እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት
Open in Telegram
ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ 🙏🙏🙏 እንኳን በደህና መጡ የክርስቶስ ቤተሰቦች ፡ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራትና የበረከት ልጆች ፡ እንዲሁም የፃድቃን ሰማዕታት ወዳጆች። ይህ Group ያንተም፣ያንችም የሁላችንም ነው። በዚ በአንድ ስፍራ እንድንሰባሰብ፣እንድንማማር የፈቀደው የፍጥረት ሁሉ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።አሜን🙏🙏🙏 RULE 1> በዚህ Group መን
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 046
Repost from እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት
የኪዳነምህረትወዳጆች_ሼር_በማድረግ_ይህቺን_ድንቅ_እና_ጥንታዊ_ገዳም_አስተዋውቁ
#ሰሚነሽ_ኪዳነምሕረት_ገዳም
#የምትገኘው ከደብረ ብርሀን ወደ ጅሩ በሚወስደው መንገድ 10ኪሜ ርቀት ላይ ሲሆን ገዳሟም በንብ የምትጠበቅ ጥንታዊና እጅግ ድንቅ ገዳም ናት::
#ገዳሟን የመሰረቱት አጼ ናኦድ የተባሉ መንፈሳዊና ስለ እግዚአብሔር ያደሩ ንጉስ ናቸው::
#ገዳሟ የተገደመችው በ1487ዓም ሲሆን ዳግማዊ አጼ ምንሊክ ክርስትና የተነሱባት ጥንታዊ ገዳም ናት::
#በዚህ ገዳም ውስጥ 12 አይነት ፀበል ሲኖር ከእነዚህም ውስጥ
የሰሚነሽ ኪዳነምህረት
የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ፣
የቅዱስ ገብርኤል እና ሌሎች 9 ፀበሎች ፈልቀው በጣም ብዙ ሰዎች ድህነት አግኝተው እየመሰከሩ ይገኛሉ::
#በዚህ ታላቅ ገዳም ውስጥ 300 መናኝ አባቶች የተሰወሩበትና አስከ ዛሬ ድረስ እመቤታችን ኪዳነ ምህረት በገሀድ ለበቁ አባቶች የምትገለፅበት ጥንታዊ የፅድ ዛፍ የሚገኝበት እጅግ ድንቅ ገዳም ነው::
#እመቤታችን በምትገለፅበት በዚህ ገዳም ውስጥ በየ15 ቀኑ ብዙዋችን ከካንሰር፣ስኳር፣ደም ግፊት፣HIV ኤድስ፣ከውስጥ ደዌ የፈወሰው የማር ፀበል በየ15 ቀኑ ይሰጣል።
#እንዲሁም የክርስትና ስም ለአባቶች በመስጠት ሰባት ቀን ፀሎት ይደረጋል::
#ስለዚህ በስጋ ደዌ የምትሰቃዩ ፣ ልጅ በማጣት የምታለቅሱ ፣ በአጋንንት አሰራር የምትረበሹ እንዲሁም በመተት ታስራቹ የምታዝኑ ስራ በማጣት እና በትዳራቹ የምትጨነቁ ሁሉ እመቤታችን አናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለዚህ ሁሉ ችግራችን መልስ ስላላት ወደ ደጇ በመምጣት ድህነተ ስጋ ድህነተ ነብስ እንድናገኝ ምስክሮች እንሆን ዘንድ የሷ መልካም ፈቃዷ ይሁንልን::
ሙሉ ታሪኳን በዚህ Link ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ https://youtu.be/OxUbBchl82Y
#ኪዳነምህረት_ለደጇ_ታብቃችሁ
1 046
እውነት ነው ኪዳነ ምህረት እናት ብዙ ነገሮችን ፈታልኛለች አሁንም የነገርኳት አለኚ አስተካክላልኚ ከደጇ መጥቼ ለምስክርነት ታብቃኚ ቃሌ ነው 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
1 046
የለሁት,አረብ,ሀገር,ነው,,ስለዚህ,,2015,ጠር,ላይ,ነው,የተሰድኩት,እናበስደት,ላይ,ስጋ,በልቻለሁ,እናአስኮሁን,እየበላሁ,ነው,አሁን,መፆም,አልቺልም,
1 046
1 046
Repost from እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት
EOTC TV | ዕቅበተ እምነት | እንግዳ ከሆነ ትምህርት ተጠበቁ
https://youtube.com/watch?v=ZTS7rVSdN_c&si=kwJIuyTMIZtENMZX
