cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቤሪያ የመፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት ክፍል📖

ይህ ቻናል በሃረር ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ተከታታይ የመፅሃፍ ቅዱስ ትምህርት መርሃግብር ነው። @Bereateaching

Show more
Advertising posts
212
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ቃልህን_ሳነበው 📖📖📖 ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥 መዝሙር 119 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ። ¹⁸ #ዓይኖቼን_ክፈት፥ #ከሕግህም_ተኣምራትህን #አያለሁ። @Bereateaching
Show all...
Tamagn_Muluneh_ቃል_Kal_New_Protestant_Mezmur_2021_Mezmur_Protestant.mp35.15 MB
የእግዚያብሄር ቃል ለሁለንተናዊ ለውጥ መሠረት ነው። 👆👆 ይህ ፅሁፍ በእጅህ/ሽ ያለውን ቅዱሱን መፅሀፍ ልብ ብለህ እንድታነብ ብሎም እንድታሰላስል ያነቃል። መዝሙር 119 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷² ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ #የአፍህ_ሕግ_ይሻለኛል። ⁷³ እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ትእዛዛትህንም እማራለሁ። @Bereateaching
Show all...
እስትንፋሰ እግዚያብሄር( word of God).pdf2.31 MB
#ቃልህን_ሳነበው 📖📖📖 ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ 🙏🙏🙏🔥🔥🔥 መዝሙር 119 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ። ¹⁸ #ዓይኖቼን_ክፈት፥ #ከሕግህም_ተኣምራትህን #አያለሁ። @Dawitdeva7
Show all...
Tamagn_Muluneh_ቃል_Kal_New_Protestant_Mezmur_2021_Mezmur_Protestant.mp35.15 MB
የእግዚያብሄር ቃል ለሁለንተናዊ ለውጥ መሠረት ነው። 👆👆 ይህ ፅሁፍ በእጅህ/ሽ ያለውን ቅዱሱን መፅሀፍ ልብ ብለህ እንድታነብ ብሎም እንድታሰላስል ያነቃል። መዝሙር 119 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷² ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ #የአፍህ_ሕግ_ይሻለኛል። ⁷³ እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ትእዛዛትህንም እማራለሁ። @Bereateaching
Show all...
ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር #የመንፈስንም_ሰይፍ ያዙ እርሱም #የእግዚአብሔር_ቃል_ነው። @Bereateaching
Show all...
እስትንፋሰ እግዚያብሄር( word of God).pdf2.31 MB
Repost from SHEMA📖✝
የእግዚያብሄር ቃል ለሁለንተናዊ ለውጥ መሠረት ነው። 👆👆 ይህ ፅሁፍ በእጅህ/ሽ ያለውን ቅዱሱን መፅሀፍ ልብ ብለህ እንድታነብ ብሎም እንድታሰላስል ያነቃል። መዝሙር 119 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷² ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ #የአፍህ_ሕግ_ይሻለኛል። ⁷³ እጆችህ ሠሩኝ አበጃጁኝም፤ እንዳስተውል አድርገኝ፥ ትእዛዛትህንም እማራለሁ። @Dawitdeva7
Show all...
እስትንፋሰ እግዚያብሄር( word of God).pdf2.31 MB
ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። ¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር #የመንፈስንም_ሰይፍ ያዙ እርሱም #የእግዚአብሔር_ቃል_ነው። @Dawitdeva7
Show all...
49_Ephesians_Ch_06.mp31.58 MB
Repost from SHEMA📖✝
ሉቃስ 21 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። ²⁷ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ²⁸ ይህም ሊሆን ሲጀምር #ቤዛችሁ_ቀርቦአልና #አሻቅባችሁ_ራሳችሁ_አንሡ። @Dawitdeva7
Show all...