cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ያህዌ ይርኤ ኪነ ጥበብ

ኢየሱስን መግለጥ

Show more
Advertising posts
239
Subscribers
+424 hours
+47 days
+630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ያለህ እግዚአበሔር ብቻ እንደሆነ እስካልታየህ ድረስ የሚያስፈልግህ እሱ ብቻ መሆኑን ልታውቅ አትችልም ። Rick Warren @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
230Loading...
02
መለየት አለብኝ በኮልታፍ አንደበት ባልገጠሙ ቃላት አባ እያልኩ ነገርኩት የልቤን መሻት መልሱን እንዲያፈጥነው ወዲያው ባጣድፈው እርሱ ረጋ ብሎ እንዲህ ነበር ያለው በአይኔ ብሌን ውስጠኛው ክፍል ትኩር ብሎ እያየኝ የነፍሴን ጥማት በማየት እየተረዳኝ አለኝ እኔን ለመምሰል ልብሽ ከሸፈተ ስጋሽንም ትቶ ሀሳብሽ ወደ እኔ ከዋተተ መሰራት ከፈለግሽ ለክብር እቃነት ማለፍ አለብሽ የመስቀሉን ሂደት ግና ከፈለግሽው ልብሽ ከፈቀደ ከእኔ ጋር መሰንበት ውስጥሽ ከወደደ አዎንታ ከሆነ የምላስሽ ምቱ ይሁንታ ከሆነ የቃልሽ ትኩረቱ ቁርጥ እኔን መስለሽ እንድትሆኚ ብርቱ መለየት አለብኝ ስጋሽን ከአጥንቱ            ✍ሰላም @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
390Loading...
03

10Loading...
04
ያቦቅን ስሻገር ሙሉ አልበም ተለቋል #Bereket lema @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
554Loading...
05
Media files
423Loading...
06
Media files
423Loading...
07
ቃልህ የሸሸህ ያልገባው የአመጣጥህ ጉዳይ ያየ ብቻ ሲተርፍ አስራሁለትን ሙዳይ ያልወጣ ከጡጦ የገረመው አሳ መከተሉ ሰበብ የኑሮን ቀዳዳ ሊደፍን ስትባርክ ሁሌ እየበላ ጥርስ አልባ ጠንካራ አይቻለው አጥንት እራስህን ስታቀርብ ሁሉም ወደ ሽሽት ከደቀ መዝሙርህ ብዙው ወደ ኃላ ከምድር አርቆህ መቼ አሰበህና ከመሰሎቼ ጋር ስቀር ከአጠገብህ ስለታየኝ ነው የሕይወት ቃል እንዳለህ ለእንጀራማ ቢሆን የእናት መሶብ ነበር ሌላ የማያሰኝ የማያስብል ዘወር ለአሳማ ቢሆን መረቡ ከእጄ ታንኳ ጥዬም አይደል አንተን መከተሌ ይኸውልህ ውዴ እኔ ሙጥኝ ያልኩት ልሰንብት ላልሄድ ባንተ የተማረኩት ታምራትህ ገዝቶኝ አይደል መብል ስቦኝ በአንተ ውስጥ በቃልህ ዘላለም በርቶልኝ ለስጋዬ አይደል ለሕይወቴ አጥግበኸኝ አሳ ላይ በግርሞት ቃልህ ላይ ገዛኸኝ ሂዱ እንኳን እያልከኝ ካንተ ፍቅር ያዘኝ ወዴት ልሂድ ስልህ ብዙውንም ትቼ እንጀራው አይደለም ምርጫዬ ማድረጌ ልቤ ተነድፎብኝ አንተኑ በልቼ ✍urim @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
690Loading...
08
ሞት ይሞታል አንዴ? ሞት እንዴት ይሞታል ራሱ ሞት ሆኖ ማን ይሆ ገዳዩ በሞት ላይ ጀግኖ የሞት አለመኖር የመኖር መኖር ነው መኖር በሌላ ቃል ህይወት ነው ሚባለው መኖር ሳይኖር ሲቀር ሞት ነው ከተባለ መሞት ሳይኖር ሲቀር ህይወትን ከሆነ እንዲህ ካልን ዘንዳ መሞት ቀረ ማለት ሞት ሞተ ማለት ማለት ነው ማን ነው የገደለው ? ✍Abenezer
740Loading...
09
መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነው:: ወዳጆቼ አንድ በስጋ የደከመን ሰው ልትመክሩት የምትችሉት አንድ ነገር ብቻ ነው እርሱም እረፍት እንድያደርግ ነው:ምክንያቱም በስጋ የደከመ ሰው ሚያስፈልገው እረፍት ስለሆነ:ነገር ግን በመንፈሳዊ ህይወቱ የደከመን ሰዉ እረፍት አድርግ ማለት አይቻልም ምክንያቱም መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነው።ብዙ ሰው በመንፈሳዊ ህይወት እረፍት ያለ ይመስለውና ሳያውቀው ድካም ውሰጥ ራሱን ያገኘዋል:መጸሐፍ ቅዱስ ማንበብ ያቆማል፣መጸለይ ያቆማል፣ህብረት መድረግ ያቆማል፡ከዛ ውጤቱ ድካም ሆኖ ይገኛል።ወዳጆቼ በመንፈሳዊ ህይወት አይታረፍም ይልቁንም እለት እለት መትጋት ነው እረፍት።አትዘንጉ መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነውና!!!!!!!!!!!! ✍️Eyuአብ ነኝ @jihovajireartteam @jihovajireartteam
1051Loading...
10
When you read the bible you don't have to read to finish one chapter,but you have to read to get one verse which God want you to think about it. Mekibib @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
890Loading...
11
የአብስራ ፀጋ እጠብቅሀለሁ @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
851Loading...
12
እነሆ ሁሉን ነገር ጌታ እረድቶኝ አልቆልኛል። እርብ ከነገ ወዲያ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ ይጠብቁ ስለ ፀሎታችሁና ስለ ፍቅራችሁ ጌታ ይባርካችሁ። እወዳችኋለዉ @bereketesfaye
110Loading...
13
ብዙዎቻችን በደከምን ሰዓት ልንበረታ እንደ ምንችል ተስፋ እናደርጋለን ፤ ነገር ግን በበረታን ሰዓት ልንወድቅ እንደምንችል አናስብም ። ሰይጣን እኛ ባልጠበቅነው ሰዓት ነው የሚጥለን(“ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥12) የቆምን በመሰለን ሰዐት እንዳንወድቅ ጌታ ይጠብቀን ። ✍ Abenezer @jihovajrehartteam
1020Loading...
14
የጅራፍ ንቅሳት _-:¦:-___◊__-:¦:-_ ከጀርባህ ላይ ያለው የጅራፍ ንቅሳት እኛን የመውደድህ የዘላለም ትራት የፋሬስ የሳዶቅ ያለማመን ደባ የጲላጦስ ግርፊያ የሔሮድስ ካባ ከፊትህ የወጣው የደም ጎርፍና እንባ ላንተ ስቃይናቸው ለኛ ግን ደስታ መከራህነውና የመዳን አለኝታ የመዳን አለኝታ ጅራፍና ቡጢ ምራቅና ሃሞት ላይን ደስ የማይል የስቃይ ደም ግባት በደም የተረጩ ቅዱሳት አልባሳት እኒህ ናቸው ውበት የጌታ ደም ግባት የመዳን አለኝታ የዘላለም ምትራት ውዴን ያላያችሁ እኔ ልንገራችሁ ፈቅሩን ላሳያችሁ ድምጹን ላሰማችሁ ምራቅ ተቀብቷል ቡጢ ተቀብሏል ኃጥያት ተሸክሟል በቁንዳላው መሃል የደም ጎ ር ፍ ይ ፈ ሳ ል: የፍቅር ንጉስ ነው የእሾህ አክሊል ደፍቷል:: ውዴን ያላያችሁ እኔ ልንገራችሁ ፈቅሩን ላሳያችሁ ድምጹን ላሰማችሁ ዓይኑ ፍቅር ያለቅሳል ጎኑ ደም ይረጫል ጽህሙ ተነጭቷል ልብሱ ሜዳ ወድቋል በቃሉም ቅዱስ ነው ይቅርታን ይሰዋል ከፍቅር ትከሻው ያለም ደዌን አዝሏል:: ከጀርባው ላይ ያለው የጅራፍ ንቅሳት እኛን የመውደዱ የዘላለም ምትራት ለርሱ ስቃይ ናቸው ለኛ ግን ደስታ መከራው ነውና የመዳን አለኝታ የመዳን አለኝታ ይህ ሁሉ ቢሆንም ይህ ሁሉ ቢሆንም የሰው ልጆች ድፈረት ክብሩን አይቀንስም ስለሰው መድከሙ ሃይሉን አያወርድም ስሙ እግዚአብሔር ነው ስሙ ይቅርታ ነው ስሙ መሃሪ ነው:: የፈረሱን ጉልበት ብቀቴ ነው የሚል ብዛቱን ተማምኖ የሚታበይ ልኡል በርሱ ስም ይወድቃል በስሙ ይጣላል:: ስሙ ሁሉን ቻይ ነው ሁሉንም አድራጊ ታላቁን የሚጥል ለታናሽተዋጊ ውዴን ያላያችሁ እኔ ልንገራችሁ ፍቅሩን ላሳያችሁ ድምጹን ላሰማችሁ ከጀርባው ላይ ያለው የጅራፍ ንቅሳት እኛን የመውደዱ የዘላለም ምትራት ለርሱ ስቃይ ናቸው ለኛ ግን ደስታ መከራው ነውና የመዳን አለኝታ እናም ጌታችን ሆይ ያመኑትም ይጽናኑ የወጉህም ይዩህ በደም የተርጩ ልብሶችህን ለብሰህ አሜን ጌታችን ሆ ይ ና ል ን ተመልሰ …ህ ። (ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም)
1222Loading...
15
በኃጢአት አበሳ በውርደት ኮስሶ በአመፅ ለተክፋፋ የፅልመትን ጎጆ በእርግማን ቀልሶ ሙዳየ ሰማያት ህይወት አለበሰው የጥሉን ግድግዳ በደሙ አፍርሶ
920Loading...
16
በፍቅር መታማት በኢየሱስ መጠርጠር      መታደል ነው ይሄ   ካንተ ጋር መቆጠር 🎼 @cgfsd
1101Loading...
17
በፍቅር መታማት በኢየሱስ መጠርጠር መታደል ነው ይሄ ካንተ ጋር መቆጠር
10Loading...
18
በፍቅር መታማት በኢየሱስ መጠርጠር      መታደል ነው ይሄ   ካንተ ጋር መቆጠር 🎼 @cgfsd
10Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለህ እግዚአበሔር ብቻ እንደሆነ እስካልታየህ ድረስ የሚያስፈልግህ እሱ ብቻ መሆኑን ልታውቅ አትችልም ። Rick Warren @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
Show all...
🥰 2
መለየት አለብኝ በኮልታፍ አንደበት ባልገጠሙ ቃላት አባ እያልኩ ነገርኩት የልቤን መሻት መልሱን እንዲያፈጥነው ወዲያው ባጣድፈው እርሱ ረጋ ብሎ እንዲህ ነበር ያለው በአይኔ ብሌን ውስጠኛው ክፍል ትኩር ብሎ እያየኝ የነፍሴን ጥማት በማየት እየተረዳኝ አለኝ እኔን ለመምሰል ልብሽ ከሸፈተ ስጋሽንም ትቶ ሀሳብሽ ወደ እኔ ከዋተተ መሰራት ከፈለግሽ ለክብር እቃነት ማለፍ አለብሽ የመስቀሉን ሂደት ግና ከፈለግሽው ልብሽ ከፈቀደ ከእኔ ጋር መሰንበት ውስጥሽ ከወደደ አዎንታ ከሆነ የምላስሽ ምቱ ይሁንታ ከሆነ የቃልሽ ትኩረቱ ቁርጥ እኔን መስለሽ እንድትሆኚ ብርቱ መለየት አለብኝ ስጋሽን ከአጥንቱ            ✍ሰላም @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
Show all...
👏 1
መለየት አለብኝ በኮልታፍ አንደበት ባልገጠሙ ቃላት አባ እያልኩ ነገርኩት የልቤን መሻት መልሱን እንዲያፈጥነው ወዲያው ባጣድፈው እርሱ ረጋ ብሎ እንዲህ ነበር ያለው በአይኔ ብሌን ውስጠኛው ክፍል ትኩር ብሎ እያየኝ የነፍሴን ጥማት በማየት እየተረዳኝ አለኝ እኔን ለመምሰል ልብሽ ከሸፈተ ስጋሽንም ትቶ ሀሳብሽ ወደ እኔ ከዋተተ መሰራት ከፈለግሽ ለክብር እቃነት ማለፍ አለብሽ የመስቀሉን ሂደት ግና ከፈለግሽው ልብሽ ከፈቀደ ከእኔ ጋር መሰንበት ውስጥሽ ከወደደ አዎንታ ከሆነ የምላስሽ ምቱ ይሁንታ ከሆነ የቃልሽ ትኩረቱ ቁርጥ እኔን መስለሽ እንድትሆኚ ብርቱ መለየት አለብኝ ስጋሽን ከአጥንቱ ✍ሰላም @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ያቦቅን ስሻገር ሙሉ አልበም ተለቋል #Bereket lema @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
Show all...
👍 2
Track_13_ይብዛልኝ_መታዘዜ_Bereket_LemmaMP3_160K.mp37.17 MB
Track 12 በመጀመሪያ Bereket Lemma(MP3_160K).mp35.54 MB
Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Bereket Lemma(MP3_160K).mp36.87 MB
Track_01_ትሁን_ፈቃድህ_Bereket_Lemma_Tihun_Fekadh_MP3_160K.mp37.25 MB
Track_02_እንደ_ኢየሱስ_Bereket_Lemma_Ende_Eyesus_MP3_160K.mp38.26 MB
Track_03_አንተን_ባየ_አይኔ_Bereket_Lemma_Anten_Baye_Ayne_MP3_160K.mp36.68 MB
Track_04_ከማየው_በዓይኔ_Bereket_Lemma_Kemayew_Beayne_MP3_160K.mp39.72 MB
Track_05_ከተባለ_ለአንተ_Bereket_Lemma_ketebale_Leante_MP3_160K.mp36.46 MB
Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma(MP3_160K).mp39.07 MB
Track_07_ይኑርልን_ጌታ_Bereket_Lemma_Yinurelen_Geta_MP3_160K.mp37.04 MB
Track 08 አለ የሚገባው Bereket Lemma(MP3_160K).mp37.44 MB
Track 09 እጠብቅሃለሁ Bereket Lemma(MP3_160K).mp35.98 MB
Track 10 ያድናል ኢየሱስ Bereket Lemma(MP3_160K).mp35.57 MB
ቃልህ የሸሸህ ያልገባው የአመጣጥህ ጉዳይ ያየ ብቻ ሲተርፍ አስራሁለትን ሙዳይ ያልወጣ ከጡጦ የገረመው አሳ መከተሉ ሰበብ የኑሮን ቀዳዳ ሊደፍን ስትባርክ ሁሌ እየበላ ጥርስ አልባ ጠንካራ አይቻለው አጥንት እራስህን ስታቀርብ ሁሉም ወደ ሽሽት ከደቀ መዝሙርህ ብዙው ወደ ኃላ ከምድር አርቆህ መቼ አሰበህና ከመሰሎቼ ጋር ስቀር ከአጠገብህ ስለታየኝ ነው የሕይወት ቃል እንዳለህ ለእንጀራማ ቢሆን የእናት መሶብ ነበር ሌላ የማያሰኝ የማያስብል ዘወር ለአሳማ ቢሆን መረቡ ከእጄ ታንኳ ጥዬም አይደል አንተን መከተሌ ይኸውልህ ውዴ እኔ ሙጥኝ ያልኩት ልሰንብት ላልሄድ ባንተ የተማረኩት ታምራትህ ገዝቶኝ አይደል መብል ስቦኝ በአንተ ውስጥ በቃልህ ዘላለም በርቶልኝ ለስጋዬ አይደል ለሕይወቴ አጥግበኸኝ አሳ ላይ በግርሞት ቃልህ ላይ ገዛኸኝ ሂዱ እንኳን እያልከኝ ካንተ ፍቅር ያዘኝ ወዴት ልሂድ ስልህ ብዙውንም ትቼ እንጀራው አይደለም ምርጫዬ ማድረጌ ልቤ ተነድፎብኝ አንተኑ በልቼ ✍urim @jihovajrehartteam @jihovajrehartteam
Show all...
7
ሞት ይሞታል አንዴ? ሞት እንዴት ይሞታል ራሱ ሞት ሆኖ ማን ይሆ ገዳዩ በሞት ላይ ጀግኖ የሞት አለመኖር የመኖር መኖር ነው መኖር በሌላ ቃል ህይወት ነው ሚባለው መኖር ሳይኖር ሲቀር ሞት ነው ከተባለ መሞት ሳይኖር ሲቀር ህይወትን ከሆነ እንዲህ ካልን ዘንዳ መሞት ቀረ ማለት ሞት ሞተ ማለት ማለት ነው ማን ነው የገደለው ? ✍Abenezer
Show all...
👏 4
መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነው:: ወዳጆቼ አንድ በስጋ የደከመን ሰው ልትመክሩት የምትችሉት አንድ ነገር ብቻ ነው እርሱም እረፍት እንድያደርግ ነው:ምክንያቱም በስጋ የደከመ ሰው ሚያስፈልገው እረፍት ስለሆነ:ነገር ግን በመንፈሳዊ ህይወቱ የደከመን ሰዉ እረፍት አድርግ ማለት አይቻልም ምክንያቱም መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነው።ብዙ ሰው በመንፈሳዊ ህይወት እረፍት ያለ ይመስለውና ሳያውቀው ድካም ውሰጥ ራሱን ያገኘዋል:መጸሐፍ ቅዱስ ማንበብ ያቆማል፣መጸለይ ያቆማል፣ህብረት መድረግ ያቆማል፡ከዛ ውጤቱ ድካም ሆኖ ይገኛል።ወዳጆቼ በመንፈሳዊ ህይወት አይታረፍም ይልቁንም እለት እለት መትጋት ነው እረፍት።አትዘንጉ መንፈሳዊ እረፍት ድካም ነውና!!!!!!!!!!!! ✍️Eyuአብ ነኝ @jihovajireartteam @jihovajireartteam
Show all...
👍 4

👍 3