Havan COC Preparation
Open in Telegram
📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us. 🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center. 🎯Leave all your coc related worries on trusted hands. 📌Register:@havancocPrep_bot For any inquire:@Drhavan
Show more2 250
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3430 days
Posts Archive
Registration is Still Open for 2016 COC Preparation Class.
We provide COC Preparation class for all Ethiopian Universities.
Join Trusted and Top Ranked COC Preparation Center.
Put all your COC related worries on trusted hands.
97.4% OF Success Rate.
it is all about quality!
Register⤵️
@havancocPrep_bot ለcoc ብቻ
@havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለcoc
Share and join
@havancoctutorialofficial
👩⚕👨⚕የህክምና ተማሪ ከመሆኔ በፊት ባውቃቸው😮 የምላቸው 5⃣ ነገሮች💫
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የሕክምና ተማሪ ለመሆን የቱንም ያህል ጊዜ🕔 ብታሳልፍም፣ Med School🥼እንደጀመረ ያልገመትከው አንዳንድ ነገሮች ሊያጋጥሙክ ይችላሉ።
የሕክምና ዶክተር🩺 (MD) ትምህርት ከየትኛውም ከፍተኛ ትምህርት በጣም የተለየ ነው።😇
ወደ Med School ስትገባ ምን እንደሚጠብቅህ ታዉቃለህ❓🙃
🔎የበለጠ ግልጽ የሆነ ምስል ለመስጠት፣ ጥቂት ዶክተሮች የህክምና በለጠ ግልጽ የሆነ ምስል ለመስጠት፣ የህክምና ተማሪ ከመሆናችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁን በጥቂቱ❓
👨⚕እንደ አንተ ላሉ ሀኪሞች ያላቸውን ምክር አንብብ🫡 ይጠቅምሃል❕
1. በደንብ የታቀደ schedule 📅 መኖሩ በጣም አስፈላጊ ነው( planned መሆን )
✅High school 🏫 and Freshman፣ ብዙ ተማሪዎች ከትልቅ Exam በፊት ከመጨናነቅ🫨 ማምለጥ ወይም ሳምንታዊ የንባብ ስራን በቀላሉ ማለፍ ይችላሉ። እንደዚህ አይነት ብልጠት በህክምና የትምህርት ላይ አይሰራም🙅♀።
🏥የሕክምና ተማሪ መሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው material✍📔 እጥንተህ እንድትጨርስ ይጠይቃል።
🔰ስለዚህ አሪፍ 👌የጥናት ልምድ እና Schedule አስፈላጊ ናቸው❗️
➡️"ሁሉንም ነገር ለማከናወን በሚያስችል መንገድ schedule መያዝ ያስፈልጋል ምክንያቱም ሁሌ ብዙ የሚጠና ነገር አለ😐" ሲሉ Senior ያስረዳሉ።
Part 2 ይቀጥላል.....😉
Collection of Feed backs
Registration is Still Open for 2016 COC Preparation Class.
We provide COC Preparation class for all Ethiopian Universities.
Join Top Ranked COC Preparation Center.
Register⤵️
@havanacocPrep_bot ለcoc ብቻ
@havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለcoc
Share and join
@havancoctutorialofficial
🔴 ትልቅ ቦታ ይደርሳል ተብሎ የተጠበቀ አንድ ሩቅ ዓላሚ ትንታግ ወጣት መልካሙን ሁላ ለመቃረም፣ በዕውቀትና በክህሎት በልጽጎ ለመገኘት ከገባበት ከዕውቀት ማዕከል ፥ ይዞ የገባውን ወኔና በውስጡ ስንተከተክ የነበረውን እምቁን ኃይል ተነጥቆ፣ ትጥቁ ተፈቶ፣ የህልም ሩጫው ተገቶ፣ ተስፋው ተመንምኖና መንገዱ ጠፍቶበት ከአዋቂው በታች ካላዋቂው በላይ መሀል ላይ ስንከላወስ መመልከት ምንኛ ከባድ እንደሆነ ማሰብ ቀላል ሂሳብ ነው።
🔴 በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን፣ ፋርማሲ እና ሌሎችን የጤና ሳይንስ ዲፓርትሜንቶችን ለመማር የሚትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ coc ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ?
✅ የዶክተሮች እና የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ዛሬውኑ በመቀላቀል ዶ/ር የመሆን ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዋስትና አግኙ።
✅ በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል።
✅ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣ የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል።
✅ ተሞክሮ ያካበቱ መምህራኖቻችን በ COC ፈተና ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ ለመርዳት ከፍተኛ ዕውቀት እና ፍላጎት ያላቸው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱን እርምጃ ይመሯችኋል።
📌Meet a Team of Talented
DOCTORS AND MEDICAL STUDENTS.
Registration👇
@havancocPre_bot ለCOC ትቶርያል ብቻ
@havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለ coc ትቶርያል
✅For AAU students, ጥቁር አንበሳ
ግቢ ስገባ እንዴት ነው ምለምደው?
ቆይ ደሞ freshman ላይ በደምብ ማንበብ አለብኝ?😟
ደሞ ከ 4 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ😮🙉
ወዮ🙆♂️ አሁን freshman ካልሰራሁ ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈
💥የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎
💥ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም..
✨🎉🎉እንደቀጠለ ነው✨🎉🎉
ምኑ አትሉም😳?
የ Havan academy l tutorial ነዋ🥰😎
🤓ፍሬሽማን ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመት ብዙ uee አልተሰራም አደል።
ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱?
እና በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial center አቅርበናል🥳🥳
እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆♀️
👨🏫👩🏫አስተማሪዎቻችን
✨Doctors
✨ UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students
✨ Subject experts
✨Young Graduates
🎈እንዲሁም የ አምና Freshman ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል!
እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል?
✅ሁሉንም ምዕራፎች ለተፈጥሮም ሆነ ለማህበራዊ እናስተምራለን።📚
✅ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬
✅ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summery Note አለ።
✅በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የፍሬሽማን ፈተናዎችን እንሰራለን።😯
እንዲሁም የ 2015 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጥያቄዎች ደርሰውና ል : ፈትፍተን እናሰራችኀለን🫡
✅ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ class schedule ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን አሁን እንጀምራለን።🎉
✅ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን።
✅ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform ይሆናል።
🤩ገና ካሁኑ Section 1 ሞልቷል ጉዞ ወደ section 2🏃♀️🏃😄
ለትምህርት አሰጣጡ ጥራት ሲባል በመጀመሪያ ዙር ከ 200 በላይ ተማሪ አንቀበልም።❌
ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የግቢ ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ!😎
ተቀላቀሉን...
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ🔴🔴
👉@havanacademy_bot
👉Contact : @Drhavan
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!
🔥🔥join and share🔥🔥
👉@havanacademy
👉@havanacademy
👉@havanacademy
✅ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን፣ ፋርማሲ እና ሌሎችን የጤና ሳይንስ ዘርፍ ዲፓርትሜንቶችን ከፈለጋችሁ ለ coc Preparation
👉 @havancoctutorialofficial
🔥97.4% ያሳለፍናቸውን የ አምና ተማሪዎቻችንን ለጥራትና ታማኝነታችን ምስክር አርገናል።
❇️ በነገራችን ላይ we are certified educational organization ነን፣
✅ visit one of our partners site
https://www.stempower.org
Havan Academy
Trusted and Top Ranked Learning and Tutoring Center.
Put all your Fresh man Related worries on trusted Hands.
➖➖➖➖➖➖➖➖
@havanacademy
The wait is over!
Havan Academy Registration is Officially Open.
You can Register for
📌Freshman and COC Tutorial
📌Register for Freshman Tutorial only
📌Register for COC Preparation only
ለመመዝገብ
@havanacademy_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
share and Join🙏
@havanacademy
Here Below Let's clarify how to register for the Havan COC Preparation Program.
✅ Click On the start.
✅There are about seven buttons.
✅The first button is all about Havan Academy, we strongly advise you to enroll in the Freshman tutorial (H TutorXcel) of Havan Academy if you wish to elevate your GPA. Your GPA Matters! i.e accounts for more than 50%.
✅The second button displays a short video that shows what Havan COC Preparation is.
✅The registration process to be approved to the Havan COC Preparation Program is completed by clicking on the third button, which is titled Registration.
✅ You will be asked to select your own university when you click the third button. Be sure to choose your university wisely because different universities offer different COC tests.
✅After selecting your own university you will be asked to send the screen shot of the transaction, you will get a CBE account there to make your tuition.
✅it will finally ask you to enter your name to successfully finish the registration process.
‼️then immediately you will get a private link to enter in to a class room and access the tutoring program.
☑️ You may click on the other buttons to learn more about our services.
❇️ if you encounter any problem while registering or want to know anything about us, our program..etc click on Contact admins button, there you will get a phone number to call and telegram username.
✅Please, feel free to ask us. We are committed to helping you at every stage of the application process for medical school.
Havan COC Preparation Center, Trusted and Top Ranked center.
Note: when you register for both coc and freshman tutorial you willl have a great discount. @havanacdemy
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Registration👇
@havancocPre_bot ለCOC ትቶርያል ብቻ
@havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለ coc ትቶርያል
share and join🙏
https://t.me/havancoctutorialofficial/669
አንዳንድ መረጃዎች በዚህ ዓመት እጅግ በጣም ብዙ ተማሪዎች ለህክምና እና ለ ፋርማሲ ት/ት ቤት apply ለማድረግ እንደተዘጋጁ ያሳያሉ። ከዚህ ሁሉ ተማሪ ጋር በመወዳደር አሸናፊ ሆኖ መገኘት ተገቢውን የcoc ዝግጅት እና መረጃ ከማግኘት ጋር ቀጥተኛ በሆነ መንገድ ይገናኛል።
ሁለት ዜና አለን😁
ከባድ ዜና: ጊዜው በፍጥነት ይነጉዳል
መልካም ዜና : ከእኛ ጋር ከሆንህ በCOC ፈተና ውጤታማ ለመሆን የምትችለውን ሁሉ እያረክ ነው።
ማንም የማይሰጥህ ወይም የማይነጥቅህ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው፤ ካልተጠቀምክበት ይጥልሀል! ከተጠቀምክበት ደግሞ ከፍ አድርጎ ስኬታማ ያደርግሀል!
📌ራዕያችን በራሳቸው የሚተማመኑ፣ በስነ ምግባራቸው የታነፁ፣ በስነ ልቦና እና በምሁራዊ ዕውቀት የህክምና እንዲሁም የፋርማሲ ት/ት ቤት ፍላጎት የሚያሟሉ ብቁ ተማሪዎችን ማፍራት ነው። ለዚህም በዚህ ዓመት ወደ ማዕከላችን ከሚጠጉ ተማሪዎች ከ95% በላይ የሆነውን ለማሳለፍ ተግተን እየሰራን እንገኛለን።
በቃላት ጋጋታ ሊገለፅ የማይችለውን ሥራችንን መጥተው ይዩ። ይምጡና ስብስባችንን ዛሬ ያስሱ ፣ የሚፈልጉትን በትክክል እንደሚያገኙ እርግጠኞች ነን!
ለህልምዎ እንጠነቀቃለን ፡ ለስኬትዎ ዋስትና አሁንኑ ያግኙ!
👉D. Medicine
👉D. Dental Medicine
👉B.S. Pharmacy
For Registration⤵️
@havancocPrep_bot
Ask: @Drhavam
🌟መልካም ዜና ለ ዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች🌟
በዚህ ዓመት
🔤Medicine
🔤 Pharmacy
🔤 Dental Medicine የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች
🔵 Addis Ababa University
🔵 Arsi university
🔵 Arbaminch University
🔵 Ambo University
🔵Bahirdar University
🔵 Bule Hora university
🔵 Jimma University
🔵 Haramaya University
🔵 Hawassa university
🔵 Madda WALAABUU university
🔵 Wallaggaa University
🔵 Salaalee University
🔵 Diredawa University
🔵 Gondar University
🔵 Debre Tabor University
🔵 Debre Markos University
🔵 Debre Birhan University
🔵 Dilla University
🔵 Wollo University
🔵 Jigjiga University
🔵 Wolayita Sodo University
🔵 Welkite University
🔵 wachamo university
🔵 Werabe University
Registration⤵️
@havancocPre_bot ለCOC ትቶርያል ብቻ
@havanacademy_bot ለፍሬሽማን እና ለ coc ትቶርያል
Contact: @Drhavan
➖➖➖➖➖➖➖
share and join
@havancoctutorialofficial
Good Morning! May your day be filled with positive things and full of blessings.
This is Havan COC Preparation Center, Where Dreams come to live.
Become a doctor!
Get the promise of our center.
we provide you all the thing that matters in your journey.
Havan Academy will take care of your GPA
COC related worries will be handled in a good manner by highly talented and experienced instructors at our center.
It is the right time to join us.
Registration
@havancocPre_bot ለCOC ትቶርያል ብቻ
@havanacademy_bot ለፍፍሬሽማን እና ለ coc ትቶርያል
Contact: @Drhavn
share and join
@havancoctutorialofficial
Those students going to Join Black Lion Specialized Hospital, Addis Ababa University, the most Prestigious medical school in our country.
join the group below👇👇
https://t.me/BlackLionsInfo_discussion
our previous year trainees
We will come up with amazing Video production on How last year student succeed in getting in to medical school.
Join the Havan Squad of talented Medical Students and professionals.
@havancoctutorialofficial
ለፍሬሽማን እና ለ COC Tutorial ለመመዝገብ
✅Freshman Tutorial and COC preparation የሚለውን button click አድርጉ።
ለምዝገባ @havanacademy_bot
Your GPA and COC Matters!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join 👇
@havanacademy
@havancoctutorialofficial
