Adama Jobs 2
Open in Telegram
በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን። 👉 Contact us: @Adama_jops
Show more767
Subscribers
+624 hours
-17 days
+230 days
Posts Archive
767
💫ግርማቸን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዋሽ ባንክ ፊትለፊት
📱0940460092
—————————————
1) አካውንታንት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ: ሁለቱም
🥇ልምድ፡ 5 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
——————————————
2) ፀሐፊ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: 2 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
# የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ በዲግሪ/በዲፕሎማ የተመረቀች።
# እንግሊዘኛ ቋንቋ አንብባ መረዳት እና መናገር የምትችል።
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ከረንቡላ ፑል አጫዋች
🏭የድርጅት ስም፡ ዳይናሚክ ጌም ዞን
📍አድራሻ፡ ሳርተራ ግንብ ገበያ አክሲዮን ማህበር መክብብ ስጋ ቤት ፊትለፊት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
📱0975132433
💰ደሞዝ፡ 4000 እና የታክሲ 50 ብር
# ፑል አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት።
# ከረንቡላ አጫዋች 1 ቀን ስራ 1 ቀን እረፍት።
@adama_jobs2
767
🧰ሞያ፡ ሽያጭ
🏭የድርጅት ስም: ሜሪ ሱፐር ማርኬት
🕔 ማብቂያ ቀን፡ 29/10/2018
📍 አድራሻ፡ አዳማ መብራት ሀይል ዳዳ ሞል፣አዳማ ራስ ከቴሌዉ አጠገብ እና አውራ ጎዳና ኢሚግሬሽን ፊት ለፊት
🚻ፆታ:ወንድ(5) ሴት(5)
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
📱 0947325376/ TG @jrsav
# የትምህርት ደረጃ: Accounting & finance ,marketing Diploma
# የስራ ሰዓት ግማሽ ቀን በፈረቃ
# አድራሻ ለስራ ቦታ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል
@adama_jobs2
767
💫ጎሮ መዝናኛ ማዕከል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ፡ ሰላሴ ድልድይዩ ገባ ብሎ
📱0960000909
—————————————
1) ማናጀር
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🚻ፆታ: ወንድ
🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት
# በተዛማጅ የስራ ዘርፍ ሰርተው የሚያውቁ።
# አማርኛ እና ኦሮምኛ መናገር የሚችል። # የትምህርት ማስረጃ(COC) እና የስራ ልምድ ያለው።
# አዲስ ነገር የመፍጠር ችሎታ ያለው።
——————————————
2) አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
# የስራ ሰዓት: በፈረቃ
# ላውንጅ ላይ የሰራች።
———————————————
3) ኪችን ረዳት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: ያላት
———————————————
4) ቡና የምታፈላ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
# ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት።
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
# የስራ ፈላጊዎች የስራ ቦታው ድረስ በአካል በመምጣት ማመልከት ይኖርባቸዋል,እንዲሁም ቤታቸው የስራ ቦታው አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል።
@adama_jobs2
767
💫ኮረንቲ ሆቴል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ: ጥቁር አባይ መንገድ ከምስራቅ ሸዋ ፖሊስ ጣቢያ ከፍ ብሎ
📱0952108987/ 0921604307
—————————————
1) ሙያ: ካሸር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ያላት
# በሳምንት 1ቀን ረፍት።
—————————————
2) ሙያ: ሪሴፕሽን
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያላት
# በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል።
—————————————
3) ሙያ: ስቶር ኪፐር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያላት
# በቂ ተያዥ ያላት።
—————————————
4) ሙያ: ደረቅ ባርማን
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያለው
# በቂ ተያዥ ያለው።
—————————————
5) ሙያ: አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ያላት
# ፋይዳ መታወቂያ ያላት።
—————————————
6) ሙያ: አልጋ ክፍል ፅዳት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
@adama_jobs2
767
💫 Debi Diagnostic Center: ከታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
🕔 ማብቂያ ቀን፦ 02-11-2018
📍 አድራሻ፦ አዳማ፣ ሐራምቤ ዩኒቨርስቲ አጠገብ
📱0222127000
#ኦሮሚኛ መናገር የሚችል/የምትችል (ቅድሚያ ይሰጣል)
———————————-
🧰ሙያ፡ ሲኒየር ነርስ
🚻 ፆታ፡ ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇 ልምድ፡ 3 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በነርሲንግ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሌቭል 4 ያላት።
# በጤና ተቋማት (ሆስፒታል/ክሊኒክ) ውስጥ ቢያንስ ለ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በነርስነት የሰራች።
# የታደሰ ሙያ ፈቃድ (Professional License) ያላት።
———————————-
🧰ሙያ፡ ሪሴፕሽኒስት
🚻 ፆታ፦ ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፦ 1
🥇 ልምድ፦ ያላት
# የትምህርት ደረጃ፦ በነርሲንግ፣ በጤና ሳይንስ ወይም በማንኛውም ተዛማጅ የትምህርት መስክ ያላት።
# በጤና ተቋማት ውስጥ በተቀባይነት (Receptionist) ወይም ተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሰራች።
# የኮምፒውተር እውቀት ያላት፣ የቢሮ ስራ መሳሪያዎችን መጠቀም የምትችል።
# በጣም ጥሩ የሆነ የመግባባት ክህሎት ያላት፣ ደንበኞችን በአክብሮት የምታስተናግድ፣ እና በሥራ ቦታ ትዕግስትና ብልህነት ያላት።
@adama_jobs2
767
💫 ሙሴ ጠቅላላ ሆስፒታል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ: አዳማ ቦሌ ክ/ከተማ ደዴቻ አራራ 04ቀበሌ የሙሴ አጠቃላይ ሆስፒታል 6ተኛ ፎቅ
📱0913117567
—————————————
1) ሙያ: ነርስ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6
🥇ልምድ: 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ: በ ነርሲንግ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት እና ማስረጃ የሚያቀርብ/የምታቀርብ።
—————————————
2) ሙያ: ሂሳብ ሰራተኛ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🥇ልምድ: 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ: በ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ተመርቆ/ቃ ሌቭል/ዲፕሎማ ወይም ድግሪ ያለው/ያላት።
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ጌም ዞን አጫዋች
🏭የድርጅት ስም፡ Sami Game Zone
🕔ማብቅያ ቀን፡ 23-10-2018
📍አድራሻ፡ ኪንግ ኮፊ አጠገብ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 7
📱0918827250/ 0953378861
💰ደሞዝ፡ 5000 - 7000
# የስራ ሰዓት ከ ጠዋት 2፡00 - ምሽት 3፡00
# በሳምንት 1ቀን ረፍት።
@adama_jobs2
767
💫 አቫና ሬስቶራንት: ከታች ባለው የስራ ዘርፍ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል
🕓ማብቂያ ቀን: 30/10/2018
📍አድራሻ፡ አዳማ ፍራንኮ
📱 0912236032
# አመልካቾች በአካል ቀርበርው ማመልከት ይኖርባቸዋል
------------------------
1) ካሼር
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
------------------------
2) ሱፐርቫይዘር
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ክሊኒካል ነርስ
🏭የድርጅት ስም፡ Asli Traditional Medicine Service PLC
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ፡ ገንደ ሀራ ቢፍቱ ጤናጣቢያ ፊትለፊት
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📱0961222277/ 0944629495
@adama_Jobs2
767
💫WL Express Hotel፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ፡ ቀበሌ 09፤ ከደምበላ ት/ት ቤት ፊት ለፊት
📱0902668181/ 0994544004
———————————————————
1) ሱፐርቫይዘር
🚻ፆታ: ሁለቱም
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————————————
2) መስተንግዶ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🥇ልምድ፡ ያላት/ ያለው
———————————————————
3) ጥበቃ
🚻ፆታ: ወንድ
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————
4) ባርማን
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————
5) ምግብ አብሳይ/ Cooker
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
———————————————————
6) እቃ አጣቢ / Steward
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
———————————————————
7) የመስተንግዶ ሀላፊ/ Head Waiter
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ፊሽ ጌም አጫዋች
🕔ማብቂያ ቀን: 30/10/2018
📍አድራሻ፡ ሃኒ ኬክ ቤት አካባቢ
🚻ፆታ: ሴት
📱0910730303
💰ደሞዝ: 4000
# 1 ቀን ስራ 1ቀን ረፍት።
# የስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡30 - 2፡30።
# ስራውን መቶ ማየት ግድ ነው።
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ፑል አጫዋች
🕔ማብቂያ ቀን: 30/10/2018
📍አድራሻ፡ መብራት ሃይል
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ: ያላት
📱0910770234
💰ደሞዝ: 5000 + የታክሲ
# ሁለት ቀን ስራ 1ቀን ረፍት።
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ እንጀራ ጋጋሪ
🏭የድርጅት ስም፡ HHSD Caffe ena Restaurant
🕔ማብቂያ ቀን፡ 30/10/2018
📍አድራሻ: አዳማ ቆርቆሮን ተሻግሮ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ያላት
📱0911963657
💰ደሞዝ፡ 7000
@adama_jobs2
767
🧰 ሙያ፡ የወንዶች ፀጉር አስተካካይ
🏭 የድርጅቱ ስም: አሜን የወንዶች ፀጉር ቤት
🕔 ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ ፡ አለም ሆቴል ጎን
🚻 ፆታ: ሁለቱም
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
📱 0910143115
# ምንም አይነት ደባል ሱስ የሌለበት/ የሌለባት።
@adma_jobs2
767
🧰ሙያ፡ አካውንታንት
🏭 የድርጅት ስም፡ ካኔት/ሪፍት ቫሊ ሆቴል
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018
📍አድራሻ ፡ ከወንጂ ማዞርያ ከፍ ብሎ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
📱 @riftvallyhotel171717
# የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ሙያ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች።
@adama_Jobs2
767
👆⬆ Vacancy Announcements:-
Organization: Lebeza Psychiatry Consultation PLC
Location: Addis Ababa, Ethiopia — Meskel Flower Area
Total Required No: 5
Positions:-
1. Position: Junior General Practitioner
Education: Doctor of Medicine (#Medical_doctor) degree
Experience: #0_years and above
Required No: 2
2. Position: Clinical Nurse
Education: BSc Degree in #Nursing from a recognized institution
Experience: #0_year –2 years
Required No: 1
3. Position: Psychiatry Nurse
Education: BSc Degree in #Nursing from a recognized institution; specialized training in psychiatric nursing required; previous work experience in psychiatric or mental health services
Experience: #0_year – 2 years
Required No: 1
4. Position: Junior Laboratory Technician
Education: Diploma or BSc Degree in Medical #Laboratory Technology from a recognized institution
Experience: #0_year – 2 years
Required No: 1
Application Deadline: July 9, 2026
Vacancies Details -> Attached
How to Apply:
* Interested applicants who fulfill the requirements on the PDF above can submit their application letter and updated CV via email:
✉️ E-mail: Lebezapsyclinic@yahoo.com, hermonamab@gmail.com
Applicants may also submit in person to
📍 Address: Human Resources Office at Hayahulet branch, behind Plaza Hotel.
➡ Share 👇
@adama_jobs2
767
🔱ዮም ኪችን: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 27-10-2018
📍አድራሻ፡ አዳማ ቦሌ ዋንጋሪ አልፋ ብሎ
📱0988737753
——————————————-
1) አስተናጋጅ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
——————————————-
2) ኪችን ረዳት
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
——————————————-
3) ቡና የምታፈላ
🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
————————————————-
4) ሼፍ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት: 2
@adama_jobs2
767
🧰ሙያ፡ ሂሳብ ሰራተኛ
🏭የድርጅት ስም፡ HHSD Caffe ena Restaurant
🕔ማብቂያ ቀን፡ 28/10/2018
📍አድራሻ: አዳማ ቆርቆሮን ተሻግሮ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያላት
📱0911963657
# TAX, VAT መስራት የምትችል በኮንትራት የምትሰራ።
@adama_jobs2
