cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061 https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

Show more
Advertising posts
16 137
Subscribers
+9724 hours
+6637 days
+2 75330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
3071Loading...
02
መታየት ያለበት VIDEO ነው!!!👆🏿👆🏿👆🏿
6130Loading...
03
https://youtu.be/oy1MSjfua0g
6102Loading...
04
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) በ video የተደገፈ ስልጠና ከፈለጉ ይሄን ይመልከቱ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/7sfd6KYPKDc?si=Nv2tZwRUGzYf5JMe
4921Loading...
05
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲 መልካም  ጥናት✅ ቻናላችን ይህ ነው ✅Follow us:👇 https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks
2 21839Loading...
06
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተና 18 ቀናቶች ብቻ ቀሩት !!!
2 5267Loading...
07
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳 @EXAM_PACKAGES ላይ ይቀላቀላሉ ።
9581Loading...
08
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
2 41525Loading...
09
https://youtu.be/7sfd6KYPKDc
2 60024Loading...
10
📚የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል! 💻Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች
3 55161Loading...
11
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ Step by step guide to online exam platform. Educational Assessment and Examinations Service-EAES የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
3 80748Loading...
12
#Grammar #Lesson 2️⃣ TYPES OF TENSES 👉 There are mainly three types of Tenses 👆 Tense በዋናነት በሶስት ይከፈላል። ❶. Present tense ❷. Past tense ❸. Future tense ❶. Present tense 👉 Present tense is a grammatical term used for verbs that describe action happening right now. 👆 Present Tense የምንለው አሁን እየተፈጸመ ያለውን ድርጊት ለሚገልጹ ግሦች የሚያገለግል ሰዋሰዋዊ ቃል ነው። 👉 There are four types of Present tenses 👆 Present tense በአራት ክፍሎች እንከፍለዋለን። 1. Simple Present 2. Present Continuous 3. Present Perfect 4. Present perfect continuous ✅ Let's look at all four of them in one example 👆እስኪ አራቱንም በአንድ ምሳሌ እንመልከታቸው Simple present 👇 ➖ I work Present continuous👇 ➖ I am working Present perfect 👇 ➖ I have worked Present perfect continuous 👇 ➖ I have been working በዚህ ምሳሌ መሰረት ልዪነታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል አስቡ እስኪ። ✅ አራቱንም በዝርዝር እንመልከታቸው 1. Simple Present tense 👉 The simple present, present simple or present indefinite is one of the verb forms associated with the present tensein modern English. It is commonly referred to as a tense, although it also encodes certain information about aspect in addition to present time. The simple present is the most commonly used verb form in English, accounting for more than half of verbs in spoken English. 👆 Simple present በእንግሊዘኛ ከአሁኑ ጊዜ ጋር ከተያያዙት የግሥ ቅርጾች አንዱ ነው። Simple present በተለምዶ እንደ Tense ይቆጠራል፣ ምንም እንኳን ከአሁኑ ጊዜ በተጨማሪ ስለ ገጽታው የተወሰነ መረጃን ቢያስቀምጥም፧ Simple present የ tense ክፍል ነው እንጂ ራሱ Tense አይደለም። Simple present በእንግሊዝኛ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውለው የግሥ ቅጽ ሲሆን በንግግር ጊዜ በእንግሊዝኛ ከሚነገሩ ግሦች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ይይዛል። Formula of Simple present ✅ For positive ➡️ Subject + verb s/es + object E.g John loves to eat burgers. ✅ For Negative ➡️ Subject + do/does + not + verb + object E.g John doesn't love to eat burgers. ✅ For Question ➡️ Do/does + subject + verb + object +? E.g Does John love to eat burgers? Function of Simple present 1. It's used to express habitual action or repeat action 👆 የተለመደ ድርጊትን ወይም የድግግሞሽ ድርጊትን ለመግለጽ E.g I get up at 5:00 am every day. He goes to school every day. We go to church every Sunday. N.B for repeat action we use adverb frequency like sometimes, usually..... 2. It's used to express universal truth or facts 👆 ሁልጊዜ እውነት ለሆነ ነገር/ አለም አቀፍ ተቀባይነት ላለው ነገር E.g Fish live in water. The sun rises in the east. 3. It's used to express actual present 👆 አሁን እየተካሄደ ያለውን ነገር ለመግለጽ E.g Do you see those lights. 4. It's used to express a Future fixed action. 👆 የወደፊት ሁኖ ግን የተወሰነ ቀን ነው። E.g The train starts at 5:00 pm. We go to the bank next week. To be continued.......... Don't forget Join and share your channel 👇👇 #Share
3 00659Loading...
13
👉 #Grammar TENSES #Lesson 1️⃣ What is Tense? Tense : a verb-based method used to indicate the time, and sometimes the continuation or completeness, of an action or state in relation to the time of speaking. Tense የምንለው በግስ ላይ (verb based) የተምሰረተ ሁኖ ጊዜንና አንዳንዴም የድርጊቱን ወይም የሁኔታውን ቀጣይነት ከጊዜ ጋር አገናኝተን ለመናገር የምንጠቀምበት ነው። 👉 The word tense comes from the Latin word  "tempus" which means "time". 👆 Tense የሚለው ቃል የመጣው Tempus ከሚል የላቲን ቃል ሲሆን Tempus ማለት Time (ጊዜ) ማለት ነው። 👉 The concept of tense in English is a method that we use to refer to time - past, present and future. በእንግሊዘኛ የ Tense ጽንሰ ሃሳብ ጊዜን ለመግለጽ የምንጠቀምበት ሲሆን ያለፈውን (past)፧ የአሁኑና (present ) የወደፊቱን (future ) ጊዜ ለማመልከት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው። 👉 Many languages use tense to talk about time. Other languages have no concept of tense at all, but of course they can still talk about time, using different methods. NB:- So, we talk about time in English with tense.  ስለዚህ በእንግሊዘኛ ስለ Tense ስናወራ ስለ ጊዜ እያወራን ነው ማለት ነው። Be focus 👇 We cannot talk of tenses without considering two components of many English. 👆 ስለ ሁለት የእንግሊዘኛ አካላት ሳናቅ ስለ Tenses ማውራት አንችልም። እነዚህ ሁለት አካላትም የሚከተሉት ናቸው 👇 Time and aspect. ✅ Time expresses: 👉 Past - before now አላፊ - ስላለፈ ( ከአሁን በፊት) ስለ ነበረ ድርጊት ስናወራ 👉 present - now, or any time that includes now አሁን - አሁን ላይ ስላለ ድርጊት ስናወራ። 👉 future - after now ወደፊት - ከአሁን በኋላ ✅ Aspect (ሁኔታ) can be express 👉 progressive - uncompleted action ተጀምሮ ስላልተጠናቀቀ ድርጊት የሚያወራ ነው። 👉 perfective - completed action or state ስለተጠናቀቀ ድርጊት ወይም ሁኔታ የሚያወራ። TYPES OF TENSES . . . To be continued.......... #Share
2 73842Loading...
14
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳 @EXAM_PACKAGES ላይ ይቀላቀላሉ ።
4 7175Loading...
15
ምድብ ሁለት✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል             📍ጋምቤላ ብሔራዊ ክልል             📍አማራ ብሔራዊ ክልል እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
3 3047Loading...
16
ምድብ አንድ✌️ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍Addis Ababa ከተማ             📍Sidama Region             📍Tigray Region እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
3 1338Loading...
17
ምድብ ሶስት ✌️ ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ           👉 https://c4.exam.et ነው። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች             📍 ቤንሻንጉል ክልል             📍 ሀረሪ ክልል             📍 አፋር ክልል              📍 ኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች 📌Adama                       📌 Bale 📌 Ambo                        📌 Bishoftu 📌 Agaro                        📌 Borena 📌 Arsi East                   📌 Bule hora 📌 Arsi West                  📌 Buno Badele 📌  Asela                        📌 Dodola 📌 Batu                           📌 East Bale 📌 East Borena              📌 Holeta 📌 Guji                       📌 Horo Guduru 📌 Hararge East       📌 Hararge West                       እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል። በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
3 28772Loading...
18
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
3 48362Loading...
19
ለፈተና የቀረው ጊዜ #49_ቀናቶች #motivation #entrance_2016 #challenge_day_1/50 የሚያስፈልግህ ተጨማሪ ጊዜ አይደለም ፣ ተጨማሪም ጥንካሬ አይደለም ፣ ማነቃቂያም አይደለም፣ ነገር ግን አላማህን አውቀህ በቆራጥነት ወደ አላማህ መቅረብ እንጅ!!! ብዕርሽ ተግባርሽ ነው መቼም መቀየርም ማስተካከልም ለማትችይው ታሪክሽ ትልቅ ዋጋ ስጪ!!! ©ENTRANCE TRICKS ❗️ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ❗️ @entrance_tricks @entrance_tricks
3 09913Loading...
20
📚ውድ የ2016 ዓ/ም ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች እንደምታውቁት የፈተና ቀናት እየቀረበ እንደመሆኑ መጠን፣ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚድያዎች #የተሳሳቱ_መረጃዎች የሚስፋፉበት ወቅት እንደሆነ በመገንዘብ ትኩረታችሁን በፈተና ዝግጅት በማድረግ እና እራሳችሁን ከተሳሳተ መረጃ በመጠበቅ፣ ስለፈተና የሚወጡ መረጃዎችን ከታማኝ ምንጭ ብቻ እንድትከታተሉ እናሳስባችኋለን። ❗️ፈተናውን በተመለከተ የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎች ስኖሩ የምናሳውቅ ይሆናል።
2 7622Loading...
21
Вισℓσgу 🅿️🅻🅰️🅽🆃 🅶🆁🅾️🆆🆃🅷 ሠላም እንዴት ቆያችሁ የተወደዳችሁ የ ቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ለባዮሎጅ grade 10 𝖈unit 4 ይዘን መጥተናል ። አብራችሁን ቆዩ ። 𝖕𝖑𝖆𝖓𝖙 𝖌𝖗𝖔𝖜𝖙𝖍 𝕗𝕣𝕠𝕞 𝕘𝕣𝕒𝕕𝕖 10 𝕦𝕟𝕚𝕥 4 ✔️𝙩𝙝𝙚 𝙡𝙚𝙖𝙛 ✔️𝙥𝙝𝙩𝙤𝙨𝙮𝙣𝙩𝙝𝙚𝙨𝙞𝙨 ✔️𝙩𝙧𝙖𝙣𝙨𝙥𝙤𝙧𝙩 ✔️𝙧𝙚𝙨𝙥𝙤𝙣𝙨𝙚 𝙞𝙣 𝙥𝙡𝙖𝙣𝙩 👁What are the main parts of a plant and their functions? የዕፅዋት ዋና ዋና ክፍሎች የሚባሉት ✍️The roots absorb water and minerals from the soil and anchor the plant in the ground. ✍️ The stem supports the plant above ground, and carries the water and minerals to the leaves. ✍️The leaves collect energy from the Sun and make food for the plant, using an amazing process called photosynthesis. 👁አሁን ደግሞ ስለ ቅጠል ብቻ እንመልከት ። Structure of a leaf 🖌Each leaf consists of the following layers. ✈️Epidermis: It is the outermost layer and secretes a waxy substance called the cuticle. The cuticle helps retain water inside the leaf cells. The epidermis houses the guard cells  which regulate the movement of water into and outside the cell. Guard cells do so by controlling the size of the pores also called stomata. ✈️Mesophyll: This forms the middle layer of the leaf. It is differentiated into two layers depending on the type of cells found: palisade and spongy mesophyll layers. It is in this layer that the chloroplasts are found. ✈️ Chloroplasts are cell organelles that contain chlorophyll which is required for photosynthesis. The vascular tissues of the leaf are contained in the irregularly arranged spongy mesophyll cells. ✈️Vascular Tissue: The vascular tissue is actually found in the veins of the leaf. The vascular tissues are composed of xylem and phloem which are responsible for the transport of water and food. 🖌Functions of a Leaf 🦋Photosynthesis: This is the most important function of a leaf. They contain chloroplasts which have the pigment chlorophyll that is responsible for helping in photosynthesis. The prepared food is transported to the other parts of the plant via phloem tissue. 🦋Helps the plant breathe: The epidermis of the leaf contains guard cells that control and regulate the small pores on the undersurface of the leaves. These pores are called stomata. Stomata are responsible for regulating water in and out of the cell. It is also responsible for the exchange of gases across the epidermis. 🦋Storage of food: In some plants, the leaves are modified to store food. These plants generally have succulent leaves as seen in xerophytic plants. የቀሩትን ሀሳቦች ደግሞ በጥያቄ እንያቸው እስኪ Solved Example for You Q: Which structure of the leaves helps in gaseous exchange? A,Stomata B,Petiole C,Spongy mesophyll D,Xylem Sol: The correct option is  (a) Stomata Stomata are small pores that are found in the lower epidermal layer of the leaf blade. They are regulated by the guard cells. The stomata help in regulating water intake and output across the cells and help in exchange or gases across them too. Q2. Main function of leaf is _. A. Transpiration B. Exchange of Gases C. Photosynthesis D. Cooling  Answer: The main function of leaf is photosynthesis. It produces food for the plant. It has a photosynthetic pigment chlorophyll which converts solar energy into chemical energy. The leaf is also involved in the transpiration process. The transpiration process helps in cooling of plant. The exchanges of gases takes place through stomata present on the leaves. Thus, the correct answer is ‘Photosynthesis. ✍️Leaves have three main internal regions; the epidermis, the mesophyll, and the veins. The epidermis is the outermost layer, being present on the top and bottom of the leaf, the upper and lower epidermis, respectively ✍️What is the external structure of a leaf and their function? Epidermis: It is the outermost layer and secretes a waxy substance called the cuticle. The cuticle helps retain water inside the leaf cells. The epidermis houses the guard cells which regulate the movement of water into and outside the cell. Guard cells do so by controlling the size of the pores also called stomata.
3 16664Loading...
22
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳 @EXAM_PACKAGES ላይ ይቀላቀላሉ ።
6 27110Loading...
የምትፈተኑት በምንድን ነው ???Anonymous voting
  • በ ኦላይን
  • በ ዩኒቨርሲቲ
  • አላወቅንም
0 votes
👍 3
መታየት ያለበት VIDEO ነው!!!👆🏿👆🏿👆🏿
Show all...
👍 7
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) በ video የተደገፈ ስልጠና ከፈለጉ ይሄን ይመልከቱ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://youtu.be/7sfd6KYPKDc?si=Nv2tZwRUGzYf5JMe
Show all...
👍 2
🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ ✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ። ✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። ✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር:: ✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ ✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። ✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ። ✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲 መልካም  ጥናትቻናላችን ይህ ነው ✅Follow us:👇 https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks
Show all...
Entrance Tricks ️️

በ2016 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @entrance_tricks_bot ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

👍 24 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተና 18 ቀናቶች ብቻ ቀሩት !!!
Show all...
👍 9 1
ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND መላክ ነው ። ለመመዝገብ ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳 @EXAM_PACKAGES ላይ ይቀላቀላሉ ።
Show all...
👍 5
#ይለማመዱ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና #በኦንላይን የሚወስዱ ከሆነ ፈተናውን የሚወስዱበት አድራሻ ላይ በመግባት መለማመድ ይጀምሩ፡፡ ተፈታኞች ከተደለደላችሁበት ክላስተር ውጪ ሲስትሙን መጠቀም እንደማትችሉ ያስታውሱ፡፡ በተለያዩ ቦታዎች ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተናውን የሚወስዱ የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ ፈተናው የሚሰጥባቸው አድራሻዎች፦ 👉 https://c2.exam.et 👉 https://c3.exam.et 👉 https://c4.exam.et 👉 https://c5.exam.et 👉 https://c6.exam.et (ተፈታኞች የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ በተያያዘው ምስል ላይ ይገኛል፡፡) @ENTRANCE_TRICKS @ENTRANCE_TRICKS
Show all...
👍 4
Show all...
የ12ኛ ክፍል ኦንላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ...በ online ለሚሰጠው ኢንትራነስ ፈተና ሙሉ ስልጠና

የ ENTRANCE TRICKS ሞዴል ፈተናን ለመውሰድ የሚደረገው ምዝገባ ተጠናክሮ ቀጥሉአል!!! ይሄን ፈተና መፈተን እና እራሳችሁን መለካት የምትፈልጉ ተማሪወች በ 100 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ!!! ከተማሪዎች የሚጠበቀው ከላይ ካሉት አካውንቶች መካከል 100 ብር ብቻ በመክፈል እና የፈላችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ መላክ ብቻ ወደ 👉 SEND (

https://t.me/entrance_tricks_admin)

መላክ ነው ። ለበለጠ መረጃ 👇🏿👇🏿👇🏿 ☎️ በ 0920308061 🤳

https://t.me/entrance_tricks

ላይ ይቀላቀላሉ ። #ethiopianeducation #education #newcurriculum #entrance2016 #exam

👍 4
📚የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል! 💻Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች
Show all...
👍 18🕊 2