The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY
Kanalga Telegram’da o‘tish
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.
Ko'proq ko'rsatish3 308
Obunachilar
+324 soatlar
+157 kunlar
+9130 kunlar
Postlar arxiv
+1
ኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የ200 ሺ ብር ድጋፍ አድረገች
ሐምሌ 24 ፣ 2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤቴ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ የ 200 ሺ ብር ድጋፍ አድርጋለች።
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ደቡብ ምዕራብ ሲኖዶስ ፕሬዚዳንት ቄስ ሚልክያስ ምታቸዉ እንደገለፁት በተከሰተዉ ድንገተኛ የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገለጸዋል።
በቀጣይም ተጎጂዎችን መልሶ በማቋቋሙ ረገድ ቤተ-ክርስቲያኗ የበኩሏን ድርሻ እንደሚትወጣ ቄስ ሚልክያስ ተናግረዋል።
የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ኢንጂነር ዳግማዊ አየለ ቤተክርስቲያኗ ላደረገችው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”
መዝሙር 122፥1
_ _ _ _ _ _
"Gara mana Waaqayyoo dhaqna!" yeroo anaan jedhanitti, ani nan gammade.
Faarfannaa 122:1
_ _ _ _ _ _
was glad when they said to me, “Let us go to the house of the LORD!”
Psalm 122:1
#EECMY_Cathedral_Design
#Kush_Engineering_PLC
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”
መዝሙር 122፥1
_ _ _ _ _ _
"Gara mana Waaqayyoo dhaqna!" yeroo anaan jedhanitti, ani nan gammade.
Faarfannaa 122:1
_ _ _ _ _ _
was glad when they said to me, “Let us go to the house of the LORD!”
Psalm 122:1
#EECMY_Cathedral_Design
#Kush_Engineering_PLC
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Cathedral design was unveiled yesterday during the 70th jubilee launching program. It is expected to be completed during the coming five years.
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
