en
Feedback
Strring Ethiopia

Strring Ethiopia

Open in Telegram

የማሰብ ብቃትህን ማበልፀግ ትመኛለህ?ትኩረትና አስተዋይነትህን መጨመር ታስባለህ?የአእምሮ ሰላምና መረጋጋት ለማግኘት ትናፍቃለህ? ተቀላቀሉን! ንቃተ ህሊና፤ራስን መሆን፤መንፈሳዊነት፣የማሰብ ብቃት ባንድላይ:: መልካም ቀን 😜 የእርሶ ተመራጭ🌍

Show more
Finland3 575The category is not specified
707
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1630 days
Posts Archive
ምንም ነገር አትሰብስቡ: ኃይል፡ ገንዘብ፡ ክብር፡ በጎነት፡ እውቀት፡ ሌላው ቀርቶ መንፈሳዊ ልምምዶች የሚባሉት በጠቅላላ አታጠራቅሙ!። ካልሰበሰባችሁ ካላጠራቀማችሁ በማንኛውም ጊዜ ለመሞት ዝግጁ ናችሁ። ምክንያቱም ምንም የምታጡት ነገር የለም። የሞት ፍርሃት በእውነት ሞትን መፍራት አይደለም የሞት ፍርሃት ከህይወት ክምችት ውስጥ ይወጣል ከዚያ በጣም ብዙ ማጣት ያለባችሁ ነገሮች ይሰለፋሉ በዚህም ነገሮችን የሙጥኝ ማለት እንጀምራለን.. መልካም ምሽት🙏 @StrringEthiopia

ማንኛውንም ነገር በግል ያለመውሰድ ልማድ ባዳበርክ መጠን የትየለሌ ብስጭቶችን ከህይወትህ ታርቃለህ፡፡ ቁጣ፣ ቅናት፣ ምቀኝነትና ሀዘን ከአንተ በአርባ ክንድ ይርቃሉ፡፡ መልካም ቀን🙏 @StrringEt
ማንኛውንም ነገር በግል ያለመውሰድ ልማድ ባዳበርክ መጠን የትየለሌ ብስጭቶችን ከህይወትህ ታርቃለህ፡፡ ቁጣ፣ ቅናት፣ ምቀኝነትና ሀዘን ከአንተ በአርባ ክንድ ይርቃሉ፡፡ መልካም ቀን🙏 @StrringEthiopia

ደፋር ካልሆናችሁ እውነተኛ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ አፍቃሪ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ የምታምኑ ልትሆኑ አትችሉም ፤ ደፋር ካልሆናችሁ እውነትን ልትመረምሩ አትችሉም ፤ ስለዚህ ከ
ደፋር ካልሆናችሁ እውነተኛ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ አፍቃሪ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ የምታምኑ ልትሆኑ አትችሉም ፤ ደፋር ካልሆናችሁ እውነትን ልትመረምሩ አትችሉም ፤ ስለዚህ ከሁሉም ነገር በፊት ድፍረት ይቀድማል፡፡ 👤ኦሾ መልካም ቀን🙏 @StrringEthiopia

ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው በመጨረሻ ራሱ ይከፋል። ሌሎችን የሚያስደስት ሰው ደግሞ በመጨረሻ የደስታ ከፍታዎች ላይ ይደርሳል፡፡ ለዚያ ነው ደስታን ለመስጠት የሚሞከር ሰው በውስጡ ያለውን የደስታ ማእከል ያበለጽጋል የምለው፡፡ እናም ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው ደግሞ በውስጡ የሚገኘውን የመከራ ማእከል የሚያሳድግ ይሆናል፡፡ ፍሬው ከውጭ አይመጣም፤ ፍሬው የሚፈጠረው በውስጣችሁ ነው፡፡ የትኛውንም ነገር አድርጉ በውስጣችሁ ተቀባይነትን ታበለጽጋላችሁ፤ ፍቅርን የሚፈልግ ሰው ፍቅሩን መስጠት አለበት፡፡ ቡራኬን የሚሻ ሰው የራሱን ቡራኬ መስጠት ይኖርበታል፡፡ እሱ ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ሚፈልግ ሰው ሌሎች ስዎች ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ማድረግ አለበት።ሌላ መንገድ የለም፡፡ መልካም ምሽት🙏 @StrringEthiopia የእርሶ ተመራጭ😁

ህይወታችሁን ታዘቡት!ሁሉም እያደረጋችሁ ያላቹሁት ነገር በጣም እና በጣም ግራ የተጋባ ነው።አንዳች አይነት ግልፅነት የላችሁም።ንቁ አይደላችሁም።ማየት አትችሉም፣መስማትም አትችሉም።በርግጥ መስማት ትችሉ
ህይወታችሁን ታዘቡት!ሁሉም እያደረጋችሁ ያላቹሁት ነገር በጣም እና በጣም ግራ የተጋባ ነው።አንዳች አይነት ግልፅነት የላችሁም።ንቁ አይደላችሁም።ማየት አትችሉም፣መስማትም አትችሉም።በርግጥ መስማት ትችሉ ዘንድ ጆሮዎች አሏችሁ፤ግን ውስጣችሁ የሚገኝ የምትሰሙትን የሚረዳ ማንም የለም።በርግጥ ማየት ትችሉ ዘንድ ዓይኖች አሏችሁ፤ግን ውስጣችሁ የሚገኝ የምታዩትን የሚረዳ ማንም የለም።ስለዚህ ዓይኖቻችሁ ማየታቸውን እና ጆሮዎቻችሁ መስማተቸውን ቀጥለዋል ነገር ግን ምንም ነገር ግንዛቤ ውስጥ አልገባም። መልካም ቀን🙏 @StrringEthiopia የእርሶ ተመራጭ😁

photo content

ሰዎች ምን ያስባሉ? እል ነበር። ግን የራሴ ህይወት ነውና ሰዎች ለሚያስቡት ነገር አልጨነቅም። የሚያስቡት ነገር የሚጎዳው እነሱን እንጂ እኔን አይደለም። ስለዚህ የሚፈልጉትን ያስቡ።እኔ ደግሞ እንደም
ሰዎች ምን ያስባሉ? እል ነበር። ግን የራሴ ህይወት ነውና ሰዎች ለሚያስቡት ነገር አልጨነቅም። የሚያስቡት ነገር የሚጎዳው እነሱን እንጂ እኔን አይደለም። ስለዚህ የሚፈልጉትን ያስቡ።እኔ ደግሞ እንደምፈልገው እኖራለሁ።

ትልቁ ጥበብ የሚገለጠው ችላ በማለት ውስጥ ነው "መርሳት" ደግሞ የመጀመርያ እና የመጨረሻ ማምልጫ ቁልፍ ነው!። ቸር ሰንብቱ

Always be Aware
Always be Aware

Airdrop channel
Airdrop channel

#ድፍረት ማለት የማይታወቀውን ለማየት ሲባል የሚታወቀውን፣ ያልተለመደውን ለማየት ሲባል የተለመደውን፣ የማይመቸውን ለማየት ሲባል የሚመቸውን፣ የማይታወቀውን ዕጣ - ፈንታ ለማየት ሲባል #አክብሮታዊ_ስ
#ድፍረት ማለት የማይታወቀውን ለማየት ሲባል የሚታወቀውን፣ ያልተለመደውን ለማየት ሲባል የተለመደውን፣ የማይመቸውን ለማየት ሲባል የሚመቸውን፣ የማይታወቀውን ዕጣ - ፈንታ ለማየት ሲባል #አክብሮታዊ_ስግደትን_መተው ነው። አንድ ሰው ይሳካለት አይሳካለት ምንም አያውቅም። ቁማር እንደመጫወት አይነት ነው። ቁማር ተጫዋቾቹ ግን ህይወት ምን እንደሆነች ያውቃሉ። #ድፍረት_ከማይታወቅ_ነገር_ጋር_የመጋፈጥን_እውነት_መቀበል_ነው። #ድፍረት ማለት ፍርሃቶችን ሁሉ ጥሶ ወደማይታወቀው ዓለም መግባት ነው፡፡ #ድፍረት ማለት ፈሪ አለመሆን ማለት አይደለም፡፡ ፈሪ አለመሆን የሚከሰተው ይበልጥ ደፋር እየሆናችሁ ስትመጡ ነው፡፡ የድፍረት መጨረሻው ፈሪ አለመሆን ነው፡፡ ድፍረት ፍፁም ሲሆን አለመፍራት ይሆናል፡፡ ይሁን እንጂ በፈሪና በደፋር ሰው መሃል ብዙ ልዩነት የለም፡፡ ብቸኛው ልዩነታቸው ፈሪው ፍርሃቶቹን ማድመጡና መከተሉ ደፋሩ ደግሞ ፍርሃቶቹን አስወግዶ ጉዞውን ወደፊት መቀጠሉ ነው፡፡ ደፋር ሰው ፍርሃቶቹን ሁሉ ጥሶ ወደማይታወቀው ዓለም ይገባል፡፡ ....       #ኦሾ/OSHO                 ህያውነት

Airdrop channel
Airdrop channel

Jaalattoota falaasamaaf qofaaf
Jaalattoota falaasamaaf qofaaf

Jaalattoota falaasamaaf qofaaf
Jaalattoota falaasamaaf qofaaf

Airdrop channel
Airdrop channel

Airdrop channel
Airdrop channel

Airdrop channel
Airdrop channel

Airdrop channel
Airdrop channel