cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Remedial student 2016

🤝For 2016 Remedial students 💬 በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ 👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student ✔️የREMEDIAL COURSE MODULE. ✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. ➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.

Show more
Ethiopia4 771The language is not specifiedEducation34 016
Advertising posts
3 458
Subscribers
+1224 hours
+617 days
+22130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
Show all...
👍 6 3
💯 English entrance exam..
⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️ ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ  ❤️  የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው? ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊 ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ። አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam  እና  Entrance  Exam መስራት ጀምሩ። በርቱ   የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ  ቢያንስ  1ወር  ምናምን ነው  የቀራችሁ።   በተጨማሪም  እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ  አትረበሹ ። ።የመሰረቁ እድል በጣም ዝቅተኛ ነው  (Already ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ ተስፋ አተደርጉ)   ስለዚህም  ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ)  ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢 ❌❌Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት  Tension እና ጭንቀት  ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ። ⚠️⚠️  Another ATTENTION ⚠️⚠️ 🚫ያላችሁን  ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!! 🧨ይህ ለህዎታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው። በሌላ መረጃ  እስከምንመለስ  ደና ቆዩ❤️❤️      ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
Show all...
👍 14 5🙏 3
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ     ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
Show all...
👍 7 1
Here are some of the most commonly used phrasal verbs in English, along with their meanings and examples: 🔹Bring up - to raise a topic or a child Example: My parents brought me up to be respectful towards others. 🔹Call off - to cancel or postpone something Example: The football match was called off due to bad weather. 🔹Come across - to encounter or find something by chance Example: I came across an old friend while shopping at the mall. 🔹Give up - to stop doing something or surrender Example: After several failed attempts, I gave up trying to learn how to play the guitar. 🔹Look after - to take care of someone or something Example: My sister looks after her elderly neighbor every week. 🔹Put off - to delay or postpone something Example: I've been putting off cleaning my room for days. 🔹Set up - to establish or arrange something Example: We're planning to set up a new business next year. 🔹Take after - to resemble or have similar characteristics to someone Example: My son takes after his father in terms of his sense of humor. 🔹Turn down - to reject or refuse something Example: The company turned down my job application. 🔹Get on - to have a good relationship with someone Example: I get on well with my colleagues at work.          ═❖•🌺🌸•❖═══╗          @educational_top_Quiz          @educational_top_Quiz        ══❖•🌺🌸•❖═══╝
Show all...
👍 4
Who's here?  We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
Show all...
👍 3
👍 8
የሪሚዲያል ፈተና የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3 -¹14 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል! Join for More »»▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
Show all...
👍 10👏 1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡ የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ #ኢፕድ ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       Join for More 📚JOIN: @ethio_learning_center 🫥SHARE 🙏SHARE ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
Show all...
👍 6🥰 2🖕 2😢 1
📣የ2016 Remedial ፕሮግራም ተማሪዎች በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ፈተናዎች ይካሄዳሉ። - የትምህርት ሚኒስቴር የማጠናከሪያ ተማሪዎች ፈተና በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ ለ15 ቀናት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፈው አመት ያጋጠሙትን ችግሮች ለመቅረፍ የማሻሻያ ፈተናው የሚካሄደው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ነው። በጥቅምት ወር መጀመሪያ ላይ 70 በመቶው ምርመራው በመስመር ላይ እና በወረቀት ላይ ለ 15 ቀናት ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል. በዚህ አመት ከ78,000 በላይ ተማሪዎች በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የማስተካከያ ኮርሶችን እየወሰዱ ነው። የማሻሻያ ትምህርቱ ከታህሳስ እስከ ጥቅምት 2010 መጨረሻ ድረስ በመካሄድ ላይ ያለው ውጤታቸው 30 በመቶው በዩኒቨርሲቲዎች ኮርሶች ላይ የተመሰረተ ሲሆን 70 በመቶው ደግሞ ማዕከሉ ባዘጋጃቸው ፈተናዎች ነው ብለዋል። Join for More »»▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center 🫥SHARE 🙏SHARE ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
Show all...
👍 4👎 1 1