Strring Ethiopia
Open in Telegram
የማሰብ ብቃትህን ማበልፀግ ትመኛለህ?ትኩረትና አስተዋይነትህን መጨመር ታስባለህ?የአእምሮ ሰላምና መረጋጋት ለማግኘት ትናፍቃለህ? ተቀላቀሉን! ንቃተ ህሊና፤ራስን መሆን፤መንፈሳዊነት፣የማሰብ ብቃት ባንድላይ:: መልካም ቀን 😜 የእርሶ ተመራጭ🌍
Show moreFinland3 575The category is not specified
707
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1630 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
January '25
January '250
in 0 channels
December '24
+3
in 0 channels
Get PRO
November '24
+7
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '24
+3
in 0 channels
Get PRO
August '24
+2
in 0 channels
Get PRO
July '24
+6
in 0 channels
Get PRO
June '24
+9
in 0 channels
Get PRO
May '24
+5
in 0 channels
Get PRO
April '24
+11
in 0 channels
Get PRO
March '24
+28
in 0 channels
Get PRO
February '24
+28
in 1 channels
Get PRO
January '24
+61
in 1 channels
Get PRO
December '23
+76
in 4 channels
Get PRO
November '23
+86
in 1 channels
Get PRO
October '23
+12
in 1 channels
Get PRO
September '23
+89
in 0 channels
Get PRO
August '23
+182
in 0 channels
Get PRO
July '23
+76
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+8
in 0 channels
Get PRO
April '23
+3
in 0 channels
Get PRO
March '23
+4
in 0 channels
Get PRO
February '23
+6
in 0 channels
Get PRO
January '23
+42
in 0 channels
Get PRO
December '22
+111
in 0 channels
Get PRO
November '22
+130
in 0 channels
Get PRO
October '22
+160
in 0 channels
Get PRO
September '22
+182
in 0 channels
Get PRO
August '22
+321
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 01 January | 0 |
Channel Posts
ምንም ነገር አትሰብስቡ: ኃይል፡ ገንዘብ፡ ክብር፡ በጎነት፡ እውቀት፡ ሌላው ቀርቶ መንፈሳዊ ልምምዶች የሚባሉት በጠቅላላ አታጠራቅሙ!።
ካልሰበሰባችሁ ካላጠራቀማችሁ በማንኛውም ጊዜ ለመሞት ዝግጁ ናችሁ። ምክንያቱም ምንም የምታጡት ነገር የለም። የሞት ፍርሃት በእውነት ሞትን መፍራት አይደለም የሞት ፍርሃት ከህይወት ክምችት ውስጥ ይወጣል ከዚያ በጣም ብዙ ማጣት ያለባችሁ ነገሮች ይሰለፋሉ በዚህም ነገሮችን የሙጥኝ ማለት እንጀምራለን..
መልካም ምሽት🙏
@StrringEthiopia| 2 | ማንኛውንም ነገር በግል ያለመውሰድ ልማድ ባዳበርክ መጠን የትየለሌ ብስጭቶችን ከህይወትህ ታርቃለህ፡፡ ቁጣ፣ ቅናት፣ ምቀኝነትና ሀዘን ከአንተ በአርባ ክንድ ይርቃሉ፡፡
መልካም ቀን🙏
@StrringEthiopia | 346 |
| 3 | ደፋር ካልሆናችሁ እውነተኛ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ አፍቃሪ ልትሆኑ አትችሉም ፤ደፋር ካልሆናችሁ የምታምኑ ልትሆኑ አትችሉም ፤ ደፋር ካልሆናችሁ እውነትን ልትመረምሩ አትችሉም ፤ ስለዚህ ከሁሉም ነገር በፊት ድፍረት ይቀድማል፡፡
👤ኦሾ
መልካም ቀን🙏
@StrringEthiopia | 344 |
| 4 | ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው በመጨረሻ ራሱ ይከፋል። ሌሎችን የሚያስደስት ሰው ደግሞ በመጨረሻ የደስታ ከፍታዎች ላይ ይደርሳል፡፡ ለዚያ ነው ደስታን ለመስጠት የሚሞከር ሰው በውስጡ ያለውን የደስታ ማእከል ያበለጽጋል የምለው፡፡ እናም ሌሎችን የሚያስከፋ ሰው ደግሞ በውስጡ የሚገኘውን የመከራ ማእከል የሚያሳድግ ይሆናል፡፡
ፍሬው ከውጭ አይመጣም፤ ፍሬው
የሚፈጠረው በውስጣችሁ ነው፡፡ የትኛውንም ነገር አድርጉ በውስጣችሁ
ተቀባይነትን ታበለጽጋላችሁ፤ ፍቅርን የሚፈልግ ሰው ፍቅሩን መስጠት አለበት፡፡ ቡራኬን የሚሻ ሰው የራሱን ቡራኬ መስጠት ይኖርበታል፡፡ እሱ ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ሚፈልግ ሰው ሌሎች ስዎች ቤት ውስጥ አበቦች ይዘንቡ ዘንዳ ማድረግ አለበት።ሌላ መንገድ የለም፡፡
መልካም ምሽት🙏
@StrringEthiopia
የእርሶ ተመራጭ😁 | 461 |
| 5 | ህይወታችሁን ታዘቡት!ሁሉም እያደረጋችሁ ያላቹሁት ነገር በጣም እና በጣም ግራ የተጋባ ነው።አንዳች አይነት ግልፅነት የላችሁም።ንቁ አይደላችሁም።ማየት አትችሉም፣መስማትም አትችሉም።በርግጥ መስማት ትችሉ ዘንድ ጆሮዎች አሏችሁ፤ግን ውስጣችሁ የሚገኝ የምትሰሙትን የሚረዳ ማንም የለም።በርግጥ ማየት ትችሉ ዘንድ ዓይኖች አሏችሁ፤ግን ውስጣችሁ የሚገኝ የምታዩትን የሚረዳ ማንም የለም።ስለዚህ ዓይኖቻችሁ ማየታቸውን እና ጆሮዎቻችሁ መስማተቸውን ቀጥለዋል ነገር ግን ምንም ነገር ግንዛቤ ውስጥ አልገባም።
መልካም ቀን🙏
@StrringEthiopia
የእርሶ ተመራጭ😁 | 353 |
| 6 | No text... | 1 |
| 7 | ሰዎች ምን ያስባሉ? እል ነበር። ግን የራሴ ህይወት ነውና ሰዎች ለሚያስቡት ነገር አልጨነቅም። የሚያስቡት ነገር የሚጎዳው እነሱን እንጂ እኔን አይደለም። ስለዚህ የሚፈልጉትን ያስቡ።እኔ ደግሞ እንደምፈልገው እኖራለሁ። | 251 |
| 8 | https://youtu.be/3RraJFoeCzc?si=Vq9V9fCbc0UhaZoh | 191 |
| 9 | ትልቁ ጥበብ የሚገለጠው ችላ በማለት ውስጥ ነው "መርሳት" ደግሞ የመጀመርያ እና የመጨረሻ ማምልጫ ቁልፍ ነው!። ቸር ሰንብቱ | 311 |
| 10 | Always be Aware | 200 |
| 11 | Airdrop channel | 1 |
| 12 | https://t.me/Get_Free_Bitcoin_Bot?start=r07891452210 | 197 |
| 13 | #ድፍረት ማለት የማይታወቀውን ለማየት ሲባል የሚታወቀውን፣
ያልተለመደውን ለማየት ሲባል የተለመደውን፣ የማይመቸውን
ለማየት ሲባል የሚመቸውን፣ የማይታወቀውን ዕጣ - ፈንታ
ለማየት ሲባል #አክብሮታዊ_ስግደትን_መተው ነው።
አንድ ሰው ይሳካለት አይሳካለት ምንም አያውቅም። ቁማር እንደመጫወት አይነት ነው። ቁማር ተጫዋቾቹ ግን ህይወት ምን እንደሆነች ያውቃሉ። #ድፍረት_ከማይታወቅ_ነገር_ጋር_የመጋፈጥን_እውነት_መቀበል_ነው።
#ድፍረት ማለት ፍርሃቶችን ሁሉ ጥሶ ወደማይታወቀው ዓለም መግባት ነው፡፡ #ድፍረት ማለት ፈሪ አለመሆን ማለት አይደለም፡፡ ፈሪ አለመሆን የሚከሰተው ይበልጥ ደፋር እየሆናችሁ ስትመጡ ነው፡፡ የድፍረት መጨረሻው ፈሪ አለመሆን ነው፡፡ ድፍረት ፍፁም ሲሆን አለመፍራት ይሆናል፡፡ ይሁን እንጂ በፈሪና በደፋር ሰው መሃል ብዙ ልዩነት የለም፡፡
ብቸኛው ልዩነታቸው ፈሪው ፍርሃቶቹን ማድመጡና መከተሉ ደፋሩ ደግሞ ፍርሃቶቹን አስወግዶ ጉዞውን ወደፊት መቀጠሉ ነው፡፡ ደፋር ሰው ፍርሃቶቹን ሁሉ ጥሶ ወደማይታወቀው ዓለም ይገባል፡፡ ....
#ኦሾ/OSHO
ህያውነት | 187 |
| 14 | Airdrop channel | 89 |
| 15 | Jaalattoota falaasamaaf qofaaf | 118 |
| 16 | Jaalattoota falaasamaaf qofaaf | 161 |
| 17 | Airdrop channel | 119 |
| 18 | Airdrop channel | 13 |
| 19 | Airdrop channel | 123 |
| 20 | Airdrop channel | 63 |
