cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☔️العلم قبل القول و العمل التوحيد اولا☔️

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : مِنْ حُسْنِ إِسْلَامِ الْمَرْءِ تَرْكُهُ مَا لَا يَعْنِيهِ . رواه الترمذي አካሄዱ ከቁርኣን እና ከሀዲስ ከተጋጨ ማንም ይሁን ማን ይተዋል!!

Show more
Advertising posts
377
Subscribers
+124 hours
-17 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ልዩ_ጥቆማ_ከሰይጣን በሚደርስብን ጥቃት ታግሰን በሱና_ለመጽናት! 〰〰〰〰 ጹሑፉን በትእግስት እንዲታነቡትና ለሌሎችም እንዲታደርሱት በትህትና እጠይቃለሁ!. ካፊሮችና ሙብተዲዖች ሲህር (ድግምትን)ና ዓይንናስን ለምን ያስተባብላሉ? ወይስ በአላህ ፈቃድ እንደሚጎዳ ውድቅ ለማድረግ ለምን ዙሪያ ጥምጥም ይላሉ? ምክንያቱም ሰይጣን ካፊርም ሙብተዲዕም ከሆንክ ከዛ ወዲያ ምን ይፈልጋል ካንተ? ለዛ ነው። ሲህር የሚሰራው በዋናነት ካፊር እንዲኮን ከዛም ሙብተዲዕ አንዲኮን ከዛም ወንጀለኛ እንዲኮን ነው። ስለዚህ ቁጥር አንድና ሁለት ደረጃ ከተቀመጥክለት ከዛ ውጭ ሰይጣን ካንተ ምን ይፈልጋል።? እውነተኛ ስትሆን ነው እንጅ በውሸት ላይ ከሆንክ ካፊር (ጼንጤ ኦርቶዶክስ) ከሆንክ ወይም ሙብተዲዕ (ሺዓ/ራፊዷ፣ኸዋሪጅ፣ አህባሽ/ሱፍይ፣ ኢኽዋን፣ተብሊግ፣ ሙመይዓ፣ ሀጃዊራህ) ከሆንክ ሰይጣን ካንተ ሀጃ የለውም። ከዛ ውጭ ምን ይፈልጋል ካንተ? ለምን ይወሰውስሃል? ሂድ ከክርስቲያን ሰፈር ለሚጠየቁት ሁሉ ገንዘባቸውን ሲያወጡ፤ በለቅሶ ሲራጩ ትመለከታለህ፣ በሱፍይነት ዓለም ሂድ አስገራሚና አወዛጋቢ ነገር ትመለከታለህ! ይሄን በሁኔታው ላይ ኖረንበት ያየነው ነው። ኢኽዋን ውስጥም ምን እንዳለ አይተነው ወጥተናል! ስለዚህ ሱቢሂ ሶላት ስለተገራልህ፣ ሌሊት በመቆም፣ በቁርአን በዚክር በእንባ መታጠብህ፣ ከሌሎች ወንጀሎችም መራቅህና እነሱን በጣም መጥላትህ ብቻውን እንዳያታልልህ! ይሄ ሁሉ ብቻውን መለኪያ አይሆንም! ነብዩ (ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም) ኸዋሪጆችን እንዴት እንደገለጿቸው ተመልከት፡- “ሶላታችሁን ከሶላታቸው፣ ፆማችሁን ከፆማቸው፣ ስራችሁን ከስራቸው (ብታነፃፅሩት የናንተን) ያስንቋችኋል፡፡ ቁርአንንን ሲቀሩ ከጉሮሯቸው አይወርድም።”  [ቡኻሪና ሙስሊም] ሆኖም ግን እውነተኛ ሙስሊም ሰለፍይ የሱና ተከታይ ከሆንክ በኋላ፤ ምንም ቢክብድህም ሰይጣን ትግል ቢይዝምህም በእነዚህ ዒባዳዎች በሶላት በዚክር ሌሊት በመቆም ቀን በመፆም፣ በሶደቃ ላይ  ለመጠንከር መታገል፣ ከወንጀሎች ሁሉ ለመራቅ መታገል፣ በምላስህ ሰዎችን ከማማትና ከመጉዳት ከመበደል መራቅ፤። ይሄ ሁለቱ! ትክክለኛው ሱና ላይ መቆምህና ተቅይ መሆንህ ሲሟላልህ የሰሀቦችን መንገድ አሟልተሃል ይባላል።! ሌላው ጎድሎህ ሱናው ላይ ከቆምክ በሰሀቦች መንገድ ላይ ቆመሃል ግን ብዙ ነገር ጎድሎሃል ይባላል። ይሄው ነው ያለው ግንዛቤህ ሰፋ ሲል! አላህ ዲኑን ያስገንዝበን! عن مُعَاوِيَةَ بن أبي سفيان رضي الله عنهما قال: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : (مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ رواه مسلم (1037) አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና  ሙዓውያህ ኢብኑ አቡ ሱፍያን ባወሩት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ {{አላህ መልካም የሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል!}} (ሙስሊም ዘግቦታል 1037) ከራስህ እንቅስቃሴ አንድ ነገር ላስታውስህ! በተወሰነ መልኩ ከመጥፎ መከልከል ዘንጋ ስታደርግና በሱና መጠንከርን ችላ ስትል እንደት ሰይጣን ጉትጎታውን እንደሚተውህ አስተውለሃል? ዛሬ ላይ ኹጥባ ላይ ወጥቶ ወደ ከፊል የክርስትና እምነት የሚጣራ አካል፤ ኒቃብ ለባሾች የራሳቸውን ድክመት ነው እንጅ ድግምት አይጎዳም ወይም ለማሳመኛ እንዲሆነው በሙዓውዘተይን ድምጥማቱን ማጥፋት ይቻላል! ያለው ግለሰብ! በርግጥ ሁለተኛውን በተመለከተ ትክክል  ነው። በጥቅሉ የሰይጣን ተንኮል ደካማ ነው የምንለው፤ ሆኖም ግን ይሄን ሰውየና መሰሎቹን የምንጠይቃቸው እስኪ አዑዙ ቢላህ በሉና ውቅያኖት ከሆነ ቢድዓችሁና በዲን ላይ ጥፋታችሁ ለመመለስ ሞክሩ! ሰይጣንን አሸንፉ!! የእህቶቻችን ትምህርትን ማቋረጥኮ ከእናንተ ዲንን ከምትገድሉት ጋር በፍጹም አይገናኝም! ኧረ ስንቱ ይኸራል የናንተ! https://t.me/Abdurhman_oumer/2111?single 👆 ሌላውን ትተነው ሁርየቱል ዒዕቲቃድን ኹጥባ ላይ እየሰበክ ሌሎችን የእምነት ድክመት ነው። በማለት ጀግና ጀግና ያጫውተሃል እንደ? ➖ፖለቲካ የኢስላም ዋናው ክፍሉ ነው ➖ነብያቶች ቢመጡ፤ ከኢስላም ውጭ የሆነ አካል (ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ) የሰጠንን እድል ሊሰጡን አይችሉም። ➖እኔ ሡፍይ ነኝ የሡፍይ ልጅ ነኝ ወጣቱን ሁሉ ሡፍይ ማድረግ አለብን! ➖እየሱስ ሰላምን የሰበከ ጌታ ነው፤ ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን! ➖ሰሀቦችን ስትፈልገ ሰነፎች በላቸው የሚሉ ሰዎችንና ሌሎቹም እነዚህን ጅላጅል አይደሉም በእድሜ የበሰሉ ናቸው የሚሉ፤ በተቃራኒው ለሱና የሚታገሉ ሰዎችን የረድ ጉረኞች፤ በእድሚያቸው ልክ የማያስቡ፤ የውሃ ላይ ሸንበቆ የሚል ሰው ዘንድ ሰይጣን ሀጃ የለውም። ሰይጣን ለዲን የሚታገሉ ሰዎችን ነው የሚፈልገው በተቻላችሁ “መዳኺሉ ሸይጧን” የሚለውን የሸይኽ ሁሴንን ኪታብ ጎብኙት! 👇 https://t.me/shakirsultan/1534 ስለዚህ ወስዋስ ስለበዛብህ ምንም አይነት ነገር በዲንህ ስለደረሰብህ ተስፋ ቆርጠህ እንዳትንሸራተት ተጠንቀቅ! የብዙዎች መንሸራተት ምክንያት አንዱ ይሄ ነው።  የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ሆይ፦ መጨረሻ ላይ ተስፋ የማስቆረጥ ደረጃ የሚያደርስ ነገር ሲገጥማችሁና አማራጩ መንሸራተት እንደሆነ ሹክ ሲላችሁ መፍትሔ ሁሉ ፈልጉለት፤ የሚሰማችሁን ስሜትና ያላችሁበትን ተጨባጭ ትታችሁ ዲኑን አስታውሱ! ዲኑን ሱናን ካስታወሳችሁም በኋላ ራሳችሁን አጽናኑ አላህ ለጥበቡ ነው ያደረገው ፈተና ነው በሉ! በተጨማሪ ይህችን የሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊን ጥቆማ ተጠቀሙባት!! 👇 https://t.me/Abdurhman_oumer/5455 ሰይጣን ኸይር ስያይብህ ነው በከፍተኛ እየጣለህ እየተነሳህ ድረስ ትግል የሚገጥምህ!! ይህ ሲሆን ታዲያ አሃ በኸይር ላይ ስለሆንኩ ነው እንደ ብለህ እንዳትተኛ! ራስህን እንዳትሸውድ ቀብር ብቻህን ነው የምትገባው የቂያማ ቀን ራቁትህን የምትመጣው ራስህ በሰረሃው ስራ ምክንያት ፍርድ ልታገኝ ነው። አላህን የምትሸውደው አምላክ አይደለም እየቻልክ መደበቂያ ያገኘህ መስሎህ ብትደበቅ! يعلم خائنة الأعين وما تخفي الصدور (አላህ) የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡  [ ሱረቱ አል-ሙእሚን - 19 ] وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ ۖ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ ሰውንም ነፍሱ የምትጎተጉተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡ [ ሱረቱ ቃፍ - 16 ] https://t.me/Abdurhman_oumer/4934 👆 እወቁ! ንቁ! በጥሩ እንደማዘዝና በመጥፎ እንደመከልከል እንዲሁም እንደ ሰለፍዮች አንድነት የሰይጣንን ወገብ የሚሰብር የለም። በጥሩ ማዘዝና በመጥፎ መከልከል በሚለው ዙሪያ “የሰለፍያ እውነታ!” መጽሐፍ ላይ በተቻለኝ ዳስሻለሁ! የአላህ ፈቃዱ ከሆነ በሚዲያም የምመለስበት ይሆናል። ይሄ ጉዳይ ምን ያህል ትልቅ ጉዳይ እንደሆነ ስትረዱ ሰይጣንማ ለምን አይታገልም ትላላችሁ!! አላህን በጣም የሚያስደስትና ሰይጣንን በጣም የሚያበሳጭ ሰው ወንጀል ሰርቶ ቶብቶ የሚመለስ ነው። አላህን በሁሉም ጉዳይ ላይ ጠንካራነትንና በሀቅ ላይ ጽናቱን እንለምነዋለን! የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer/5853 .
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

ሁርየቱል ኢዕቲቃድ (የእምነት ነፃነት) እያሉ ኢኽዋኖች የሚዘምሩለት የተበላሸ አካሄድ ይሄ ነው። ሰሞኑን ቤተል ተቅዋ መስጅድ ኹጥባ ላይ እንደፈለገ ለዘባረቀው ሰው ምላሽ ይሆናል! ገጽ 1  👇

https://t.me/Abdurhman_oumer/2141

ገጽ 2 👇

https://t.me/Abdurhman_oumer/2142

ገጽ 3 👇

https://t.me/Abdurhman_oumer/2143

📌📌 አድስ ጣፋጭ ሙሓዷራ """"""""""""""""""""""""""" ርዕስ:— ተውበት ( ከወንጀል በጠቅለላ መመለስ ወደ አላህ ) ⛏በቅበት ከተማ አስተደዳር በአንሷር መስጅድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተደረገፀ ሙሓደራ ✍ በአላህ ላይ ከማጋራት/ ከሺርክ/ በአይነቱ መራቅ እና መመለስ ✍ የሺርኩን አይነት እና የሰውን ስም አታንሱ ብለው በሚጫጮሁ ሰዎችም በቂ ምላሽ ተሰቷል 📌 በውዱ ኡስታዛችን ሱልጣን ሀሰን አል አሳኒ ሐፊዘሁላህ ** ጆይን ብለው ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/Sunnahyenuhmerkebnat
Show all...
ወደ አሏህ መመለስ.mp315.26 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የአይሁዶች ታርጌት፣ ስውሩ ጥንሰሳ፣ ይሄ ነው ውጤቱ፣ የሀማስ ትንኮሳ! የቢድዓ ሰዎች፣ እናንተ መርዘኞች፣ ሙስሊም ካልተጎዳ፣ የማተኙ ጉዶች፣ ተቆርቋሪ መሳይ፣ ኒፋቅ አስመሳዮች፣ እንኳን ደስ አላችሁ፣ ፍልስጤም ወድማለች፣ እንዳልነበር ሆና፣ ጋዛ ፈራርሳለች፣ ረግፈው ቀርተዋል፣ አዕላፍ ሙስሊሞች፣ የሌለ መሰሪ፣ እናንተ ስውሮች፤ ሁሌ በየ ጊዜው፣ ሙስሊም ገባሪዎች፣ ታጋይ አስመሳዮች፣ የትላንት ፈሪዎች፤ ያዘናችሁ መሳይ፣ ዛሬም ተደሳቾች፣ ዜና አቅራቢ ናችሁ፣ አታፍሩም አይናውጦች፣ ታው ሲሉ ያኔ፣ ታላላቅ ዑለሞች፣ አክለፈለፋችሁ፣ የፊት ልማደኞች፤ እነሱን በማመጽ፣ የምትንቁ እርኩሶች፣ በስሜት ጋልባችሁ፣ ሱናን አንቋሻሾች፤ የአይሁድ ተላላኪ፣ ዲን አስደፋሪዎች፣ ፈሪዎች በማለት፣ ዑለማ አጠልሽዎች! እውነት ጀግና ናችሁ፣ ታየኮ ስራችሁ፣ ተሳካ እቅዳችሁ፣ ሆነ የልባችሁ፣ የላይ የላይ ትችት፣ ስድብ ቀባብታችሁ፣ በተግባር ለአይሁድ፣ ድልድይ አምቻችታችሁ፣ በተካነ ሴራ፣ ውለታ ዋላችሁ፣ እናንተም በርካሽ፤ ጥቅምን አገኛችሁ፣ ላይክ ፎሎው ገንዘብ፣ በደምብ ሸመታችሁ፤ የሙስሊሙን ህይወት በቧልታ ሸጣችሁ፤ በጥቂቷ ዋጋ፣ ይሁዲይ ገዛችሁ፣ የትርፍ ትስስሩ፣ ብርቱ ነው ንግዳችሁ፣ ይሄ ሁሉ ሆኖ፣ አይሰማም ልባችሁ፣ መቶበት መጸጸት፣ ያልፈጠረባችሁ፣ በውጭ በሀገር ቤት፣ ሙሪድ ሰልፋችሁ፣ ከደሙ ለመጽዳት፣ ሽፋን ይስጡላችሁ፣ ንጹሆች ለመምሰል፣ ትጣጣራላችሁ፣ ይሄም አይበቃችሁ፣ ክፉ ደም ጠምቷችሁ፣ ነገም እንደዚሁ፣ ትመለሳላችሁ፣ ምነው ከዚህ በፊት፣ መቸ ተማራችሁ፣ ከዚህ በከፋ ጉድ፤ ክፉ መዘዛችሁ፤ የታሪክ አሻጥር፣ ስንት ጉድ አላችሁ፣ ዛሬም ደገማችሁ፣ ገፍቶ ጥማታችሁ፣ ሙስሊሙን ማስጨቆን፣ ትንሽ ጨፍራችሁ፣ ምንም ቃላት የለኝ፣ አላህ ያዋርዳችሁ!! የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abdurhman_oumer/5841 .
Show all...
ቲክቶክ ገብታችሁ ዲንን እናስተምራል የምትሉ ሰዎች! እልሁን ተውትና አላህን ፍሩ! ሲቀጥል ያም ሳያንሳችሁ ጉዳዩን ወደ ቴሌግራም ስታመጡትና የሴት ፎቶ አምጥታችሁ ስትለጥፉ እንደት ራሳችሁን ብትረሱ ነው? ይሄ የግል ወንጀላችሁ አይደለም የአደባባይ ጉዳይ ስለሆነ ነው የምንናገራችሁ! ሲቀጥል የናንተ ነገር “ለመታወቅ ሲጥሩ ራስን ማስናቅ” ነው እንጅ ከሸሪዓ የራቁ ሰዎች ላይ ተከታትሎ ረድ ቢደረግባቸው ምንም የሚያውቁት ነገር የለምና ክስረትና ዝቅጠት እንጅ የሚመጣ ውጤት አይኖርም። እናንተ ዲንን የተገነዘባችሁ ተብላችሁ ረድ ሲደረግባችሁ ከበርካታ ጭፍሮቻችሁ ጋር ያዙኝ ልቀቁኝ የረድ ጉረኞች እያላችሁ እያናወጣችሁ፤ ቲክቶክ ላይ ስለ ዲን ምንም የማያውቁ ሰዎችን ረድ አድርገን እንመልሳል ትላላችሁ። ጥሩ ጨዋታ ነው። ግን ጨዋታው በዲን ነውና ይቅርባችሁ በአላህ! እነዛን የቲክቶክ ሰዎች የሚመልሳቸው እነሱን ቦታ ሰጥቶ ቲክቶክ ላይ የተደረገ ሙግት ሳይሆን ለሁሉም አካታች የሆነ ትምህርት መስጅድ ውስጥና በመሰል ሰላም ባላቸው ቦታዎች ላይ ተደርጎ በሆነ አጋጣሚ ይደርሳቸውና አላህ ሲልላቸው ይመለሳሉ። ወይም ባይመለሱምኳ ዲኑ ግን በየትም ብሎ ይደርሳቸዋል። وما كان الله ليضل قوما بعد إذ هداهم حتى يبين لهم ما يتقون إن الله بكل شيء عليم {{አላህም ሕዝቦችን ከአቀናቸው በኋላ የሚጠነቀቁትን (ሥራ) ለእነሱ እስከሚገልጸላቸው ድረስ ጥፋተኛ የሚያደርግ አይደለም፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡}} [ ሱረቱ አል-ተውባህ - 115 ] https://t.me/Abdurhman_oumer
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}, [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman_oumer

Photo unavailableShow in Telegram
ትልቅ በሆነው የዲናዊ ጥሪህ ላይ...!
Show all...
https://t.me/Abdurhman_oumer/5827 👆 አላህ ዲኑን ያስገንዝበን! عن مُعَاوِيَةَ بن أبي سفيان رضي الله عنهما قال: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ : (مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ رواه مسلم (1037) አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና አቡ ሙዓውያህ ኢብኑ አቡ ሱፍያን ባወሩት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ {{አላህ መልካም የሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል!}} (ሙስሊም ዘግቦታል 1037) 👉ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን ግንዛቤህን አላህ ይበልጥ ይጨምርለህ! .
Show all...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

👆👆👆 🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 9 እና ለዳዒዎች ምክር   አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል የኪታቡን PDF ለማግኘት

https://t.me/shakirsultan/1432

🔶በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐

https://t.me/shakirsultan

Photo unavailableShow in Telegram
ሲበዛ ግልጸኛ፤ የዋህ በመሆኔ ተጎዳሁ! -በቃኝ ሰው ማመን! -በቃኝ ግልጸኝነት! የብዙዎች ለቅሶ ሆኗል!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመዋደድ ለመናበብ መፍትሄው፤ በቅድሚያ እንቅፋት የሆኑ ነገሮችን ማጽዳት!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በየትኛውም ቦታ ለሚገኘው ለምድሩ ኮከብ ትድረስልኝ!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የተውሒድ፣ የሱና፣ የዲን ጉዳይ!
Show all...