Havan COC Preparation
Open in Telegram
📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us. 🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center. 🎯Leave all your coc related worries on trusted hands. 📌Register:@havancocPrep_bot For any inquire:@Drhavan
Show more2 250
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3430 days
Posts Archive
✅የወደፊት ዶክተሮች ! የህክምና ትምህርት ቤት ከመግባታችሁ በፍት ስለምትፈተኑት መግቢያ/coc ፈተና በማሰብ እየተጨናነቃችሁ ይሆን?
የ COC ፈተና የመውሰድ ሐሳብ ከአቅማችሁ በላይ ሆኖ ይሰማችኋል?
✨እንግዲያውስ take it easy .....! የመግቢያ ፈተናውን ለማለፍ ያስችላችሁ ዘንድ ተገቢውን ዕውቀት፣ ክህሎት እና ልምድ ለማስታጠቅ ሙሉ ዝግጅታችን እንደጨረስን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
❇️Havan COC ዝግጅት ማዕከል የምያስፈልጋችሁን ድጋፍ ለመስጠት ቆርጦ የተነሳ የህክምና ተማሪዎች እና ባለሙያዎች ስብስብ ነው። መምህራኖቻችን ልምድ ብቻ ሳይሆን ስኬታማ እንድትሆኑ ለመርዳትም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው።
✅ለፈተናው የሚያስፈልጉትን፣ አስፈላጊ ርዕሰ ጉዳዮች እና ቁሳቁሶች በሙሉ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
✅ በጣም ቀላል ፣ ግልጽ እና በደንብ ሊረዱ የሚችሉ የ30 ደቂቃ ቪዲዮዎች በማዘጋጀት ሳይደክማችሁ ፈታ ዘና እያላችሁ የምትማሩ ይሆናል ። ከዚህ በፍት በ coc ፈተና ላይ የወጡ በማዕከላችን የሚገኙ ጥያቄዎችንም የምትለማመዱ ይሆናል።
✅ምን ይሄ ብቻ integrated curriculum በመቅረጽ የተለያዩ ሰርቪሶችን እናቀርባለን። TT, MT, BIP , Senoju pair, COC Store Visit, interview package እና መሰል ፕሮግራሞችን ከማዕከላችን ብቻ የምታገኟቸው በዓይነታቸው ለየት የምሉ ሰርቭሶቻችን ናቸው።
❇️በተጨማሪም Personalized Approach ስለምንጠቀም ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልጋችሁን ትኩረትና ድጋፍ ማግኘት ትችላልችሁ።
ጊዜ የለኝም ብሎ መጨናነቅ አይታሰብም። ከፕሮግራማችሁ ጋር የሚስማማ ፕሮግራም ለማውጣት የሚያስችሉ አማራጮችን እናቀርባለን። Online class አማራጮችን ከተለያዩ የሶሻል ሚድያ አውታሮች ማግኘት ትችላላችሁ። ON Youtube
✅ወደ pharmacy, medical Doctor, and Doctor in Dental Medicne የምታደርጉትን ጉዞ ከእኛ ጋር በመጀመር አሰተማማኝ ዋስትናን ከማዕከላችን ማግኘት ትችላላችሁ።
📌 የማማከር አገልግሎት ከመስጠት ጀምረን፣ ዓላማ እና አቅጣጫ ለማሳየት ሁሌም ዝግጁዎች ነን።
ሃቫን coc ሴንተር የዓመታት (የ 12) ልፋታችሁን እውን ለማድረግ ቆርጦ የተነሳ የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ነው።
🔴ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ? በHavan COC ዝግጅት ማዕከል በመመዝገብ ፣ ሃኪም የመሆን ህልማችሁን እውን አድርጉ።
ለመዝገብ: @havancocPrep_bot
Note: ለፍሬሽማን ትቶርያል እና ለ COC Preparation ስትመዘገቡ በታላቅ ቅናሽ ታገኛላችሁ። @havanacademy_bot
any question: @DrHavan
share and join🙏🙏
https://t.me/havancoctutorialofficial
Part - 2
✅How the class will be given
ፍሬሽ ማን ኮርሶች እጅግ በጣም tight የሆነ Schedule ስላላቸው ሁሉን ትምህርት በአካል ተገኝቶ ማስተማር ፡ የመማር ማስተማር ሥነስርዓቱን አደጋ ላይ ይጥላል። ለዚህም ተብሎ HCPC 90% የሚሆነውን ትምህርት በonline ክላስ የሚሰጥ ይሆናል። አስፈላጊውን ጊዜ እና ሰዓት በማዘጋጀት ተማሪዎች ከመምህራንና ከሌሎች ከHCPC አባላት ጋር የሚተዋወቁበት እና የተለያዩ ልምዶችን የሚያገኙበት መድረክ እንፈጥራለን።
✅Methodology
Has three phases:
📌የመጀምሪያው ምዕራፍ የCOC ሰልጣኞች ከመምህርን ጋር የሚተዋወቁበት፣ ማንኛውንም የሚሰማቸውን ስሜት በነጻነት ለመግለጽ፣ ለመጠየቅና ለማውራት ድፍረት የሚያገኙበት የትውውቅ ምዕራፍ ነው። በዚህ ምዕራፍ የHCPC መምህራን ሚና ተማሪዎች ከአዲሱ ከግቢ አካባቢ ጋር በቀላሉ እንድላመዱ እና የፍሬሽማን ኮርሶችን በአሪፍ ሁኔታ በመከታተል አሪፍ GPA መስራት ይችሉ ዘንድ መንገድ እና አቅጣጫ ማሳየት ይሆናል።
📌ይህም በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት አዲሱን የግቢ አካካቢ በቅጡ ካለመልመዳቸው ጋር ተያይዞ የሚነሳዉን የተማሪዎችን ግራ መጋባት እና መደነባበር የሚያቃልላቸው ይሆናል።
✅NOTICE: በአብዘኞች ዩኒቨርሲቲዎች GPA covers 70% being with UEE result, so we need to take care for our trainees GPA. That’s why first phase is needed. Even if you get a COC score of 30% out of 30%, you won't have guaranteed admission to medical school if your GPA isn't sufficient.
Your GPA also Matters! Havan Academy
📌ሁለተኛው ምዕራፍ፥- ተማሪዎች በ 1ኛው ምዕራፍ ከአዲሱ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ እንዲሁም ከፍሬሽ ማን ኮርሶች፣ ከጓደኞቻቸው እና ከመምህራን ጋር የተሻለ ቁርኝት ስለፈጠሩ በ2ኛው ምዕራፍ ለCOC ፈተናቸው የሚያዘጋጃቸውን ትምህርቶችን በጥልቀት መማር የሚጀምሩበት ምዕራፍ ይሆናል።
📌በሶስተኛው ምዕራፍ ተማሪዎች በበላፉት ዓመታት የወጡ የCOC እና የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችን ከመምህራኖቻቸው ጋር በመሆን የምሰሩበት እና በምዕራፍ ሁለት የተማሩትን ትምህርቶችን የምከልሱበት፣ የ COC STORE VISIT የሚያደርግጉበት የመጨረሻው እና ወሳኙ ምዕራፍ ነው። ለዚህም አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች ከነማብራርያዎቻቸው ጋር ተዘጋጅተዋሉ።
✅Intake capacity of Havan COC preparation CENTER
📌የ HCPC intake capacity እንደዬ ህክምና ት/ት ቤት Intake capacity የሚሆን ይሆናል። የህክምና ት/ት ቤቶች በየዓመቱ ከሚቀበልሉት ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ ይሆናል። ለምሳሌ፥ ከዚህ በፍት ለተከታታይ ሶስት ዓመታት የAAU med school intake capacity 180ተማሪዎች ነበር። 150 Doctor of Medicine and 30 Doctor of Dental Medicine students.
በዚህ መሠረት የተሻለ ጥራት ያለውን ስልጠናና ት/ት ለተማሪዎቻችን ለመስጠት የመቀበል አቅማችን በተወሰኑ ተማሪዎች የምንገድብ ይሆናል። ይህ የታሰበበት ምክንያት በHCP ማኦከል ውስጥ ስልጠናውን ያገኙ ተማሪዎች በሙሉ የምያልፉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ታቅዶ ነው❗️
📌 የሰልጣኙ ቁጥር ባነሰ ልክ የተሻለ ጥራት ያለውን ት/ት እና ስልጠና ለመስጠትም አመቺ መሆኑን ከግንዛበ ውስጥ በማስገባትም ጭምር ነው።
❇️Put all your COC related Worries on Trusted Hands.
Inside every Aspiring Medical student is a Doctor.
Nurture that Doctor being at trusted and Top Ranked COC Preparation Center.
ምዝገባ በቅርቡ የምንጀምር ይሆናል
share and join our channel👇👇👇👇👇
@havancoctutorialofficial
Part - 1
✅ሠላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ?
📌ስለ Havan COC exam Preparation Platform ጠቅለል ያለ ገለፃ ይዘንላችሁ መጥተናል።
NOTE: HCPC stands for Havan COC preparation Center.
✅General principle and Nature of Havan COC Preparation CENTER (HCPC)
📌HCPC በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ የሜድስን፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትሜንቶችን በምያጠኑ በህክምና ሳይንስ ተማሪዎች እና በወጣት ዶክተሮች የተቋቋመ ድርጅት ነው። በመሠረቱም ህክምና ሳይንስ (Medicine) ለማጥናት ፍላጎት ያላቸው አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች በጥሩ ሁኔታ፣ በተገቢው መንገድ እና ሰዓት ስለ COC ፈተናው ይዘት እና አወጣጥ ተገቢውን መረጃ በማግኘት ብቁ እንዲሆኑ ዘንድ ለማስቻል የተመሰረተ online platform ነው።
📌የ HCPC ዋና ዓላማው የcoc ፈተና ላይ ሊካተቱ የምችሉ ይዘቶችን በዘርፉ ለዓመታት ልምድን ባካበቱ መምህራን በማስተማር ተማሪዎች ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ ማብቃት ነው። ከዚህ በተጨማሪ ተማሪዎችን በግቢ ቆይታቸው ላይ የሚገጥሟቸውን ማንኛውንም የስነልቦና ጫናን ጨምሮ ለተለያዩ ችግሮች የማይቋረጥ ድጋፍ እና የምክር አገልጎሎቶችን በማቅረብ ማገዝ ነው።
✅የ HCPC Class Schedule ከተማሪዎች የፍሬሽ ማን Schedule ጋር በማይጋጭ ሁኔታ ፣ በጣም organized በሆነ መንገድ የሚሰጥ ይሆናል።
የፕሮግራማችን ተጠቃሚዎች
👉 Doctor of Medicine
👉 Doctor of Dental Medicine
👉 Pharmacy
ከነዚህ በተጨማሪ የ ህግ እና አርክቴክት ፕሮግራሞች መገቢያ ፈተና (COC ን ) የምናስተምር ይሆናል።
✅Our services for the trainees ፥
📌 ለ HCPC ሰልጣኞች በየትኛውም የህይወታቸው ጉዳይ ላይ የማማከር አገልግሎት በነፃ መስጠት፣
📌ለፍሬሽ ማን ትምህርቶች የተለያዩ አጋዥ መጽሃፍት እና የማንበቢያ ቁሳቁሶችን በተለዬ መንገድ በማቅረብ አሪፍ GPA እንዲያመጡ ማገዝ፣ (በሃቫን አካዳሚ የሚሰጠውን የፍሬሽማን ኮርስ ትቶያል በ ቅናሽ የሚያገኙ ይሆናል)
📌በCOC ጥያቄ ላይ የሚወጡ ይዘቶችን በተለያዩ ርዕሶች ከፋፍለን በሚገባ ጥራት እና ቅልጥፍና ማስተማር (Providing coc exam based lectures)
📌ከዚህ በፍት በተለያዩ ባቾች የወጡ የcoc ጥያቄዎችን ማሰራት፣
📌የመለማመጃ ቃለ መጠይቆችን (Mock interviews) በማዘጋጀት ተማሪዎችን ማለማመድ፣ በተለይ ለጥቁር አንበሳ ለሚወዳደሩ ተማሪዎች) MT session
📌የስነልቦና ግንባታ በማድረግ ከፍለፍታቸው ለምጠብቃቸው ቃለመጠይቅ እና ለ COC ፈተናው በሚገባ መልኩ እንድዘጋጁበት ማብቃት
📌 በማዕከላችን የሜገኘውን የ COC Store VISIT ማስደረግ፣
📌ከዚህ በፍት ከነበረን ልምድ ወደ ሚፈልጉት ዲፓርትሜንት ለመገባት ትልቁን ሚና ከሚጫወቱ ምክንያቶች አንዱ GPA ነው (50% እና ከዚያ በላይ) ፣ COC almost በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች 30% እና ከዚያ በታች ነው። ስለዚህ በHavan Academy ተማሪዎቻችን 4 እንዲያመጡ ስፔሻል ካልሶችን በመስጠት ልዩ ትኩረት የሚናደርግ ይሆናል።
✅What makes HCPC unique‼️
📌ሁሉም የ HCPC ሁሉም መምህራን የህክምና ዶከትሮች እና ሲኒየር ተማሪዎች ከመኦናቸው በላይ ሁሉም አስተማሪዎች ከዓመታት በፍት ተማሳሳይ የCOC ፈተና ተፈትነው በከፍተኛ ውጤት ማለፍ የቻሉ፣ ለህክምና ት/ት ቤት ብቁ የሆኑ እንዲሁም በከፍተኛ ሁኔታ ስለ ህክምና ሳይንሱ እና ስለ ህክምና ት/ት ቤት መግቢያ COC ፈተናው ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ናቸው። ይህ ደግሞ ተማሪዎቻቸውን በሚገባ ጥራት እና ትጋት ለማስተማር ነገሮችን ቀላል ያደርጋል።
እንዚህ በህክምና ሳይንስ ትምህርት ቤት ለዓመታት የቆዩ ዶክተሮች እና ሲንየር የሜድስን ተማሪዎች በ COC ፈተናዎች ላይ የሚወጡ በጣም መሰረታዊ የሆኑ የhuman anatomy, physiology, embryology , pathology, pharmacology..etc ክፍሎችን በቀላሉ የሚያስተምሯችሁ ይሆናል።
📌አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶሪያሎችን ከበቂ summery ኖቶች ጋር የሚያስተምር ይሆናል። ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ TT session ይኖራቿል።
📌 እንዳልናችሁ COC ብቻውን 30% አስተዋጽኦ አለው ፣ GPA የሚባል ነገር አለ ( > 50%) ። ለዚህ COC እኛጋር የሚማሩ ተማሪዎች በተለየ መንገድ ከ havanAcademy ድጋፍ የሚያገኙ ይሆናል።
📌 ጥራት ላይ ትልቁን ትኩረት ስለሚናደረግ ብዙ ተማሪዎችን አንቀበልም። ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ምን ያክል ተማሪዎችን ተቀብለን እንደምናስተምር የዚህን ዓመት ኮታ በሚቀጥሉ ቀናት የሚናወጣ ይሆናል።
📌 ሌላይኛው HCPCን ልዩ የምያደርገው ነገር ቢኖር ፡ የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎችን (Social media platforms) በመጠቀም ለሰልጣኞች የምያስፈልጋቸውን ትምህርት፣ መረጃ እና የምክር አገግልግሎት ማቅረብ መቻሉ ነው።ይህንን ለማድረግም በዩትብ ጭምር (Havan Tube) ከ Pre Med እስከ Internship በምለው ፕሮግራሙ ላይ ስለ ህክምና ት/ት፣ ስለ ህክምና ተማሪዎች ህይወት እንዲሁም በጠቅላላ ስለህክምናው ዘርፍ በምስል የተደገፉ ቪዲዮዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎች ስለ ፊልዱ በቂ የሆነ መረጃ እና ዕውቀት እንዲያገኙበት እያደረገ ይገኛል።
ይቀጥላል....
join and share for more👇👇👇👇👇
@havancoctutorialofficial
ምዝገባ በቅርብ ቀን እንጀምራለን!
Part - 1
✅ሠላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ?
📌ስለ Havan COC exam Preparation Platform ጠቅለል ያለ ገለፃ ይዘንላችሁ መጥተናል።
NOTE: HCPC stands for Havan COC preparation Center.
✅General principle and Nature of Havan COC Preparation CENTER (HCPC)
📌HCPC በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚገኙ የሜድስን፣ ፋርማሲ እና ሌሎች ዲፓርትሜንቶችን በምያጠኑ በህክምና ሳይንስ ተማሪዎች እና በወጣት ዶክተሮች የተቋቋመ ድርጅት ነው። በመሠረቱም ህክምና ሳይንስ (Medicine) ለማጥናት ፍላጎት ያላቸው አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች በጥሩ ሁኔታ፣ በተገቢው መንገድ እና ሰዓት ስለ COC ፈተናው ይዘት እና አወጣጥ ተገቢውን መረጃ በማግኘት ብቁ እንዲሆኑ ዘንድ ለማስቻል የተመሰረተ online platform ነው።
📌የ HCPC ዋና ዓላማው የcoc ፈተና ላይ ሊካተቱ የምችሉ ይዘቶችን በዘርፉ ለዓመታት ልምድን ባካበቱ መምህራን በማስተማር ተማሪዎች ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ ማብቃት ነው። ከዚህ በተጨማሪ ተማሪዎችን በግቢ ቆይታቸው ላይ የሚገጥሟቸውን ማንኛውንም የስነልቦና ጫናን ጨምሮ ለተለያዩ ችግሮች የማይቋረጥ ድጋፍ እና የምክር አገልጎሎቶችን በማቅረብ ማገዝ ነው።
✅የ HCPC Class Schedule ከተማሪዎች የፍሬሽ ማን Schedule ጋር በማይጋጭ ሁኔታ ፣ በጣም organized በሆነ መንገድ የሚሰጥ ይሆናል።
ፕሮግራማችን
👉 Doctor of Medicine
👉 Doctor of Dental Medicine
✅Our services for the trainees የምከተሉት ናቸው፦
📌 ለ HCPC ሰልጣኞች በየትኛውም የህይወታቸው ጉዳይ ላይ የማማከር አገልግሎት በነፃ መስጠት፣
📌ለፍሬሽ ማን ትምህርቶች የተለያዩ አጋዥ መጽሃፍት እና የማንበቢያ ቁሳቁሶችን በማቅረብ አሪፍ GPA እንዲያመጡ ማገዝ፣ (በሃቫን አካዳሚ የሚሰጠውን የፍሬሽማን ኮርስ ትቶያል በ ቅናሽ የሚያገኙ ይሆናል)
📌በCOC ጥያቄ ላይ የሚወጡ ይዘቶችን በተለያዩ ርዕሶች ከፋፍለን በሚገባ ጥራት እና ቅልጥፍና ማስተማር (coc exam based lectures)
📌ከዚህ በፍት በተለያዩ ባቾች የወጡ የcoc ጥያቄዎችን ማሰራት፣
📌የመለማመጃ ቃለ መጠይቆችን (Mock interviews) በማዘጋጀት ተማሪዎችን ማለማመድ፣ በተለይ ለጥቁር አንበሳ ለሚወዳደሩ ተማሪዎች)
📌የስነልቦና ግንባታ በማድረግ ከፍለፍታቸው ለምጠብቃቸው ቃለመጠይቅ እና ለ COC ፈተናው በሚገባ መልኩ እንድዘጋጁበት ማብቃት
📌ከዚህ በፍት ከነበረን ልምድ ትልቁን ሚና ከሚጫወቱ ምክንያቶች አንዱ GPA ነው (50% እና ከዚያ በላይ) ፣COC almost በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች 30% እና በታች ነው። ስለዚህ በHavan Academy ተማሪዎቻችን 4 እንዲያመጡ ስፔሻል ካልሶችን በመስጠት ልዩ ትኩረት የሚናደርግ ይሆናል።
✅What makes HCPC unique‼️
📌ሁሉም የ HCPC ሁሉም መምህራን የህክምና ዶከትሮች እና ሲኒየር ተማሪዎች ከመኦናቸው በላይ ሁሉም አስተማሪዎች ከዓመታት በፍት ተማሳሳይ የCOC ፈተና ተፈትነው በከፍተኛ ውጤት ማለፍ የቻሉ፣ ለህክምና ት/ት ቤት ብቁ የሆኑ እንዲሁም በከፍተኛ ሁኔታ ስለ ህክምና ሳይንሱ እና ስለ ህክምና ት/ት ቤት መግቢያ COC ፈተናው ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ናቸው። ይህ ደግሞ ተማሪዎቻቸውን በሚገባ ጥራት እና ትጋት ለማስተማር ነገሮችን ቀላል ያደርጋል።
እንዚህ በህክምና ሳይንስ ትምህርት ቤት ለዓመታት የቆዩ ዶክተሮች እና ሲንየር ተማሪዎች በ COC ፈተናዎች ላይ የሚወጡ በጣም መሰረታዊ የሆኑ የhuman anatomy, physiology, embryology , pathology, pharmacology..etc ክፍሎችን በቀላሉ የሚያስተምሯችሁ ይሆናል።
📌ሌላው ደግም HCPC አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳይ ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶሪያሎችን ከ በቂ summery ኖቶች ጋር የሚያስተምር ይሆናል። ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ TT session ይኖራቿል።
📌 እንዳልናችሁ COC ብቻውን 30% ነው የሚሸፍነው፣ GPA የሚባል ነገር አለ። ለዚህ coc እኛጋ የሚማሩ ተማሪዎች በተለየ መንገድ ከ havanAcademy ድጋፍ የሚያገኙ ይሆናል።
📌 ጥራት ላይ ትልቁን ትኩረት ስለሚናደረግ ብዙ ተማሪዎችን አንቀበልም። ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ምን ያክል ተማሪዎችን ትቀብለን እንደምናስተምር የዚህን ዓመት ኮታ በምቀጥሉ ቀናት የሚናወጣ ይሆናል።
📌 HCPCን ልዩ የምያደርገው ነገር ቢኖር ፡ የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎችን (Social media platforms) በመጠቀም ለሰልጣኞች የምያስፈልጋቸውን ትምህርት፣ መረጃ እና የምክር አገግልግሎት ማቅረብ መቻሉ ነው።ይህንን ለማድረግም በዩትብ ጭምር (Havan Tube) ከ Pre Med እስከ Internship በምለው ፕሮግራሙ ላይ ስለ ህክምና ት/ት፣ ስለ ህክምና ተማሪዎች ህይወት እንዲሁም በጠቅላላ ስለህክምናው ዘርፍ በምስል የተደገፉ ቪዲዮዎችን በማዘጋጀት ተማሪዎች ስለ ፊልዱ በቂ የሆነ መረጃ እና ዕውቀት እንዲያገኙበት እያደረገ ይገኛል።
ይቀጥላል....
join and share for more👇👇👇👇👇
@havancoctutorialofficial
ምዝገባ በቅርብ ቀን እንጀምራለን።
We will Upload amazing video at 2:30 in the morning.
ቪድዬው ስለቀቅ ቶሎ ለማዬት ዩትብ ቻናላችን subscribe ያድርጉ: https://www.youtube.com/watch?v=8chAW3mHPjM&t=166s
Exam result for 2023 Medical School Applicants
Please note the following points
INTERVIEW for selected applicants;
1. Interview for accepted applicants is grouped into two. Time of interview is as follows.
a. Morning Interviewee group, Arrive at 8:00 AM ( tewat hulet (2 )SEEA’T local time) at the
Administration Building
b. Afternoon Interviewee group, Arrive at 1:00 PM ( keseat behula (7) SEBA’T SEEA’T Local time) at the
Administration Building
2. If you have complaint you can come to the administration office On Monday, November 6, 2023/
Tikemt 26 2016 until 5:00 PM ( keseat behula (11) ASERA ANDD SEEA’T Local time) at the administration
building
3. If you want to have your answer sheet retrieved and check the results you must: –
a. Write an application letter that you want to Check the answer sheet.
b. Pay 100 birr and attach the receipt with your Hand written application letter on the following Bank
Account number of the college: 1000208431068
@havancoctutorialofficial
Dear students,
As the morning sun rises, so does your determination and courage to take on the St. Paul Medical School entrance exam. Today marks a significant milestone in your journey towards a bright future in the medical field.
We wish each and every one of you the best of luck. You have spent countless hours studying, preparing, and pushing yourselves to reach this point. Now is the time to trust in your abilities and let your hard work shine.
Remember, you are well-equipped with knowledge, skills, and the passion to make a difference in the world of medicine. Embrace this opportunity to showcase your talents and demonstrate your dedication to the pursuit of healing and caring for others.
Stay calm, focused, and believe in yourselves. Trust that all the effort you have put in will pay off. This exam is just another step towards realizing your dreams, and we have no doubt that you will excel.
May luck be on your side today, guiding you through each question and challenge that comes your way. Remember to take deep breaths, stay positive, and give it your all. You have come so far, and we are incredibly proud of your commitment and determination.
Good luck, dear students!
Havan COC Preparation Center, Trusted and Top Ranked Center.
https://t.me/havancoctutorialofficial/648
https://t.me/havancoctutorialofficial/648
https://t.me/havancoctutorialofficial/648
Exam venue: is Medhanialem secondary school
Exam Date: Sunday November 05, 2023 at 2 O’clock local time (morning)
All candidates should bring an Identification card, pen, pencil, sharpener and rubber.
CANDIDATE WITHOUT IDENTIFICATION CARD WILL NOT ALLOW TO SIT FOR EXAM.
For any compliant come to registrar office before Friday 10 O’clock local time
Havan coc Preparation Center
for Registration
@haancocPrep_bot
If you are considering a career in medicine, here is some advice to help you on your journey:
1. Research and Gain Exposure: Take the time to thoroughly research the field of medicine and gain exposure to different medical sectors. Shadowing doctors, volunteering at hospitals or clinics, and participating in medical internships or summer programs can give you a firsthand experience of what it's like to work in the medical field.
2. Focus on Academics: Medicine is a demanding and competitive field, so it's important to prioritize your academics. Maintain a strong GPA, particularly in human science since it is foundational to medical studies.
3. Develop Strong Communication and Interpersonal Skills: Medicine is not just about scientific knowledge; it also requires effective communication and interpersonal skills. Practice active listening, empathy, and clear communication to build strong relationships with patients and colleagues. Consider joining organizations or clubs that promote teamwork and leadership skills.
4. Pursue Extracurricular Activities: Medical schools value well-rounded applicants, so engage in extracurricular activities that showcase your diverse interests and skills. This could include involvement in community service, sports, arts, or leadership roles in student organizations. These experiences demonstrate your ability to manage time, work with others, and contribute to your community.
5. Prepare for the Medical College Admission Test (COC): The COC is a standardized exam that assesses your knowledge of biology, chemistry, physics, SAT and critical thinking skills. Develop a study plan and dedicate ample time to prepare for this exam. Consider enrolling in COC preparation courses or utilizing study materials to enhance your performance.
6. Seek Mentorship and Guidance: Connect with mentors who can provide guidance throughout your journey into medicine. They can offer advice on selecting the right undergraduate program, preparing for medical school interviews, and navigating the application process. Additionally, seek out opportunities to network with healthcare professionals who can provide valuable insights and support.
7. Stay Informed and Adaptable: The field of medicine is constantly evolving, so it's important to stay updated on the latest research, advancements, and medical practices. Develop a habit of reading medical journals, attending conferences, and engaging in continuing education opportunities. This will demonstrate your commitment to lifelong learning and staying at the forefront of medical knowledge.
8. Be Resilient and Persistent: The path to becoming a doctor can be challenging and demanding. It's important to develop resilience and persistence to overcome obstacles and setbacks. Stay motivated, seek support from peers and mentors, and remember your passion for helping others as you navigate through the rigorous journey of medical education.
✅ Pursuing a career in medicine requires dedication, hard work, and a genuine passion for helping others. By following these pieces of advice, you can set yourself up for success on your path to becoming a healthcare professional.
Havan COC Preparation Center, Trusted and Top Ranked Center
St.Paul COC Preparation.
Registration is Open
@havancocPrep_bot
