cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Remedial student 2016

🤝For 2016 Remedial students 💬 በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ 👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student ✔️የREMEDIAL COURSE MODULE. ✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. ➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.

Show more
Ethiopia4 772The language is not specifiedEducation34 315
Advertising posts
3 613
Subscribers
+924 hours
+547 days
+20030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ © Tikvah University 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
9418Loading...
02
💲#በቴሌግራም ገንዘብ ለማግኘት ይህንን #ቦት ይጠቀሙ👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=dc341bd9-2793-4563-8918-5e00eaa871fa
1 0960Loading...
03
🛑Chemstry Question About Chemical and Compound Formula 1. What is the chemical formula for methane?    - A) CH4    - B) C2H6    - C) C3H8    - D) CH3OH    - Answer: A) CH4 2. Which of the following is the chemical symbol for iron?    - A) Fe    - B) I    - C) Ir    - D) In    - Answer: A) Fe 3. What is the formula for ammonium sulfate?    - A) (NH4)2SO4    - B) NH4SO4    - C) (NH3)2SO4    - D) NH4S2O4    - Answer: A) (NH4)2SO4 4. What is the formula for aluminum oxide?    - A) AlO    - B) Al2O3    - C) AlO3    - D) Al2O    - Answer: B) Al2O3 5. Which of the following represents the formula for acetic acid?    - A) CH3COOH    - B) C2H5OH    - C) HCOOH    - D) C2H4O2    - Answer: A) CH3COOH 6. What is the chemical formula for glucose?     - A) C6H12O6     - B) C12H22O11     - C) C5H10O5     - D) CH2O     - Answer: A) C6H12O6 7. Which compound has the formula NaHCO3?     - A) Sodium carbonate     - B) Sodium bicarbonate     - C) Sodium hydroxide     - D) Sodium sulfate     - Answer: B) 8. What is the chemical symbol for lead?     - A) Pd     - B) Pb     - C) Pt     - D) Li     - Answer: B) Pb 9 Which of the following is the correct formula for copper(II) sulfate?     - A) CuSO4     - B) Cu2SO4     - C) CuS     - D) CuSO3     - Answer: A) CuSO4 10.Which type of bond involves the sharing of electron pairs between atoms? A) Ionic bond  B) Covalent bond  C) Metallic bond  D) Hydrogen bond Answer: B)  https://t.me/Remedial_Student
1 23319Loading...
04
የቅርብ ጊዜዎቹን የ crypto ዜና እና የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ለማወቅ ምርጫዎ👇👇 @crypto_coin_news1 @crypto_coin_news1 @crypto_coin_news1
1 2731Loading...
05
በቱሪዝም ፣ በመስተንግዶ እና በሆቴል ኢንዱስትሪ ተመርቃችሁ መስራት ለምትፈልጉ!!! የአፍሪወርክ ቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል በየቀኑ በዚህ ዘርፍ ከሚወጡ አዳዲስ ስራዎች ተጠቃሚ ይሁኑ።
3490Loading...
06
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
3950Loading...
07
📄 English Final Exam for Remedial Students 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
1 95915Loading...
08
TapSwap ያልጀመራቹ  አሁኑኑ ጀምሩ ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት እንደ notcoin ይሄም እንዳያልፋቹ Tiktok ላይ  ምታቃጥሉት ግዜ ነው እዚ ላይ ምታረጉት አሁኑኑ መጀመር አትርሱ   NOTCOIN Binance,OKX,Bybit ላይ list  ትደርጓል ተረጋግጧል አሁን ላይ የአንድ Notcoin ዋጋ 0.014$ ነው ይህም በቀላሉ 10million notcoin ያለው 140$ ይኖረዋል ማለት ነው P2P market ላይ ሲሸጥ እስከ 16000ብር ድረስ ሊያገኝ ይችላል ዋጋው ለወደፊት ሊጨምር  ይችላል 14 ቀን ብቻ ነው የቀረው tapswap በ Solana Blockchain የታገዘ ነው በ Telegram  Verified   የሆኑ ናቸው ለመጀመር ለምትፈልጉ Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1954465518 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1 6363Loading...
09
🛑በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች ======================== 🏷ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: 🏷ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ 🏷 ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። 🏷ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 🏷ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  🏷ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። 🏷 ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። 🏷የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።             ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
3 36011Loading...
10
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
2 7270Loading...
11
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
1 1450Loading...
12
⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️ ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ  ❤️  የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው? ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊 ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ። አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam  እና  Entrance  Exam መስራት ጀምሩ። በርቱ   የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ  ቢያንስ  1ወር  ምናምን ነው  የቀራችሁ።   በተጨማሪም  እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ  አትረበሹ ። ።የመሰረቁ እድል በጣም ዝቅተኛ ነው  (Already ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ ተስፋ አተደርጉ)   ስለዚህም  ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ)  ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢 ❌❌Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት  Tension እና ጭንቀት  ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ። ⚠️⚠️  Another ATTENTION ⚠️⚠️ 🚫ያላችሁን  ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!! 🧨ይህ ለህዎታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው። በሌላ መረጃ  እስከምንመለስ  ደና ቆዩ❤️❤️      ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
4 2089Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ © Tikvah University 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
Show all...
👍 5🙏 1
💲#በቴሌግራም ገንዘብ ለማግኘት ይህንን #ቦት ይጠቀሙ👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=dc341bd9-2793-4563-8918-5e00eaa871fa
Show all...
🛑Chemstry Question About Chemical and Compound Formula 1. What is the chemical formula for methane?    - A) CH4    - B) C2H6    - C) C3H8    - D) CH3OH    - Answer: A) CH4 2. Which of the following is the chemical symbol for iron?    - A) Fe    - B) I    - C) Ir    - D) In    - Answer: A) Fe 3. What is the formula for ammonium sulfate?    - A) (NH4)2SO4    - B) NH4SO4    - C) (NH3)2SO4    - D) NH4S2O4    - Answer: A) (NH4)2SO4 4. What is the formula for aluminum oxide?    - A) AlO    - B) Al2O3    - C) AlO3    - D) Al2O    - Answer: B) Al2O3 5. Which of the following represents the formula for acetic acid?    - A) CH3COOH    - B) C2H5OH    - C) HCOOH    - D) C2H4O2    - Answer: A) CH3COOH 6. What is the chemical formula for glucose?     - A) C6H12O6     - B) C12H22O11     - C) C5H10O5     - D) CH2O     - Answer: A) C6H12O6 7. Which compound has the formula NaHCO3?     - A) Sodium carbonate     - B) Sodium bicarbonate     - C) Sodium hydroxide     - D) Sodium sulfate     - Answer: B) 8. What is the chemical symbol for lead?     - A) Pd     - B) Pb     - C) Pt     - D) Li     - Answer: B) Pb 9 Which of the following is the correct formula for copper(II) sulfate?     - A) CuSO4     - B) Cu2SO4     - C) CuS     - D) CuSO3     - Answer: A) CuSO4 10.Which type of bond involves the sharing of electron pairs between atoms? A) Ionic bond  B) Covalent bond  C) Metallic bond  D) Hydrogen bond Answer: B)  https://t.me/Remedial_Student
Show all...
👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
የቅርብ ጊዜዎቹን የ crypto ዜና እና የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ለማወቅ ምርጫዎ👇👇 @crypto_coin_news1 @crypto_coin_news1 @crypto_coin_news1
Show all...
👍 1
Repost from Ethio Book Store™
Photo unavailableShow in Telegram
በቱሪዝም ፣ በመስተንግዶ እና በሆቴል ኢንዱስትሪ ተመርቃችሁ መስራት ለምትፈልጉ!!! የአፍሪወርክ ቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል በየቀኑ በዚህ ዘርፍ ከሚወጡ አዳዲስ ስራዎች ተጠቃሚ ይሁኑ።
Show all...
👍 3
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👈
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
Show all...
💯 English entrance exam..
📄 English Final Exam for Remedial Students 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
Show all...
👍 8👏 3
TapSwap ያልጀመራቹ  አሁኑኑ ጀምሩ ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት እንደ notcoin ይሄም እንዳያልፋቹ Tiktok ላይ  ምታቃጥሉት ግዜ ነው እዚ ላይ ምታረጉት አሁኑኑ መጀመር አትርሱ   NOTCOIN Binance,OKX,Bybit ላይ list  ትደርጓል ተረጋግጧል አሁን ላይ የአንድ Notcoin ዋጋ 0.014$ ነው ይህም በቀላሉ 10million notcoin ያለው 140$ ይኖረዋል ማለት ነው P2P market ላይ ሲሸጥ እስከ 16000ብር ድረስ ሊያገኝ ይችላል ዋጋው ለወደፊት ሊጨምር  ይችላል 14 ቀን ብቻ ነው የቀረው tapswap በ Solana Blockchain የታገዘ ነው በ Telegram  Verified   የሆኑ ናቸው ለመጀመር ለምትፈልጉ Link 👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1954465518 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
👍 8
🛑በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች ======================== 🏷ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: 🏷ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ 🏷 ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። 🏷ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 🏷ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  🏷ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። 🏷 ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። 🏷የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።             ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
Show all...
👍 12👎 3👏 1

👍 4 2
💯 English entrance exam..