en
Feedback
Adama Jobs 2

Adama Jobs 2

Open in Telegram

በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን። 👉 Contact us: @Adama_jops

Show more
760
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-230 days
Posts Archive
💫 ለገሰ ወርቁ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-11-2018 📍አድራሻ፡ በወንጂ ፈጣን መንገድ ድልድይ መግቢያ በስተቀኝ በኩል አላይድ ኬሚካል አጠገብ 📱0911253367/ 0931460641 ———————————— 1) ሲኒየር አካውንታንት 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቋም በፋይናንስ እና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያላት። # ፒች ትሪ አካውንቲንግ መስራት የምትችል። # ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕማ 2 ዓመት በፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ለሰል ቅድሚያ ይሰጣል። ———————————— 2) ምርት ኃላፊ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። ———————————— 3) ሲኒየር ኤሌክትሪሺያን 🚻ፆታ: ወንድ  🥇ልምድ፡ 5 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በIMD ሌቭል 4 ያጠናቀቀ። ———————————— 4) ሲኒየር ሜካኒክ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ትምህርት ተቋም በጄኔራል ሜካኒክ ሌቭል 4 ያጠናቀቀ ወይም ተመሳሳይ ት/ዘርፍ። ———————————— 5) ሲኒየር ሉም ኦፕሬተር   🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል። ———————————— 6) ሲኒየር ቴፕላንት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል። ———————————— 7) ሲኒየር ሽያጭ ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 3 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ። ———————————— 8) ሲኒየር ስቶር ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ያላት።  ———————————— 9) ጥራት ቁጥጥር ኃላፊ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 12 ክፍል እና ከዛ በላይ። @adama_jobs2

💫 ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት እና ማካሮኒ ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 16-11-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን ወረዳ ድሬ ነገያ ከባቡር ጣቢያው መሃከል # የሰርቪስ አገልግሎት አለው። # 50% የምግብ ክፍያ ድርጅቱ ይሸፍናል። # ተወዳዳሪዎች ተፈላጊውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤ ሾል ለመጀመር ዋስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ———————————— 1) ሪሳይክል ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል። ———————————— 2) የማሸጊያ ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። ———————————— 3) ስፌት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ሴት  🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል። ———————————— 4) ሉም ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል። ———————————— 5) ፕሪንት ኦፕሬተር  🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል። ———————————— 6) ሰልጣኝ መካኒክ 🚻ፆታ: ወንድ  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ጀነራል መካኒክ ሌቭል IV ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ። ———————————— 7) ሽፍት ሲኒየር መካኒክ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 5 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ ጀነራል መካኒክ ሌቭል IV ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ። # በፒፒ፣ መኮረኒ እና መኮረኒ ፋብሪካ የሰራ። ———————————— 8) ሽፍት ኤሌትሪክሻን 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በኤሌክትሪካል የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም Level III(10+3)እና ከዛ በላይ። ———————————— 9) ሰልጣኝ ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ IMD። ———————————— 10) ፓኪንግ ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ IMD ———————————— 11) ጥሬ እቃ ቀላቃይ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል። ———————————— 12) አጣቢ ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል።  ———————————— 13) በቆሎ ዱቄት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 4 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ። ———————————— 14) ላምኔሽን ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ IMD Level 4። ———————————— 15) ዋይንደር ማን ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ከ10ኛ ክፍል በላይ። ———————————— 16) የውስጥ ሪኦዲተር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በኦዲቲንግ የተመረቀ/ች። ———————————— 17) ረዳት የውጪ ግዢ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 1-2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕቼን ማኔጅመንት፣ በሎጀስቲክ እና ግዢ አስተዳደር ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ እና በኢኮኖሚክስ የተመረቀ/ች። # በውጪ ሀገር ግዢ፣ በኤክስፖርት/ኢንፖርት ወይም በሎጀስቲንግ አስተዳደር ላይ በቀጥታ የሰራ/ች። # የኮምፒዩተር ክህሎት በኢሜል አጠቃቀም ላይ ብቃት ያለው/ያላት። @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ ጥበቃ ሰራተኛ 🏭የድርጅት ስም፡ ወላ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 🕔ማብቅያ ቀን፡ 14/11/2018 📍አድራሻ ፡ ቀበሌ 12 አብዲ ጉዲና ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.211 🚻ፆታ: ወንድ 🥇ልምድ፡ ያለው 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 6 📱0925730309/ 0910162638 💰ደሞዝ፡ 5000 ብር # የት/ት ደረጃ ፡ ከ6ኛ ክፍል በላይ የሆነ። # ወታደራዊ ስልጠና የወሰደ እና ከሃገር መከላከያ በክብር የተሸኘ። # ሰርቪስ እና በቀን 1ጊዜ ምግብ አለው። # የስራ ቦታው አዳማ ፖሊስ ኮሌጅ አካባቢ። @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂስት(BSc) 🏭የድርጅት ስም፡ አሜን ዲያጎነስቲክ ላብራቶሪ ሴንተር 🕔ማብቅያ ቀን፡ 11/11/2018 📍አድራሻ ፡ አርሲ አሰላ ከተማ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 📱0926540536 # Required Skills: # Who works in the Diagnostic Laboratory Center, Specialty Center and Hospitals. # Who is able to operate Various laboratory machines independently. @adama_jobs2

💫ኑሪ እናት ልዩ የእናቶች እና የህፃናት ህክምና ስፔሻላይዝድ ማዕከል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን መቅጠር  ይፈልጋል:: 🕔ማብቅያ ቀን፡ 10/11/2018 📍አድራሻ፡ አዳማ 04(ደዴቻ አራራ) ቀበሌ ወደ ጎሮ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ 50ሜ ገባ ብሎ 📱0988494949/ 0902555556/ 0974100099 ———————————— 1) ሙያ: አጠቃላይ ዶክተር(GP) 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ: 5 ዓመት 💰ደሞዝ፡ 20,000 - 35,000 # የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀች። # የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት። ———————————— 2)ሙያ: ሚድዋይፍ / Midwife 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ: 5 ዓመት 💰ደሞዝ፡ 12,000 - 18,000 # የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች። # የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት። ———————————— 3) ሙያ: Laboratory Technologist 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ: 3 ዓመት 💰ደሞዝ፡ 8,500 - 15,000 # የትምህርት ደረጃ፡ BSC ያጠናቀቀ/ች። # የሙያ ምዝገባና የሥራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት። ———————————— 4) ሙያ: ጥበቃ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ የማርኬቲንግ ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ ዋን ኦፊ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 8/11/2018 📍አድራሻ ፡ ዳማ አቶ በቀለ ሞላ ሆቴል ከፍ ብሎ ዋን ኦፊ   ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 5 📱0931717475 ‌/  0986697033 # በማርኬቲን እና ሴልስ ሙያ በዲፕላማ ወይም በሌብል 4 ጨርሶ / ጨርሳ በሲኦሲ የተመረቀ/ች # የክፍያ  ሁኔታ 30% የትራንስፖርት 70% በኮምሺን @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ F&B cost control 🏭 የድርጅት ስም: መልካ አዳማ ሆቴል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 8/11/2018 📍አድራሻ ፡ አዳማ ከ አባ ገዳ ስብሰባ አዳራሽ ፊትለፊት ፤ ከረዩ ሆቴል አጠገብ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት: 1 🥇ልምድ፡ 1 አመት 📱0904335035 / 0222124911 @adama_jobs2

🧰 ሙያ፡ ጌም ዞን: ሹቲንግ ፑል አጫዋች/ ሒሳብ ተቆጣጣሪ 🕔 ማብቅያ ቀን፡ 06-11-2018 📍አድራሻ ፡ á‹ąá‰„ቾ 🚻 ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 5 🥇 ልምድ: 0 ዓመት 📱 0998131419/ 0918198949 💰ደሞዝ፡ 6000 + በቀን 50 ብር የታክሲ # በሁለት ቀን ውስጥ ሾል መጀመር የሚችሉ። # መግቢያ ሰዓት 2፡30 እስከ ማታ 2፡30። # á‰ áˆłáˆáŠ•á‰ľ አንድ ቀን እረፍት። # ተያዥ ማቅረብ የሚትችል ። # በ አካል መቶ ሥራውን ማየት ግዴታ ነዉ። @adama_jobs2

💫 ጎንዴ አዳማ ፒፒ ከረጢት ዱቄት እና ማካሮኒ ፋብሪካ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 10-11-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ከተማ ቀበሌ ቦኩ ሸነን ወረዳ ድሬ ነገያ ከባቡር ጣቢያው መሃከል # የሰርቪስ አገልግሎት አለው። # 50% የምግብ ክፍያ ድርጅቱ ይሸፍናል። # ተወዳዳሪዎች ተፈላጊውን መስፈርት አሟልተው ሲገኙ፤ ሾል ለመጀመር ዋስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ———————————— 1) ጥራት ቁጥጥር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ/ች።  ———————————— 2) በቆሎ ዱቄት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🥇ልምድ፡ 4 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ። ———————————— 3) ዋይንደር ማን ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ   🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 # የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ———————————— 4) አጣቢ ኦፕሬተር  🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ———————————— 5) በቆሎ ዱቄት ምርት ተቀባይ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት: 10 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ———————————— 6) ስፌት ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ———————————— 7) ሉም ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ። ———————————— 8) ጥሬ እቃ ቀላቃይ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ። ———————————— 9) ላምኔሽን ኦፕሬተር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ IMD። ———————————— 10) ፈረቃ መሪ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ በፉድ ሳይንስ ኢንጅነሪንግ በአፕላይድ ኬሚስትሪ ኢንዱስትሪያል ፖስት ሀርበስት ዲግሪ። ———————————— 11) ሰልጣኝ መካኒክ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ በማኒፋክቸር ቴክኖሎጂ ሌቭል 4። ———————————— 12) ጠቅላላ አገልግሎት 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 2-3 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ በማኔጅመንት በፕብሊክ አድምንስትሬሽን በሎጀስቲክ እና ሰፕላይ ቼንስ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ መስክ የተመረቀ። ———————————— 13) የውስጥ ሪኦዲተር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ 4-6 ዓመት  # የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በኦዲቲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች። @adama_jobs2

💫አበራ ሶሬቻ ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 5-11-2018 📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ፤ አዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት ወደ አሰላ መሔጃ 📱0222110591 / 0983323334 ——————————————— 1) ካሸሪ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡  ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4 ——————————————— 2) Supervisor 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 ——————————————— 3) DJ (ሙዚቃ አጫዋች) 🚻ፆታ: ሁለቱም 🥇ልምድ፡ ከፍተኛ ልምድ ያለው ‌‌‌/ ያላት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3 ——————————————— 4) ጀማሪ የሂሳብ ባለሞያ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ——————————————— 5) የማስታወቅያ ባለሞያ (TikToker) 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 ▪️እውቅና ያላት ▪️ለድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር የምትሆን @adama_jobs2

💫ዲና ገዛኸኝ አዳማ እና አካባቢዋ የአንበሳ ቢራ ወኪል አከፋፋይ: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10/11/2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ጥቁር áŠ á‰Łá‹­ á‰ áˆšá‹ˆáˆľá‹°á‹ ዋና አስፓልት ምስራቅ ሸዋ ፖሊስ ፊትለፊት ወደ ገበየሁ ጎዳና በሚወስደው ኮብል 50 ሜትር ገባ ሲሉ 📱 0902181118 # ማስታወሻ፡ ለሁሉም ክፍት የስራ ቦታዎች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል። ———————————- 1)የሽያጭ መኪና ሹፌር /አይሱዙ/ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ደረቅ 1 መንጃ ፍቃድ ያለው እና 10ኛ ክፍል á‹ŤáŒ áŠ“á‰€á‰€á˘ # የሽያጭ እና ስርጭት ሾል ላይ የሰራ። ———————————- 2) ሽያጭ ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: 1 ዓመት   # የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል IV እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀች። ———————————- 3) ስቶር ኪፐር 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: 2 ዓመት   # የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል IV አና ከዚያ በላይ በሰፕላይ ቼይን ፣ በአካውንቲንግ  áŠĽáŠ“ ተዛማጅ የትምርት ዘርፍ የተመረቀ/ች። @adama_jobs2

💫ND PLC: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቂያ ቀን፡ 10/11/2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ጥቁር áŠ á‰Łá‹­ á‰ áˆšá‹ˆáˆľá‹°á‹ ዋና አስፓልት ምስራቅ ሸዋ ፖሊስ ፊትለፊት ወደ ገበየሁ ጎዳና በሚወስደው ኮብል 50 ሜትር ገባ ሲሉ       📱 0722021118 # ማስታወሻ -ለሁሉም ክፍት የስራ ቦታዎች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል። ———————————- 1) ሹፌር 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ 2 ዓመት # የትምህርት ደረጃ፡ ደረቅ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው። # የሽያጭ እና ስርጭት ሾል ላይ የሰራ። ———————————- 2) ሽያጭ ሰራተኛ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: 1 ዓመት   # የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል IV እና ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀች። ———————————- 3) አካውንታንት 🚻ፆታ: ሁለቱም  🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: 1 ዓመት   # የትምህርት ደረጃ፡ በሌቭል IV ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች። @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ ሀኪም/General Practionar 🏭የድርጅት ስም፡ ኢዮር የውስጥ ደዌ እናቶች እና ህፃናት ልዩ የህክምና ማዕከል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 04-11-2018 📍አድራሻ፡ ቦሌ ደራርቱ ህንፃ ግቢ ውስጥ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት 📱0988972384 @adama_Jobs2

🧰ሙያ፡ ኳሊቲ ኮንትሮል(ላብራቶሪ) 🏭የድርጅት ስም፡ ሐሰን አብዱልዋብ የምግብ ዘይት የከብት መኖ የህንፃ ኪራይ እና አይራ ዱቄት ፋብሪካ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 06-11-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ደዴቻ ቀበሌ ሞኤንኮ መስሪያ ቤት ጋር በ40ሜትር መንገድ ላይ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 📱0948427211/ 0910497024 # የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ሳይንስ በኢንጂነሪንግ እና ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች። # ስላሴ አከባቢ ለሆነ ቅድሚያ እንሰጣለን። @adama_Jobs2

🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ 🏭የድርጅት ስም፡ ክንፈ የፍየል ቁርጥ ቤት 🕔ማብቅያ ቀን፡ 03-11-2018 📍አድራሻ፡ ኮሌጅ ኮንዶሚኒየም ጋር አዋሽ ትምህርት ቤት አጠገብ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8 📱0910624971 @adama_jobs2

💫ሆቴል: áŠ¨á‹šáˆ… á‰ á‰łá‰˝ á‰ á‰°á‹˜áˆ¨á‹˜áˆŠá‰ľ ክፍት á‹¨áˆľáˆŤ á‹˜áˆ­áŽá‰˝ ሰራተኞችን áŠ á‹ˆá‹łá‹ľáˆŽ áˆ˜á‰…ጠር ይፈልጋል ። 🕔ማብቂያ ቀን፡ 04/11/2018 📍አድራሻ፡ á–áˆľá‰ł ቤት  ኦሊያድ ህንፃ 📱0993868709/ 0973739970 ————————————— 1) ሪሴፕሽን(አልጋ ቤት) 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ: ያለው # ኦሮምኛ እና አማርኛ የሚችል። ————————————— 2) ረዳት ጁስ ሰሪ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ:  ያለው/ያላት @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ áˆľá‰˛áŠ¨áˆ­ ለጣፊ 🏭የድርጅት ስም፡ GE Printing & Advertising Studio 🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-10-2018 📍አድራሻ ፡ ኦዳ ሞል ከቴሌ አጠገብ ቢሮ ቁ.120 🥇ልምድ፡ 1 ዓመት 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 10 📱0912746028 💰ደሞዝ፡ 9500 # የትምህርት ደረጃ፡ ሌቭል 4፣ ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ። @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ Reception/ ሪሴፕሽን 🏭የድርጅት ስም፡ ኢዮር የውስጥ ደዌ እናቶች እና ህፃናት ልዩ የህክምና ማዕከል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 07-11-2018 📍አድራሻ፡ ቦሌ ደራርቱ ህንፃ ግቢ ውስጥ 🚻ፆታ: ሁለቱም 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት 📱0988972384 # የትምህርት ደረጃ: በIT /Accounting/Secretry/በሌቭል፡4 የተመረቀ/ች። # አማርኛ እና ኦሮምኛ የሚችል/የምትችል። @adama_Jobs2

💫 ቤካስ ኬሚካልስ PLC ፡ ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 1/11/2018 📍አድራሻ ፡ አዳማ ኢንዱስትሪ መንደር፤ ቀበሌ 05 (ደጋጋ) 📱 0221119143 ▪️መስፈርቱን እና ዝርዝር መረጃውን ለማየት ከላይ የተያያዘውን File በመክፈት ይመልከቱ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 1) የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ባለሞያ (1) 2) ሲንየር ኦዲተር (1) 3) ኦዲተር (1) 4) ፕሮዳክሽን ፎርማን (3) 5) ሲንየር የጥራት ቁጥጥርና ማረጋገጥ ባለሞያ (2) 6) ጀማሪ ጥራት ማረጋገጥ ባለሞያ (2) 7) ሲንየር ማሽኒስት (1) 8) መካኒክ (6) 9) ጁንየር ኤሌክትሪሽያን (4) 10) ሾፌር III (1) 11) የጥገና እቅድ ክትትልና ቁጥጥር ኢንጂነር (1) @adama_jobs2

🧰ሙያ፡ ፊሽ ጌም አጫዋች 🕔ማብቅያ ቀን፡ 30/10/2018 📍አድራሻ፡ ከፖስታ ወደ መብራት በሚወስደው መንገድ ከአቅሌሲያ መታሰቢያ ሆስፒታል 1ብሎክ ገባ ብሎ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ  ብዛት፡ 1 📱0911697070 💰ደሞዝ፡ 5500 + 50ብር # የስራ ሰዓት ከ ጠዋት 3፡00 - 2፡00። # በሳምንት 1ቀን ረፍት። @adama_jobs2