en
Feedback
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

Open in Telegram

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

Show more
3 308
Subscribers
+324 hours
+157 days
+9130 days
Posts Archive
ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የ200 ሺ ብር ድጋፍ አድረገች ሐምሌ 24 ፣ 2016 ዓ.ም የ
+1
ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የ200 ሺ ብር ድጋፍ አድረገች ሐምሌ 24 ፣ 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤቴ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የ 200 ሺ ብር ድጋፍ አድርጋለች። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ ፕሬዚዳንት ቄስ ሚልክያስ ምታቸዉ እንደገለፁት በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለጸዋል። በቀጣይም ተጎጂዎችን መልሶ በማቋቋሙ ረገድ ቤተ-ክርስቲያኗ የበኩሏን ድርሻ እንደሚትወጣ ቄስ ሚልክያስ ተናግረዋል። የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ ቤተክርስቲያኗ ላደረገችው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።” መዝሙር 122፥1 _ _ _ _ _ _ "Gara mana Waaqayyoo dhaqna!" yeroo anaan jedhanitti, ani nan gammade. Faarfannaa 122:1 _ _ _ _ _ _ was glad when they said to me, “Let us go to the house of the LORD!” Psalm 122:1 #EECMY_Cathedral_Design #Kush_Engineering_PLC

O Come, let us sing to the Lord:

EECMY_Cathedral_Design

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Cathedral design was unveiled yesterday during the 70th jubilee launching program. It is expected to be completed during the coming five years.