው ቆማቹ ዛሬ የደርሰቤትን አይታችሁ አትፍረዱ፤ ሌዛ ነገር ምን ያህል ዋጋ እንደከፈለ የሚያውቀው ራሱ ቢቻ ነው። ሁላችንም ያየነው ከፍታው ላይ ስሆን ቢቻ ነው፤ እታች ስቼገር ያለነበርክ፣ እታች ስቆስል ያልነበርክ፣ ትላንት ስለፋ በርታ ያላልክ ፣እና ዛሬ ከየት መጥቴ ነው
? ያ ነገር ቀላል እንደሆነ ያወከዉ ? በምን ህሳብ ደምሬ ነው ቀላል መሆኑ የገባህ? ቀላል ከሆነ ለምን ስርቴ አታሳየንም? ከውጭ ቆሞ አስትየት መስጠት በጣም ቀላል ነው። ሁል ጊዜ አስትየት የሚሰጡ ሰወች አታች ያሉ ናቸው አትስማቸው ።
መልካም ምሽት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ሁሌት ጓደኛማቾች መንገድ ላይ እየሃዱ አንደኛዉ እንድህ አለ ''ቆይ እኔ ምልህ እግዚያብሔር ለእነዝህ ሰወች ይህን የመሰለ የተንጣለለ ህንፃ ስሰጥ እኔና አንተ የት ነበረን? ለዛኛው ሰወየ ይህን ውሃ የመሰለ መክና ስሰጥ እኔና አንተ የት ነበረን? አለው ጓደኛውም ምንም ነገር ሳይናገር አቅራብያ ወዳለው ሆስፊታል ይዞት ገባ፤ አናም እንድህ አለው ''እግዚያብሔር ለእነዝህ ሰወች ይህን ሁሉ በሽታ ስሰጣቸው እኔና አንተ የት ነበረን አለው'' ያለህን ነገር አላየሄውም እንጂ ያልተሰጠህ ነገር የለህም ። ባለህ ነገር አምላክህን አመስግን ፤ ያጣሃው የሚመስል ነገር ሁሉ ወዴ አንተ ይመጣል።
መልካም ቀን ይሁንላቹ
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በህይወትህ በቃኝ አትበል! ማደግ የሚታቆመው አውቃለሁ በቃኝ ያልክ ቀን ነው ። ሁል ጊዜ ለመማር ከአንተ የተሻሉ ሰወች አንድመጡ አትጠብቅ፤ ከአንተ ከምያንሱም ተማር፤ ራስህ ታሳድጋለህ እንጅ አታሳንስም፤ ማማርን ልማድ አድርግ የሚታወቀው ነገር ብሆን እንኳን አውቀዋለሁ አትበል፤ አላውቅም የሚል እና ሁሌ ለመማር ራሱን የሚያዘጋጅ ሰው ለእኔ ጀግናየ ነው ።
መልካም ምሽት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በህይወትህ በቃኝ አትበል! ማደግ የሚታቆመው አውቃለሁ በቃኝ ያልክ ቀን ነው ። ሁል ጊዜ ለመማር ከአንተ የተሻሉ ሰወች አንድመጡ አትጠብቅ፤ ከአንተ ከምያንሱም ተማር፤ ራስህ ታሳድጋለህ እንጅ አታሳንስም፤ ማማርን ልማድ አድርግ የሚታወቀው ነገር ብሆን እንኳን አውቀዋለሁ አትበል፤ አላውቅም የሚል እና ሁሌ ለመማር ራሱን የሚያዘጋጅ ሰው ለእኔ ጀግናየ ነው ።
መልካም ምሽት
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ስትፈጠር በአጋጣም አይደለም ፤ ለአባትህ ወይም ለእናትህ በአጋጣም ልሆን ይችላል አንተ የተፈጠርከው፣ ነገር ግን ፈጣሪ ገና እነሱ ሳይተዋወቁ አንተ ላይ የሆነ ነገር አይቶ ነው ወዴዚች ምድር ያመጣው አስብ #ከ3000ሽ እስፊረም 2999እድለኛ አይደሉም አንተ ግን ያንን ሁሉ አልፌ ዛሬ ለምን በትንሽ ነገር ተስፋ ትቆርጣለህ? ለምን ብለህ አምላከም ረስቶኛል ትላለህ? አባትህ የሚያውቅህ ስትወለድ ነው! አናትህም የሚታውቅህ ወይ ከአረገዘችበት ቀን ደምሮ ልሆን ይችላል! ነገር አምላክህ ገና እነሱ ሳይተዋወቁ አንተን ያውቅሃል ተስፋ አትቁረጥ ነገ መልካም ይሆናል ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ለመታወቅ ትንሽ ክፉ ስራ በቅ ነው! ለመታወቅ ብለህ ህልናህ ማይፈልገውን ነገር ከምትሰራ ፣የገዛ ቤትሰቦችህ ባያውቁ ይሻልሃል ። በጣም ብዙ መልካም ነገሮችን ብትሰራ ማንም አያይልህም ፤ ሰው እንድያየው ብለህ የሚትሰራ ከሆነ በህይወትህ ደስተኛ አትሆንም። ለህልናህ ታማኝ ሁን ፤ እነሱ አዩ አላዩ አንተ ላይ ምንም ነገር አይጨምርም ምንም ነገር ከአንተ አይቀንስም ። ለማንም ብለህ ምንም ነገር እንዳታደርግ እነሱን ተዋቸው ዉሃ ላይ ብትሃድም አንኳን ዋና ስለማይችል ነው እያሉ አቃቂር ያወጣሉ እንጅ አያደንቁህም
ክሳራውን ተቀበል ከአሸነፈክው በህይወትህ ደስተኛ ሆነህ ትኖራለህ! ከተሸነፈክም ያንን ነገር ታጣለህ እንጅ አትሞትም። እንዲሁም ለቀጣይ ህይወትህ ትምህርት ታገኛለህ ፤ የሚትሰራውን ነገር ስትሰራ ራስህን አሳምነህ ጀምር ፤አለመሳካትንም ለመቀበል ተዘጋጅተህ ስትጀምር ላንተ ብሎ ሳይሆን ለራሱ ስል ይስተካከላል። ለዛም ነው አብዝተን የተመኘናቸው ነገሮች ከእጃችን የሚወጡት ጉጉትህን በልክ አድረገው ። ፊራሃትን አሰወግድ የያዘህን ትብታብ በጥሰህ አስካልወጣህ ድረስ በታሰርክበት አየማቀቅክ ትኖራታለህ አስብበት ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
ተመስገን ማሌትን ተለማመዱ፤ በሰላም ተኝተህ በሰላም ከተነሳህ ተመስገን በል ። በሰላም ተኝተው መነሳት ያቃታቸው በጣም ብዙወች አሉና፤ግንዘብ አላቸው ግን አንዳትበላ የተባሉ በጣም ብዙወች አሉ፤ ሀብታቸውን በሙሉ መድሃንት ብቻ በመግዛት የጨረሱ በጣም ብዙ ሰወች አሉ ፤አንተ ግን የበላሃው የጠጣሃው ሰላም ነው፤ ዘውትር ወዴ አልጋህ ስትሔድ እና ከአልጋህ ስትነሳ አምላክህን ማመስገንን አትርሳ ።ምክንያቱም እሱ አንተን አልረሳምና፤ሁሉም ነገር ባይመችም ሰለሆነው ነገር ሁሉ ፈጣረህን አመስግን ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
መልካም ሰንበት
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
በሕይወት የደስታ ባህር ከመዋኘት ይልቅ በመራራዋ ኩሬ ትንቦጫረቃለህ፡፡ በዚህ ሁሉ መሃል ታዲያ የሕይወት ባቡር ጥሎህ ይጓዛል፡፡ ሕይወት ማደርያዋ ዕውቀትን ከሚያደምጡ ሰዎች ዘንድ ነው፡፡ በሕይወት መጨነቃችሁን አቁሙና ዘና በሉ። በውቅያኖስ ዳር ተቀምጠህ የፀሐይ ነፀብራቅ እያየህ ከምትደነቅ ከፀሐይዋ ነፀብራቅ ጋር አብረህ ወደ ውቅያኖሱ ተቀላቀል፡፡ ጂም ሮን ምን ይላል መሰለህ ''ወይ ቁጭ ብለህ ቲቢ ታያለህ ወይ ደግሞ በቲቢ ትታያለህ ይላል'' ሁል ጊዜ የተሳካላቸውን ሰወች ማድነቅ ቢቻውን ባንተ ህይወት ላይ ለውጥን አያመጣም ።ተነስተህ መስራትህ እንጂ !!
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንትና ይህን ለምን እንድህ አደረገ! አንደዚያ ቢያደርግ መልካም ነበረ ቢላቹ ማንንም አትወቀሱ ።ለምን ካላቹኝ እናንተስ ምን አደረግኩኝ ብላቹ ራሳቹን ጠይቃቹ ታውቃላችሁ? ሁሉም ሰው ቁጭ ማለትን ሰለምወድ አስትየት ሰጭ በጣም ብዙ ነው ተነስቶ ከመሰራት ቁጭ ብሎ አስትየት መስጠት አቃቂር ማውጣት ቀላል ስለሆነ ፤መስራት ውስጥ መልፋት አሌ፤ መራብ አለ፤ መጠማት አለ፤ መቸገር አለ ፤የእኛ ትወልድ ደግሞ ይህንን አይፈልግም። መማርን አይፈልግም ድካም ያለበትን የትኛውንም አይነት ነገር አይፈልግም ያለው አለም ላይ መሆኑን ረስቶታል። ለዛም ነው ህይወት እንደዝህ የከበደችብን ሁል ጊዜ ሌሎችን በመወቀስ ራሳቹን የሚታስደስቱ ሰወች አትሁኑ ።
ሁል ጊዜ መልካምነትን በመስራት ታወቅ ተሳስተህ አቅም የለውም ብለህ የሰውን ልጅ አትጉዳ መልሶ ባይጎዳህም ያንን ያደረግከውን ታጭዳለህ አመነኝ ለምን እንዳልኩህ ታውቃለህ ታላቁ መጽሐፈ ስናገር ሰው የዘራውን ያንኑን መልሶ ያጭደዋልና ይላል እኛም ከምናየው ነገር መረዳት እንችላሌን ተማረ ሆነህ ካላጠናህ ካልሰራህ በአመቱ መጨረሻ እዝህ ግባ የማይባል ውጤት ታመጣለህ ከሰራሃ ግን የእጅህን ታገኛለህ ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
መልካም ቅዳመ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
እናትና ልጅ
:
አለቀስኩ ገረመኝ ዓለምን ፍቅርን ታማኝነትን ተመለከተኹ። አሁንም ገረመኝ።
ከሁለት ወራት በፊት እናቷን ተከትላ አስፖልት የምታቋርጥ ጩጩ ቡችላ እናቷ ድንገት በመኪና ስትገጭ ቡችላዋ ተረፈች። በቅርብ የነበሩ ሰዎች የውሻዋን አስከሬን ከመስመር ወጣ ባለ ኮብልስቶን ንጣፍ ላይ ጣሏት።
ቦታው ጎጃም ፍኖተ ሰላም ቀስተዳመና ድልድይ ጎን።
ጩጨዋ ቡችላ ከእናቷ ጎን ተኛች። ሲመሽ እናቷ ትነሳለች ብላ ብትጠብቅም አልነሳላት አለች በእግሮቿ በጥርሶቿ እናቷን እየፎገረች ብትቀሰቅስም እናት አልሰማችም።
ቡችላዋ ተስፉ ቆርጣ ከናቷ አስከሬን ጥግ ተኛች። እራበኝ ልብላ ሳትል ቁራሽ የሚሰጣት ሳይኖር ከናቷ ጎን ተኛች። እሄው እንደምትመለከቱት ከሁለት ወር በላይ ኢች ቡችላ ዛሬም ከእናቷ ጎን እንደተኛች ናት።
መቶ ሜትር ባልሞላ ርቀት የሚበላ ነገር ለቃቅማ እዛው አጥንቷ ከገጠጠው የናቷ አስከሬን ስር ትተኛለች።
ሰው ቢሆን ገማ ሸተተ ብሎ ተነስቶ በሄደ ነበር ጩጩዋ ቡችላ ግን ሁለት ወር ሙሉ የእናቷን አስከሬን ትጠብቃለች። ተፈጥሮ ነውና ቡችላዋም እያደገች ነው።
ውሾች ሲመጡባት በእናቷ አስከሬን ተሸሽጋ ትጮኸለች። በፍፁም አትሸሽም። ሰዎች እያባረሩ ባላዋቂ እየደበደቧት ቡችላዋ አሁን አንድ እግሯ ታነክሳለች።
የእናቷ አስከሬን ሸቶ በትል ተበልቶ ዛሬ ደረቅ አጥንት እና ደረቅ ቆዳ ብቻ ቀርቶ ልጇ አሁንም ከጎኗ ተኝታለች።
ያደኩት ከውሻ ጋር ነው በተለይ ባርጫ የሚባለው ውሻየ ከህሊናየ አይጠፋም። የውብ ዳር በሚለው መፅሐፌ ቅንጭብ ታሪክ አጋርቻልኋለሁ። ውሻ ለኔ ከጓደኛ በላይ ነው ። በተቻለኝ መጠን ቡችላዋ እንድትለምደኝ እየጣርሁ ነው። የእናቷን አስከሬን ትታ አንድ ቀን ከተከተለችኝ በቤቴ ተንከባክቤ አኖራታለሁ።
በዚህ እውነተኛ ታሪክ እና ምስል የእናትነትን ክብር ወስዳችሁ ተማሩበት።
በሌላ በኩል ሰዎችን ለክፉ የምታስቡ ሰዎችን የምትገድሉ ጨካኞች በቅርበት ያለ ሰው ልቡ እንደዚ ይሰበራል። ልጅ ያለ እናት ያስቀራችሁ አባት ያለ ልጅ ያስቀራችሁ እህት ከወንድም የነጠላችሁ ቋሚን እንደዚች ቡችላ የቁም ሙት እንዳደረጋችሁ እወቁት።
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
Repost from Yoni Motivation
አንተን የመንጋው መርህ ነህ። ነገር ግን ዛሬ ራስህን ለማሰማራት አቅቶህ ልሆን ይችላል። በጣም ብዙ ተስፋ ተጥሎብህ ነበር፣ በቴሰቦችህ አንተን ተስፋ አርጌውክ ነበር !ግን ሳታስብ ነገሮች በቅፀበት፣ተለዋወጡ! ተስፋ ያረከው ሁሉ በጨለማ ተውጧል አውቃለሁ ያማል። አውቃለሁ ተስፋ ያስቆርጣል። ገነር ግን አንተ ከችግሩ በላይ ነህ እንጂ ችግሩ ከአንተ በላይ እንዳልሆነ አትርሳ። የሚፈላ ውሃ ድንችን ስያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክርዋል። ልብ በል አንተ ማለት ላጋጠሙህ ችግሮች ያመለስከው ምላሽ ውጤት ነህ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
አንተን የመንጋው መርህ ነህ። ነገር ግን ዛሬ ራስህን ለማሰማራት አቅቶህ ልሆን ይችላል። በጣም ብዙ ተስፋ ተጥሎብህ ነበር፣ በቴሰቦችህ አንተን ተስፋ አርጌውክ ነበር !ግን ሳታስብ ነገሮች በቅፀበት፣ተለዋወጡ! ተስፋ ያረከው ሁሉ በጨለማ ተውጧል አውቃለሁ ያማል። አውቃለሁ ተስፋ ያስቆርጣል። ገነር ግን አንተ ከችግሩ በላይ ነህ እንጂ ችግሩ ከአንተ በላይ እንዳልሆነ አትርሳ። የሚፈላ ውሃ ድንችን ስያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክርዋል። ልብ በል አንተ ማለት ላጋጠሙህ ችግሮች ያመለስከው ምላሽ ውጤት ነህ።
ተከተለኝ አንድ ቀን ትለወጣለህ
Yoni Motivation
https://t.me/yon3f
