698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
መልካም ዜና ለቻናሌ ተከታታዮች Yoni 3F Tube ዩቲዩብ ቻናል አስቅኝ እና አዝናኝ ቪዲዮዎች መልቀቁን አስመልክቶ ለእናንተ አዲስ ቻለንጅ ይዞ መቷል።
ቻለንጁም
1.የተከታዮችን ቁጥር መጨመር ስሆን
2.በአንድ Subscribe 4ብር ያገኛል
3. ልብ በሉ subscribe ስታስደርጉ ቪዲዮ ማስቀርት አለባችሁ
4.ቪዲዮን 0964374367 ተሌግራም ላኩልኝ
5.በታማኝነት መስራት ለምፈልግ ብቻ
Yoni 3FTube
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአስቅኝ ቢዲዮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
ምን አለ መሰለ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ከአቅማችን በላይ ስሆኑ ምንም ማድርግ ስያቅተን ቆመን ምሆነውን ብቻ ማየት አማራጭ ሆኖ ስገኝ እንመለከታለን ህልማችን አይናችን እያያ ገደል ልገባ ይችላል ነገር ግን የተበላሸው ነገር ሁል ጊዜ በእኛ ስህተት ቢቻ ነው ማለት ልክ አይሆንም ትዕግስት ያስፈልጋል ሚክንያቱም ካላታገስን ነገሩ እኛን ይዞ ልያልፈ ይችላል ጎርፉ ስያልፍ ቆመ ማሳለፍ አለብክ እንጂ ጎርፉ ውስጥ ከገባህ ይዞክ ይሄዳል
Yoni 3FTube
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
የዩቱብ ቻናላችንን ግብና አሁኑኑ ይመልከቱ
Yoni 3FTube
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በአሳዛኝ ዜና
ዛሬ ጧት 1:30 ሀዋሳ ዩንቨርስቲ እንትራንስ ልፈተኑ የመጡ 12 ተማርዎች ዲንገት በተፈጠርው በዲልዲይ ናዳ ብዙኃኑ ስሞቱ ብዙኃኑ ቆስለዋል በጣም የማል
አንድ ንጉስ አሽከሩን ጠራ እና አሽከሩ መጣ እሽ ጌታየ መጥችያለሁ ይዘዙኝ አለ ጌታውም ዝም አለ ጌታየ መጥችያለሁኝ ይዘዙኝ አለ አሁንም አዛሃለው ግን አትችለውም አለው ንጉሱ ግድ የለም እችላለሁ አለ ቆላ ልልክህ ነበር ነገር ግን ራሀቡን አትችለውም አለው አንኳን ራሀብ የዝን ቤት ጥጋብ ችየ የለም እንደ ብሎ መለሰ። እኛ ሰወች ራሀብ እንችላለን ጥጋብ አንችልም ማጣት እንችላለንና ማገኝት አንችልም ። ከደርቅ መሬት ውስጥ የተደበቁ ነገሮች ምበቅሉት
ዝናብ ስዘንብ ነው ከእኛም ውስጥ የተደበቁ ነገሮች የምወጡት ስናገኝ ነው አጠቃቀሙን ካላወቁት ከመገኝት ማጣተ በስንት ጣዕሙ
Yoni Tube
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
የጫማውን ስፋቱንና ጥበቱን የሚትለየው ስታየው ሳይሆን ስታርገው ነው የማንንም ህመም የማንንም ስቃይ ልትርዳ አትችልም!! ምክንያቱም አንደሱ ካላታመምክ በስተቀር ከዳር ቆሞ መፍርድ በጣም ቀላል ነው እንዳንድ ጊዜ ስያሻን አስትየት እንሰጣለን እኛ ከችግር የፀዳን መስሎን ነገር ግን አይደለም ከሰውዮ ጫማ በታች ካልሆንክ ህመሙን መርዳት አትችልም ስለዝህ ከቻልክ አግዘው እንጂ እንደማይችል አትንገርው ከህመሙ በላይ አንቴ ነክ ምታሳምመው!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
#ከውሻ እና ከአቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይቻላል ?
ተብሎ በዓለም ላይ ፈጣን የውሻ ዝርያዎች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል
ውድድሩ ስጀምር #ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ #አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም
በዚሀ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ
#አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?አሉት
አላፊውም አንዳንድ ምርጥነትህን የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው አላቸው
Don't prove your self every where'
ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር
ምክንያቱም እንደ አቦሸማኔ የሆነ አቅምህን ከውሾች ጋር አውርደህ አትፎካከር።
ወዳጄ ሁሉም ነገር ቦታ እና ጊዜ አለው
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
የሰው ልጆች ብዙ ችግሮችን ለመቋቋም አቅሙ አለን ። አስቸጋሪ ውፍረትን ለመቀነስ የምንችለውን ያህል ከነ አስቸጋሪ ውፍረታችን መኖርም እንችላለን። ለሁለቱም ግን ውሳኔ ያስፈልጋልና ። ለአንዳንዶች ላይመስል ይችል ይሆናል ፣ ግን ለውጥ ግን በራቸውን እያንኳኳ ይሆናል ። ግን አንድም አንቀላፍተዋል አለዚያ ተስፋ ቆርጠዋል!!
Yoni motivation
ለምርጥ ጽሑፎች የቴሌግራም ቻናላችንን ግቡና Join አድርጉ ከተመቻችሁ share አርጉ !!
Yoni
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
እንደት ናቹ ቤትሰቦቼ የቻናላችን አባል ቁጥር ለመጨመር የብር ካርድ ሊለቀቅ ነው የምትስማሙ በ ኮመንት አሳቀምጡ አባል ያልሆናቹ ተቀላቀሉን
👇👇👇👇👇
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
እንደት ናቹ ቤትሰቦቼ የቻናላችን አባል ቁጥር ለመጨመር የብር ካርድ ሊለቀቅ ነው የምትስማሙ በ ኮመንት አሳቀምጡ አባል ያልሆናቹ ተቀላቀሉን
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
አንተን የመንጋው መር ነህ። ነገር ግን ዛሬ ራስህን ለማሰማራት አቅቶህ ልሆን ይችላል። በጣም ብዙ ተስፋ ተጥሎብህ ነበር፣ በቴሰቦችህ አንተን ተስፋ አርጌውክ ነበር !ግን ሳታስብ ነገሮች በቅፀበት፣ተለዋወጡ! ተስፋ ያረከው ሁሉ በጨለማ ተውጧል አውቃለሁ ያማል። አውቃለሁ ተስፋ ያስቆርጣል። ገነር ግን አንተ ከችግሩ በላይ ነህ እንጂ ችግሩ ከአንተ በላይ እንዳልሆነ አትርሳ። የሚፈላ ውሃ ድንችን ስያፈርሰው እንቁላልን ግን ያጠነክርዋል። ልብ በል አንተ ማለት ላጋጠሙህ ችግሮች ያመለስከው ምላሽ ውጤት ነህ።
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
