en
Feedback
Woye Tech (Online Work)

Woye Tech (Online Work)

Open in Telegram

🚀አዳዲስ የኦንላይን ስራ መረጃዎችን ፣ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ፣ ጌሞችን እንዲሁም ሌሎችንም ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮችን ያገኛሉ። 📱ማንኛዉም አይነት ስለ ኦንላይን ስራ እና ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ይላኩልን። 👇👇👇 @woyewoya

Show more
983
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-1930 days
Posts Archive
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው
+8
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው በላይ ሲገባበት serveru FAIL ይሆናል ለራሳቺሁ ብቻ ተጠቀሙ File Create ለማድረግ Start ብላችሁ ከስር ባለዉ ምስል መሰረት ክፈቱ በመቀጠል ከላይ ያለዉን አፕ አዉርዳችሁ File አስገብታችሁ ተጠቀሙ ያልገባቹ ነገር ካለ በዉስጥ አናግሩኝ @woyewoya

😍ነፃ ኢንተርኔት ተለቀቀ ✅ፍጠኑ

በነፃ ኢንተርኔት ተጠቀሙ✅

ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስ
ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ አዳዲስ ፈጣሪዎች በዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም ተቀብለው ገቢ ማግኘት ለመጀመር ፦ ⚫ በመደበኛ/ ረጃጅም ቪዲዮዎች ላለፉት 12 ወራት 8,000 የታዩ ሰዓታት /Watch Hours/ ማሟላት አለባቸው። ይህም ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው። ⚫ በአጭር ቪዲዮዎች /Shorts / በኩል ማመልከት የሚፈልጉ ደግሞ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን የታዩ ዕይታዎች ማሳካት ይኖርባቸዋል። ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። ⚫ የ1,000 ተከታዮች መስፈርት አልተለወጠም። ይህ ለውጥ ከፈረንጆች 2018 ወዲህ በዩቲዩብ የገቢ አስተዳደር ደንብ ላይ የተደረገ ትልቁ ማሻሻያ ነው ተብሏል። በተጨማሪም ቀደም ሲል በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉ የአጭር ይዘት ፈጣሪዎች የገቢ ክፍያቸውን ለማስቀጠል በየ90 ቀናት ውስጥ 10 ሚሊየን እይታዎችን ጠብቀው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል።

✅High Speed Free Internet

እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው
+8
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው በላይ ሲገባበት serveru FAIL ይሆናል ለራሳቺሁ ብቻ ተጠቀሙ File Create ለማድረግ Start ብላችሁ ከስር ባለዉ ምስል መሰረት ክፈቱ በመቀጠል ከላይ ያለዉን አፕ አዉርዳችሁ File አስገብታችሁ ተጠቀሙ ያልገባቹ ነገር ካለ በዉስጥ አናግሩኝ @woyewoya

New version Slipnet apk

ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰቷችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይ
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰቷችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።

1400 Subscribers በቀላሉ ያገኘሁበት መንገድ እና ገንዘብ የምትሰሩበት Tip ዩቱብ ላይ ተለቋል ገብታችሁ እዩ 👇👇👇 https://youtu.be/XVqj6m15j0k
1400 Subscribers በቀላሉ ያገኘሁበት መንገድ እና ገንዘብ የምትሰሩበት Tip ዩቱብ ላይ ተለቋል ገብታችሁ እዩ 👇👇👇 https://youtu.be/XVqj6m15j0k

+1
👍Free internet ✅V2RAY ✅ᴠᴇʀʏ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴩᴇᴇᴅ 📶Premium server https://t.me/woyetech

✅አፑን ካወረዳችሁ በጏላ የተለቀቀዉን ምስል እያያችሁ አስተካክሉ። 🕞Add Time እንዳይረሳ https://t.me/woyetech
+3
✅አፑን ካወረዳችሁ በጏላ የተለቀቀዉን ምስል እያያችሁ አስተካክሉ። 🕞Add Time እንዳይረሳ https://t.me/woyetech

❤Free internet is Back💪💪💪⚡⚡⚡ ✅መጀመሪያ ይሄንን አፕ ከplaystore Download አድርጉ። 👉Download Apk

sticker.webp0.27 KB

✅Free internet ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይጠብቁን እስከዛ...react እና Share አድርጉ። 👇👇👇 https://t.me/woyetech

✅ማንም ያላወቀዉ Free internet ተመልሷል⚡⚡⚡⚡⚡💪💪💪 👉ፍጥነት Very Fast Speed📶 👉ይሄንን ፈጣን ኢንተርኔት ለማግኘት 100 reaction ያስፈልጋል። ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/woyetech