uz
Feedback
Woye Tech (Online Work)

Woye Tech (Online Work)

Kanalga Telegram’da o‘tish

🚀አዳዲስ የኦንላይን ስራ መረጃዎችን ፣ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ፣ ጌሞችን እንዲሁም ሌሎችንም ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮችን ያገኛሉ። 📱ማንኛዉም አይነት ስለ ኦንላይን ስራ እና ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ይላኩልን። 👇👇👇 @woyewoya

Ko'proq ko'rsatish
1 013
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kunlar
-230 kunlar
Postlar arxiv
+1
👍Free internet ✅V2RAY ✅ᴠᴇʀʏ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴩᴇᴇᴅ 📶Premium server https://t.me/woyetech

✅አፑን ካወረዳችሁ በጏላ የተለቀቀዉን ምስል እያያችሁ አስተካክሉ። 🕞Add Time እንዳይረሳ https://t.me/woyetech
+3
✅አፑን ካወረዳችሁ በጏላ የተለቀቀዉን ምስል እያያችሁ አስተካክሉ። 🕞Add Time እንዳይረሳ https://t.me/woyetech

❤Free internet is Back💪💪💪⚡⚡⚡ ✅መጀመሪያ ይሄንን አፕ ከplaystore Download አድርጉ። 👉Download Apk

sticker.webp0.27 KB

✅Free internet ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይጠብቁን እስከዛ...react እና Share አድርጉ። 👇👇👇 https://t.me/woyetech

✅ማንም ያላወቀዉ Free internet ተመልሷል⚡⚡⚡⚡⚡💪💪💪 👉ፍጥነት Very Fast Speed📶 👉ይሄንን ፈጣን ኢንተርኔት ለማግኘት 100 reaction ያስፈልጋል። ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 https://t.me/woyetech

Free internet is back ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

✅የኢትዮቴሌኮም የተለያዩ ኮዶች
✅የኢትዮቴሌኮም የተለያዩ ኮዶች

📶Free internet ተለቀቀ ✅ለቴሌግራም የሚሆን ነፃ ኢንተርኔት ነዉ። 👉ይሄንን ፋይል በhttp injector import አድርጋችሁ ተጠቀሙ። Exp: may 17 አሪፍና አዳዲስ የቴክ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👍Like , 👥Share , ❤Follow አድርጉ። @woyetech

✅YouTube ስልክ ላይ PIP (picture in picture) mode ጀምሯል። ያ ማለት ስልካችሁ ላይ በapplication YouTube ብትከፍቱና home button ብትጫኑ ቪዲዮው አይዘጋም። ስ
✅YouTube ስልክ ላይ PIP (picture in picture) mode ጀምሯል። ያ ማለት ስልካችሁ ላይ በapplication YouTube ብትከፍቱና home button ብትጫኑ ቪዲዮው አይዘጋም። ስክሪናችሁ ላይ በpicture mode ይጫወታል። 👉ይህን ለማድረግ YouTube ላይ ግቡና የProfile ምልክታችሁን ንኩ። ከዛ Settings -- Playback -- Picture in picture On አድርጉት። 👉በዚህ መሰረት አስተካክላችሁ ስልካችሁ ላይ YouTube እያያችሁ የፈለጋችሁትን ስራ መስራት ትችላላችሁ። 👉ካልሰራላችሁ update አድርጋችሁ ሞክሩት። አሪፍና አዳዲስ የቴክ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👍Like , 👥Share , ❤Follow አድርጉ። @woyetech

🔥የUKPJD ካፒታል ኦፊሴላዊ ቻናልን ይቀላቀሉ ስለ ገበያ ተለዋዋጭነት መረጃ ለማግኘት እና ቁልፍ እድል እንዳያመልጥዎት 24/7 የእውነተኛ ጊዜ የንግድ ስልቶችን እና የዋጋ ማጣቀሻዎችን ይመልከቱ። 👉 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ ቻናል፡https://t.me/+HLgUCvcjkTpkNmZl 🌐 ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፡ www.UKPJD.com 📩 የቪአይፒ የንግድ እቅድ ለማግኘት፣ እባክዎን በኢሜል ይላኩልን፡ user@ukpjd.com 👥 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/PJDCapital UKPJD ካፒታል ንግድን ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ቀላል ለማድረግ ከእርስዎ ጋር እየሰራ ነው! 👥 የምዝገባ ጉርሻ፡ 5 USDT 👥 ጓደኞችን ይጋብዙ፡ የ10-ደረጃ ወኪል ኮሚሽን ሽልማት፡ 12% 🎁 በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ወይም በሚዲያ ቻናሎች ላይ PJD ካፒታልን ያጋሩ፣ በአንድ ድርሻ 5 USDT ያግኙ (መድረክዎች፡ ቴሌግራም / ፌስቡክ / ትዊተር / ዩቲዩብ፣ ወዘተ.)

✅የቴሌግራም PKG ✅ʜᴛᴛᴩ ɪɴᴊᴇᴄᴛᴏʀ ᴀᴩᴩ ✅ᴠᴇʀʏ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴩᴇᴇᴅ 📶Premium server 2 ʙɪʀʀ=480ᴍʙ ꜰᴏʀ 2ʜʀꜱ✅ 👉Http injector app ከplaystore በማዉረድ ይሄንን file አስገብታቹ ተጠቀሙ 👉የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን Follow Button ነካ ያድርጉ። ❤Follow

📺⚡መብረቅ ቴሌቪዥንን ሊመታ ወይም ሊያበላሽ የሚችለው በዋናነት በሁለት መንገዶች ነው፦ ​1. በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge) ​መብረቅ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ወይም
📺⚡መብረቅ ቴሌቪዥንን ሊመታ ወይም ሊያበላሽ የሚችለው በዋናነት በሁለት መንገዶች ነው፦ ​1. በኤሌክትሪክ መስመር በኩል (Power Surge) ​መብረቅ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ወይም ሽቦ ላይ ካረፈ፣ ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል በቤትዎ ሽቦዎች ውስጥ ያልፋል። ይህ ድንገተኛ ኃይል (Surge) በሶኬት በኩል ወደ ቴሌቪዥኑ በመግባት የውስጥ አካላቱን (እንደ Main board እና Power supply) ወዲያውኑ ሊያቃጥላቸው ይችላል። ​2. በአንቴና ወይም በዲሽ ገመድ በኩል ​ይህ በጣም የተለመደው መንገድ ነው። ዲሽ ወይም አንቴና አብዛኛውን ጊዜ ከፍ ያለ ቦታ ላይ ስለሚቀመጡ ለመብረቅ የተጋለጡ ናቸው። መብረቁ አንቴናውን ሲመታው፣ ኃይሉ በኮአክሻል (Coaxial) ገመድ በኩል ተጉዞ በቀጥታ ወደ ቴሌቪዥኑ ይገባል። ይህ ሁኔታ ቴሌቪዥኑን ብቻ ሳይሆን ተቀባዩን (Receiver/Decoder) ጭምር ሊያበላሽ ይችላል። ​መከላከያ መንገዶች ​ገመዶችን መንቀል፦ ዝናብና መብረቅ በሚኖርበት ጊዜ ቴሌቪዥኑን ከሶኬት ከመንቀል ባለፈ፣ የዲሽ ወይም የአንቴና ገመዱን ከቴሌቪዥኑ ጀርባ ማላቀቅ እጅግ አስተማማኝ መንገድ ነው። ​Surge Protector መጠቀም፦ የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ (Stabilizer) ወይም ጥራት ያለው የኤሌክትሪክ መከላከያ ሶኬት መጠቀም መጠነኛ የኃይል መለዋወጥን ሊከላከል ይችላል። ሆኖም ግን፣ መብረቅ በጣም ኃይለኛ ስለሆነ እነዚህ መሣሪያዎች ሁልጊዜ ሙሉ በሙሉ ሊከላከሉ አይችሉም። ​Grounding (መሬት ማስነካት)፦ የዲሽ ወይም የአንቴና ምሰሶው በትክክል ከመሬት ጋር የተያያዘ (Grounded) ከሆነ መብረቁን ወደ መሬት እንዲፈስ በማድረግ አደጋውን ይቀንሰዋል።

✅"Hidden Files" (ሚስጥራዊ ፋይሎች) ⚡በስልካችሁ ውስጥ ያሉትን "Hidden" ፋይሎች እንዴት ማየት(ማግኘት) ትችላላችሁ ⚡በ "File Manager" ውስጥ በመግባት Settings ላይ "Sh
"Hidden Files" (ሚስጥራዊ ፋይሎች)በስልካችሁ ውስጥ ያሉትን "Hidden" ፋይሎች እንዴት ማየት(ማግኘት) ትችላላችሁ ⚡በ "File Manager" ውስጥ በመግባት Settings ላይ "Show Hidden Files" የሚለውን ተጫኑት ከዛ አላስፈላጊ የሆኑና ቦታ የያዙ ፋይሎችን በማጥፋት ቦታ ማስለቀቅ ትችላላችሁ ። ⚡ጠቃሚ ምክር፦ በስተት ወሳኝ የሆኑ እና ጠቃሚ የሲስተም ወይም የተቀመጡትን ፋይሎችን አብራችሁ እንዳታጠፉት ተጠንቀቁ! ከጠቀማችሁ 👍

🎮በነፃ የplaystation game በስልክ መጫወት የሚያስችል file ለማግኘትና ለመጫወት ከታች ባለዉ ቻናል ታገኛላችሁ። 👉@ppssppgamesx ማጫወቻ Button ለማዉረድ ይሄንን አፕ ተጠቀሙ
🎮በነፃ የplaystation game በስልክ መጫወት የሚያስችል file ለማግኘትና ለመጫወት ከታች ባለዉ ቻናል ታገኛላችሁ። 👉@ppssppgamesx ማጫወቻ Button ለማዉረድ ይሄንን አፕ ተጠቀሙ👉https://t.me/woyetech/851 አሪፍና አዳዲስ የቴክ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት 👍Like , 📱Share , ❤Follow አድርጉ። @woyetech