cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

💧عقيدةُ السلف واصحاب الحديث 🌸

ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}

Show more
Advertising posts
506
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

➖ስህተትን የሚያርሙ፣ ጥፋትን የሚቃወሙ፣በመልካም የሚያዙ፣ ከመጥፎ የሚከለክሉ ሰዎች ምነኛ የታደሉ ናቸው። وَلْتَكُن مِّنكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى ٱلْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِٱلْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ ٱلْمُنكَرِ وَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْمُفْلِحُونَ “ ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡” (ኣለ ዒምራን :104) https://t.me/Alsalfiyh https://t.me/Alsalfiyh
Show all...
💧عقيدةُ السلف واصحاب الحديث 🌸

ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}

⚠️إعتبري يا أمة الله እህቴ ሆይ አላህን ፊሪ ቆም ብለሽ አስተንትኚ ያ ኡኽታህ እርስሽን ገምግሚ ይህም ቀን እንዳለ እትርሺ ፊትለፊትሽ ምን እንደምጠብቅሽ እውቂ ! ለራስሽ ምን ሰራሽ ? አንድስ ቀን ቢሆን ይህን አስፈሪ ነገር አስታውሰሽ አልቅጸሽ ታውቅያለሽ ? እህቴ ሆይ እባክሽ ተመከሪ አላህን ፊሪ ‼️ https://t.me/Alsalfiyh https://t.me/Alsalfiyh
Show all...
11.13 MB
⚠️إعتبري يا أمة الله እህቴ ሆይ አላህን ፊሪ ቆም ብለሽ አስተንትኚ ያ ኡኽታህ እርስሽን ገምግሚ ይህም ቀን እንዳለ እትርሺ ፊትለፊትሽ ምን እንደምጠብቅሽ እውቂ ! ለራስሽ ምን ሰራሽ ? አንድስ ቀን ቢሆን ይህን አስፈሪ ነገር አስታውሰሽ አልቅጸሽ ታውቅያለሽ ? እህቴ ሆይ እባክሽ ተመከሪ አላህን ፊሪ ‼️ https://t.me/Alsalfiyh https://t.me/Alsalfiyh
Show all...
11.13 MB
🌑ውሸት የሙናፊቅነት ምልክት ነዉ እንጠንቀቅ! አላህ በተከበረው ቃሉ እንድህ ብሏል:- يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ፡፡ (አት ተውባ :119) ውዱ ነቢያችንም صلى الله عليه وسلم ውሸት የሙናፊቅ ባህሪ እንደሆነ ገልጸዋል! قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "آيَةُ المُنافِقِ ثَلاثٌ: إذا حَدَّثَ كَذَبَ، وإذا وعَدَ أخْلَفَ، وإذا اؤْتُمِنَ خانَ" ሁሉንም አይነት ውሸት እንጠንቀቅ ! ለቀልድና ለጫወታም እያሉ ቢሆን አይቻልም ውሸት በዱኒያ ውርደት በኣኸራ ቅጣት ያስከትላል! ውሸታም የሆነ ሰው ዝምድናን ያቆራርጣል! ውሸታም የሆነ ሰው ወዳጆችን ይለያያል! በህይወትም ውስጥ ሪዝቁም በረካን ያጣል ይህ በተጨባጭ የምናየው ነገር ነው አላህ በሁለቱም ዓለም ከእውነተኞች ያድርገን https://t.me/Alsalfiyh https://t.me/Alsalfiyh
Show all...
💧عقيدةُ السلف واصحاب الحديث 🌸

ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ መረጃን ተከተል፣የሰዎችን አስተያየት ተው ግን ባይተዋር ትሆናለህ የደረሰ ቢደርስብህም እንኳን በሃይማኖትህ ላይ እና የሃቅ ንግግር በመናገር ላይ ፅና!! ምንጭ፦ሸርሁ ኪታቡል ፊተን{208}

አዲስ~ሙሐደራ ===============> ↩️ محاضرة جديدة بعنوان:-«ميزان المسلمين هو الكتاب والسنة» ርዕስ፦«ቁርአን እና ሱና የሙስሊሞች ሚዛን ስለመሆናቸው» በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሐደራ 🎙أستاذ أبو جعفر محمد أمين السلفي حفظه الله 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁሏህ 🌸ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦ቁርአን እና ሱናን የመማር እና የማስተማር አንገብጋቢነት እና አሳሳቢነት የሙስሊሞች ሚዛን (መመዘኛ) ቁርአን እና ሱና ብቻ ስለመሆኑ ስንቶቻችንን ነን በጭቅጭቅ ጊዜ ወደ ቁርአን እና ሐዲስ የምንመልሰው የኢኽዋኖች የተብሊጎች የሌሎቹም የቢድዓ ቡድኖች፦ ➧ጥመታቸው ➧መስራቻቸው (መሪዎቻቸው) ➧አደጋቸው ➧ጅህልናቸው ➧አመጣጣቸው ከስር መሰረቱ ተዳስሷል!!እውን ቁርአን እና ሀዲስን በደንብ የተገነዘብን ነን እራሳችንን ልንገመግም ይገባልእውን የነብዩን ﷺ አስተምህሮ የምንከተል ነን ✅ ከጥመት ልንርቅ የምንችለው ቁርአን እና ሱናን አጥብቀን ስንይዝ እንደሆነ 🔗ሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! አዳምጠው ሲያበቁ ለአድማጭ ሼር ያድርጉ። 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ ለሴቶች የተደረገ ሙሐደራ 🕌 بمسجيد الفرقان في مدينة شواربيت [إثيوبيا]؛ ✔️ለተጨማሪ አዳዲስ ዳዕዋዎችለወሳኝና አንገብጋቢ ወቅታዊ ትምህርቶች በዩቲዩብ ለመከታተል ይቀላቀሉ  https://youtube.com/channel/UCrHkOu8UyG5-TDewqfcQG5Qበቴሌግራም ለመከታተል https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Show all...
ሚዛኑል ሙስሊምን.mp39.87 MB
Photo unavailableShow in Telegram
(☝️💥) ምነኛ ያማረ አገላለጽ ነው?! 🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋🖋 #ከኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁሏህ) ወርቃማ አባባሎች መሐል እንዲህ የሚል ይገኝበታል፦ ❝ዕውቀትና ተግባር መንታዎች ናቸው፣እናታቸው ደግሞ ጠንካራ የሆነ ፍላጎት ነው/ነች።በተጨማሪም፣መሃይምነትና ስራ ፈትነት መንታዎች ናቸው፤ እናታቸው ደግሞ ምርጫን ለስንፍና መስጠት ነው።❞ 📚 [አል-ፈዋኢድ፣13/1203] ➴➴➴➴የተተረጎመ ➴➴➴➴➴➴ 📌https://t.me/semirEnglish
Show all...
☞  ፈትዋ ➈                          ➢ በዚና የተወለደች ልጅ እንደ ልጅ ትቆጠራለችን? 🎙በሸይኽ አብዱል ሐሚድ {ሐፊዘሁሏህ} ➻ በአዳማ አልፈትሕ ወ-ነስር መድረሳ https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera
Show all...
ፈትዋ➈_በዚና_የተወለደች_ልጅ_እንደ_ልጅ_ትቆጠራለችን.mp31.50 KB
ፈትዋ➉_ኒካሕ_ለማሰር_ሴቷን_በፎቶ_ማየት_ይቻላልን.mp31.21 KB
ከጥፋት መመለስ ክብር እንጂ ውርደት አደለም ወቃሾች ልረዱት የሚገባው ነገር ብኖር አንድ ሰው የያዘው ሀቅ መስሎት ሊጓዝ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሀቅ ነው ብሎት የነበረው ነገር በመረጃ ከተብራራለት በኋላ ወደ ሀቁ ብመለስ የሚያስወድስ ተግባር ፈፀመ እንጂ በፍፁም የሚያስወግዝ ነገር አላደረገም የሚያስወቅሰው ከዚህ በተቃራኒው ያሉ ሰዎችን ነው ሀቁ ተብራርቶላቸውም ➡️የሙጭኝ ➡️ሰው ምን ይለኛል ➡️ብመለስ ከአሁን በኋላ አያምኑኝም ብለው ወደ ባጥላቸው መጣራት የቀጠሉ በመጣራትም ላይ ያሉትን ነው መሆን ያለበት ✍አቡ ፈውዛን
Show all...
«እውን ሰለፍዮች ተፋዱል (ብልጫ) የላቸውምን?!» ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱"» 🎤 በሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁሏህ) ⬇️⬇️⬇️ 🌐https://t.me/semirEnglish
Show all...
«እውን_ሰለፍዮች_ተፋዱል_ብልጫ_የላቸውምን_!».mp31.84 MB
‏قال الامام ابن القيم – رحمه الله – : " الذكرُ هو بابُ الله الأعظَم المَفتُوح بَينَهُ وبين عبده مالم يُغلقه العبدُ بِغفلَتِهِ ". مدارج السالكين ( ٢/ ٤٧٦ ) 🔷 ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ዚክር በአላህና በባሪያው መካከል የተከፈተ ትልቅ በር ነው ። ባሪያው በዝንጉነቱ እስካልዘጋው ድረስ "። መዳሪጁ አስሳሊኪን ( 2/476 ) https://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka