698
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የተፈጥሮ ፀጋን ተጎናፀፈነው ርካሽ ስለሆነ ሳይሆን ልንገዛው ስለማንችል አምላክ በቼርነቱ፣ ልቆጠሩ የማይችሉ ገፀበረከቶችን አስለብሶናል። እና ታድያ ለምንድንነው ከማማረር ጋር የተያያዝነው?ራሳችሁን ጠይቁ
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
አንዳንድ ሰወች ችግራቸውን ልክ እንደዚ 54624867512358413515 ቁጥር ባለየ ማለፈ ያስደስታቿል። ቁጥሩን እንደዘለላችሁ ሁሉ ማለት ነው። እስከ መቼ ትሽሻለህ? እስከ መቼ ነገሮችን ባላየ ታልፋለህ? ለመጋፈጥ ለምን ፈራሃው?አንቴ እኮ አሸነፊ ነህ። ችግሮችን ለመቅርፈ ጥረት አድርግ እንጂ መሸሽን እንደ መፊተህ አትቁጠር።
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
አው ያሰብሽውን ህይወት እየኖርሽ ላይሆን ይሆናል። ባመንሻቸው ሰወች ተክደሽ ይሆናል። የተደገፈሺው ተሰብሮ እንደ እሾ ወግቶሽ ይሆናል። በተደጋጋሚ አልቅሰሽ ይሆናል። ግን ለማን ብለሽ ነው እያቃሰትሽ ራስሽን ሚትስታመሚው? የጎድሽ ሰወች ያንችን መጎዳት ሳይሆን ከነመፈጠርሽ ረስተው የራሳቸውን ህይወት እየኖሩ ነው እንች ግን ተሰብርሽ ተስፋ ቆርጠሽ ተቀምጠሻል። አይንሽን የጋረደውን መጋረጃ አንስተሽ መራመድ ጀምር አንች ጀግና ሴት ነሽ አህቴ።
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
እንዴት ጀምርን መጨረስ እንችላለን?
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
እመን ከምቾት አካባብ መውጣት አለብህ። እየተገለባበጥክ ምታሞው አልጋ ቁጭ ብለህ የሚታገኛው ገብህ ሳትለፋ የምታገኛቸው ስኬቶች አዝህ አለም ላይ የሉም አንቴ የተፈጠሪከው ለሎች ባንተ እንዲቀየሩ እንጂ ለቤተሰቦችህ ለሀገራህ ሸክም እንድትሆን አይደለም ስለዝህ ወዳጄ እንደነጋበት ጅብ አረፊደህ ከምትሮጥ ሳይመሽ ወጣትነትህን ተጠቀም።
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
#ራስን ማወቅ ሌላውንም ማወቅ ይሆናል!!
"...የሰው ልጅ የተፈጥሮን ህግ ሊለውጥ አይችልም። ለምሳሌ ቀንና ጨለማን፣ ሞትና ህይወትን፣ ማደግና ማርጀትን፣ ማበብና መክሰምን ሊለውጥ አይችልም። የማይለወጡ የተፈጥሮ ህግጋት አሉ ማለት ነው። እነዚህን አሜን ብሎ መቀበል አንዱ የደስታ ምንጭ ማለት ነው። አሜን ብሎ ተቀብሎ ዝም ማለት ብቻ አይደለም።
የህይወት መጨረሻ ግቡ የሰው ልጅ በዚህች አለም ላይ በሚኖርበት አጭር ጊዜ ውስጥ ተፈጥሮውን አሟልቶና ተደስቶ ለመኖር ስለሆነ፤ እያንዳንዱ ሰው ተፈጥሮውን እንዳያሟላና እንዳይደሰት የሚያደርጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ከራሱ ልብ ውስጥም ሆነ ከአካባቢው ለማስወገድ መጣር አለበት። ይህን ለማድረግ... ልበ ሙሉ መሆን ያስፈልጋል። የሰው ልጅ ክብር ዋስትና መስዋዕትነት ነው። መስዋዕትነት ደግሞ ያለ ልበ ሙሉነት መች ይሆናል። ራሳቸው እየነደዱ አልቀው ለሌላው ብርሀን የሚሆኑ ልበ ሙሉዎች ብቻ ናቸው። መፅሀፉም'ኮ እሹ ታገኛላችሁ፣ አንኳኩ ይከፈትላችኋል ያለው ሌላ ሳይሆን የራሳችንን ልብ ነው። ራስን ማወቅ የመጨረሻ ጥበብ ነው።
ራስን ማወቅ ሌላውንም ማወቅ ይሆናል። ካወክ ዘንድ ለራስህ የምትሻውን ለሌላውም ትመኛለህ። ለራስህና ለሰው ልጅ ሁሉ በጎ ፈቃድና ፍቅር ይኖርሀል። ከዚህ ዕውቀት ደረጃ ላይ ስትደርስ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ምስጋናም ሆነ ጥቅም ከሰው ዘንድ አትሻም። ልብህ ጥቅም ላይ ካተኮረ የተፈጥሮን በጎ ምግባር ትስታለህ።
#"ደራሲው" በዓሉ ግርማ
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
የተበዳይነት ስሜት ተሰምቶሃል ፤ ያልጠበከው ተግባር ተፈፅሞብሃል ፤ ተጎድተሃል ፤ ታመሃል ፤ አልቅሰሃል ፤ ነገር ግን ምንም አይደለም ። በፍጹም አትደበቅ ፤ አትሽሽ ፤ ከፊታቸው አትራቅ ወደውም ይሁን ሳይወዱ አቅምህን እንዲያዩ ፣ ማንነትህን እንዲመለከቱ አድርግ ። አለመቻልህን ቢነግሩህ ፣ ዝቅ አድርገው ከስብስባቸው ቢቀንሱህ ፣ ጫናዎችን ቢያበዙብህ ስለበዙ ብቻ ያንተን ትክክለኛ አቅምና ማንነት ሊያጠፉ እንደማይችሉ አስተውል ። ማንም ባንተ አቅም አይወስንም ፤ ማንም ስላንተ ችሎታ በድፍረት አይናገርም ፤ ማንም ክእራስህ በላይ አያውቅህም ።

https://t.me/yoni4600በህይወትህ በየትኛውም ሁኔታ ተስፋ የሚባለውና ነገር እንዳትቆርጥ። ምክንያቱም ገንዘብ ብታጣ አንድ ነገር አጥታሃል ሰውን ብታጣ የሆነ ነገር ጎሎባሃል ተስፋ ከለለህ ግን ሁሉንም አጥታሃል። የሰው ልጅ ተስፋ ከለለው ውሎ ማደር በጣም ከባድ ነው! የገጠማችሁን ችግረ ግዝፈትና ክብደት ተስፋ ልያስቆርጣችሁ አይገባም! ምክንያቱም አንቴ ከችግሩ ትገዝፋለህ እንጂ ችግሩ ከአንቴ አይበልጥም። ዛሬ አንቴ በምታለቅሰው ችግር የሆነ ግዜ የሆነ ሰው አልቅሶበታል። ችግር በአንቴ አልተጀመረም የነበር ያለ እናም የምኖር ነው ስለዝህ ተስፋ አትቁረጥ።
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በራስ መተማመን ልኖርህ ይገባል ምክንያቱም በራስ መተማመን በህይወታችን በስራችን በትምህርታችን በትዳርችን በየትኛውም መስክ ልናዳብርው ይገባል ምንም ነገር ስትሰራ Self-compidence ከለለህ በዛ ነገር እርግጠኛ ልትሆን አትችልም ምክንያቱም ራስን አታምንም ማለት አንቴ ራስህን ካላመንክ ማን የምናሃል?? ራስህ እመን
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
Repost from Yoni Motivation
በልጅነቱ ስለ ሚንተባተብ ተገለለ። በመልኩም ምክንያት እንደ ልዩ ፍጡር ታየ። ተስፋ በምያስቆርጥ መልኩ ከሰው ራቀ አይናፋር ሆነ ። ነገር ግን የችግር የህይወቱ እጣ ፈንታ እንድሆን አልፈቀደውም። የማይጠገበው ማስተርቢን በመሆን አለም ላይ 150M ተከታዮችን በማፈራት ገናናና ተወዳጅ ሆነ ። በኮሜዲው አለም ታይተው ከማይጠገቡ የሳቅ ምንጮች ቀዳሚው ሆነ። ልዩነት ፈጣሪነትን በተግባር አሳየ። ሰወች ስለማይቀበሉህ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ?? አንቴ ጀግና እኮ ነህ!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በልጅነቱ ስለ ሚንተባተብ ተገለለ። በመልኩም ምክንያት እንደ ልዩ ፍጡር ታየ። ተስፋ በምያስቆርጥ መልኩ ከሰው ራቀ አይናፋር ሆነ ። ነገር ግን የችግር የህይወቱ እጣ ፈንታ እንድሆን አልፈቀደውም። የማይጠገበው ማስተርቢን በመሆን አለም ላይ ገናናና ተወዳጅ ሆነ ። በኮሜዲው አለም ታይተው ከማይጠገቡ የሳቅ ምንጮች ቀዳሚው ሆነ። ልዩነት ፈጣሪነትን በተግባር አሳየ። ሰወች ስለማይቀበሉህ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ?? አንቴ ጀግና እኮ ነህ!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ቁጭ ብለህ የሆነ ታአምር እስክሆን አትጠብቅ መቼም አይሆንም!! ታአምር የሰሩ ሰወችን ታሪክ ወዴ ሗላ ሄደ ፈትሽ እመነኝ ቁጭ ያሉ አይደሉም ታሪክ ልሰሩ ይቅርና መኖራቸውና የምያውቁ ቤትሰቦቻቼው ብቻ ናቸው🤷♀ ተፂኖ መፈጠር ትፈልጋለህ አውቃለሁ ነገር ግን መንቀሳቀስ አትፈልግም ይህ ማለት ለመዋኘት ትፈልጋለህ ግን መርጠብ አትፈልግም እንዴ ማለት ነው ቆም ብለህ አስብ🧏
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
በህይወትህ ራስህ ሰጥተህ የሚትኖርልት ጉዳይ ምንድነው? ጧት ማታ የሚያሳስብህ ግዘህን ጉልበትህ የምትገብረው ለ ማን ነው? ከሰው የበታች ለመሆን እየሰራክ ነው ወይስ ከሰው የበላይ ለመሆን እየሰራክ ነው?
መልሱን ለራስህ ንገርው ማታፊሪበት ከሆነ ቀጥል!!
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ስትፈጠር በአጋጣም አይደለም ለአባትህ ወይም ለእናትህ በአጋጣም ልሆን ይችላል አንተ የተፈጠርከው ነገር ግን ፈጣሪ ገና እነሱ ሳይተዋወቁ አንቴ ላይ የሆነ ነገር አይቶ ነው ወዴዚች ምድር ያመጣው አስብ ከ3000ሽ እስፊረም 2999እድለኛ አይደሉም አንቴ ግን ያንን ሁሉ አልፌ ዛሬ ለምን በትንሽ ነገር ተስፋ ትቆርጣለህ??
ነገ መልካም ቀን ነው
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ለማመስገን ምክንያት አያስፈልገውም ምክንያቱም ምክንያት ስለሌለ አንተ ዛሬ ስትዝናና ውለህ ይሆናል አንች ዛሬ ስራሽ ተሳክቶ ደስ ብሎሽ ይሆናል ነገር ግን ምስጋና ፈጣር የሆነ ነገር ለኛ ስላረገ ለሱ ምላሽ መሆን የለበትም ሁል ግዜ ጡዋት ከአልጋችን ስንነሳ ማታ ወዴ አልጋችን ስንመለስ ማመስገንን አንለማመድ
መልካም ምሽት
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ቅቤ እና ጨው
ቅቤን እና ጨውን የሚያመሳስላቸው ነገር ሁለቱም ለማጣፈጫነት ስለምንጠቀምባቸው ነው፡፡ ወደ ህይወት ስንመጣ በህይወታችን ውስጥ ስኬት እና ደስታ ሁለቱም የህይወት መልካም ነገሮች ናቸው…
ነገር ግን ጨው ያልገባበት ወጥ ቅቤ ብናስገባበትም ትርጉም አይኖረውም፤ በተመሳሳይ መልኩ ደስታ የሌለበት ህይወት ስኬት ብቻውን ሙሉ ሊያደርገው አይችልም፡፡
ያለ ቅቤ ጨው ብቻውን ወጡን ማጣፈጥ ይችላል፡፡ ያለ ስኬት ደስታኛ መሆን ከቻልን ያ በቂ ነገር ነው፡፡
ከዚህ የምንማረው ቀን ከሌሊት የምንደክምለት ነገር ደስታ ሊሰጠን የማይችል ከሆነና ለስኬት ብቻ የምንሮጥ ከሆነ በምድር ላይ የምናሳዝን ሰዎች እንሆናለን፡፡
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
እንቅፋት የሚመታው የሚጓዙትን እንጂ ቁጭ ያሉትን አይደለም የሚሳሳቱ የሚሞክሩቱ እንጂ ስህተትን ፈርቶው የሚይነሱትን እይደሉም አብዛኛው እትዮጲያውን ችግራችን መሳሳትን እንደ ሞት እንፈራለን የሰዎችን አስትየት እንደ መስፈርት እንቆጥረዋለን ይሄ አስተሳሰባችን ነው ኋላ ያስቀረን
እስክ እንሳሳት እንሞክር
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600
ለመብላት መራብ አለብህ ለማገኝት መለፋት ይጠበቅብሃል ተኝቴ ማንን ነው እምትጠባቤቀው ፋጣሪ ጤና ሰጥቶሃል እትዮጲያን ብቻ ሳይሆን አለምን የመምራት አቅም አለህ ነገር ግን እየተጠቀምክ አይደለህም የሆነ ነገር ጀምር ብሳካ ስከታማ ትሆናለህ ካልተሳካ ትማርበታለህ እንጂ አትከስሪም ያልኩህን ተረደተሄኛል??
Raise Motivate
https://youtube.com/channel/UCejbNLF7Cy5AdPRBf6BCBEw
ለአነቃቂ ንግግሮች የዩቱብ ቻናላችንን ግብና Subscribe አድርጉ
https://t.me/yoni4600
https://t.me/yoni4600