ሁስነል ኹሉቅ ((𝑯𝑼𝑺𝑵𝑬𝑳_𝑲𝑯𝑼𝑳𝑼𝑲))
Open in Telegram
☛ረሱል ﷺ እንደ መልካም ስነምግባር ሚዛን የሚደፍ ነገር የለም ብለዋል::(ቲርሙዚ) መልካም ስራ ማለት ጥሩ ስነ ምግባር ነው:: ☛ "ኢማናቸው ምሉዕ የሆኑ ሰዎች በስነ ምግባራቸው በጣም ምርጦች ናቸው::" (አቡዳውድ ) ☛"እኔ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጁና ዕለተ ቂያማ ቅርብ የሚሆነው በጣም ያማረ ስነ ምግባር ያለው ሰው ነው::" (ተርሚዚ) "☛ከስራዎች ሁሉ በላጩ መልካም ስነምግባር ያለው ነው
Show more9 723
Subscribers
-624 hours
-487 days
-26730 days
Posts Archive
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 17
የኪታቡን PDF ለማግኜት
http://t.me/seidkassaw/4593
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 16
የኪታቡን PDF ለማግኜት
http://t.me/seidkassaw/4593
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
+2
👉የልጅነት ት/ት ቤቴን ላሳያችሁማ!!
----------------------------------
«በራራ እና ሙሜ»
ልቤ ቀርቷልና ቁንድ ከጎራው ስር፡
ልሒድ በትዝታ ልብረር እንደ ንስር፡
የልጂነት ቦታ አይረሳምና፡
እስኪ አንደ ልመልከት ወደ ትናንትና፡
.....አ.....
በራራ ገታራ ፋላ ድጉጉሩ፡
አምሮ ያደገበት ውበት በሹሩሩ፡
ስም አይጠሩም እንጂ ስም እማ ቢጠሩ፡
ፈልቆ ነበር ጀግና ሞልቶ ነበር ኩሩ፡
ለወደደው ታማኝ በፍቅር የፀና፡
በገጠሩ ክፍል ሞልቶ ነበር ጀግና፡
ለወደደው ሟች ነው የፀና ተራራ፡
ዋጋ የሚከፍል በቀን በጠራራ፡
ይህ ነው ደሴ ዙሪያ ይሔ ነው በራራ፡
በፍቅር የፀናው ይህ ነው ቁንድ ጎራ፡
ከዚህ ከምታዩት ውብ ተራራ ማዶ፡
ብዙ ሚስጥር አለኝ የትዝታ ነ'ዶ፡
ሳስበው ይጎርፋል እንባዬ ቦይ ቀዶ፡
የጀግኖች መገኛ የየዋሆች ሀገር፡
ብዙ ፕላን አለኝ እውነት ለመናገር፡
የኔነት መነሻ የስሜ መጠሪያ፡
የእዝነት መምህሬ ወሎ ደሴ ዙሪያ፡
ደግሞ ተሻግሬ ኩታበር ወረዳ፡
ፍቅር የመጠጥኩብሽ የጥንቅሽ አገዳ፡
ልዩ ምልክቴ የታሪክ ሰሌዳ፡
የተጫወትንበት ለምለሙ ቀያችን፡
አረንጓደው ጨፌ ውብ ሰፊ ሜዳችን፡
ልዩ ነበር ጊዜው በሀይስኩላችን፡
የቀሰምኩብሽ ወንዝ እውቀት በችርቻሮ፡
የልጅነት ሚስጥር የኔነቴ ጓሮ፡
የሁሌም ትዝታ የአምናም የዘንድሮ፡
የህይወቴ ስኬት የእኔ ልምላሜ፡
የፍቅር ተምሳሌት የእውቀት ቀለሜ፡
የዛሬ ናፍቆቴ ትዝታ ህመሜ፡
የእውቀት መነሻዬ በራራ እና ሙሜ፡
ትዝታዬ እንደት ነሽ ሀገሬ፡
የዘወትር ቅኔ ሚስጥሬ!!
...ይህች ነች ሀገሬ፡
«ልጅነቴን ያሳለፍኩበት ልዩ ትዝታዬ ነች»
.....ማነው እንደኔ «በራራ እና ሙሜ ድጉጉሩ» የተማረ...እ..
......ኑረዲን አል-አረቢ...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
📚ይቺን ጣፋጭ #ምክር ተጋበዙ እህቶች አድምጧት🎧
👌👌
🎀ሂጃብሺን አስተካክይ እህቴ ሆይ🎀
➲ዛሬ ሲያስነጥሱት የሚፈታ ሂጃብ አለ እሄ ሂጃብ አይደለም እንዳትሳሳቺ ውጥርጥር ብሎ ሰወነትሺን እያሳየ ከዛ በኋላ ስትጠራሪ ቁልፉ የሚበተን አባያ እሄ ሂጃብ አይደለም የአላህ ባሪያ ተጠንቀቂ ሺቶ ተቀብተሽ አትወጪ ነብዩصلى الله عليه وسلم ከልክለዋል ሺቶ ክን እንደዚህ የሚነፋው የሚረጨው ብቻ አይደለም ረሱል صلى الله عليه وسلم መልሰው ምን አሉ በሌላ ሀዲስ ሺታ የለውን ነገር ተቀብታቺሁ አትወጡ አሉ ወይንም ሺታ ያለው ነገር ወይንም ለሰው የሚሸት ነገር ተቀብተሽ አትወጪ ዶዶራትም በይው ልሺንም በይው ሺታ ኖሮት ሰው የሚጠራ ከሆን ራቂው ማን ስለሆን አዛዡ እኛ አይደለንም አዛዥ እኛ በዚህ ዲን ላይ ያለን ድርሻመታዘዝ እና የሰማነውን ማስተላለፍ ብቻ ነው የሰማነውን መተግበር ብቻ ነው የኛ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم ያዙሻል እሳቼው ደግሞ ማመፅ ትፈልጊያለሽ ብዬ አልገምትም ውዷ እህቴ ሆይ!!
ራስሽን(አለባበስሽን ))አስተካክይ!!!!
በአንቺ ምክንያት አንድ ወንድ ቢፈተን ነገ አላህ ፊት ትጠየቂያለሽ
ስለዚህ ሸሪዓውን የጠበቀ ልብስን በመልበስ ራስሽና ወንድምሽን ከፈተናው አላህ ፊት ከመጠየቅ ተጠንቀቂ
Repost from Yusuf App™
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
┆የቁርአን ተፍሲር
╎⚊⚊
╎» በሸይኽ አወል አሕመድ አል ኬሚሴ
╰─────────────────╯
🏷በ6 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
╭𑁍─────────── ╎➺ቁጥር 1 ከሱራ አል ፋቲሃ - ኣሊ ኢምራን 🖇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran ╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 2 ከሱራ አን ኒሳዕ - አል አንፋል 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran2 ╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 3 ከሱራ አት ተውባህ - አል ከህፍ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran3 ╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 4 ከሱራ መርየም - አር ሩም 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran4 ╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 5 ከሱራ አል ሉቅማን - ሙሀመድ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran5 ╎𑁍──────────
╎➺ቁጥር 6 ከሱራ አል ፈትህ - አን ናስ 🖇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.YusufApp.Tafsir.Quran6 ╰𑁍──────────── ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
⚙️መውሊድን ማክበር💸
🔊 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله
👉መውሊድ ቢድዓ/ፈጠራ ነው !
👉መውሊድን ለማክበር ከቁርኣን፣ ከሐዲሥ ወይም ከሶሓቦች ማስረጃ አለ ?
👉 የነብዩ ውዴታ በምንድን ነው የሚገለጸው?
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 15
የኪታቡን PDF ለማግኜት
http://t.me/seidkassaw/4593
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 12
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassawአዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 14
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 13
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
የኢትዮጵያን ፖለቲካ አጥብቄ እንድጠላው የሚያደርገኝ ህዝቡን እንዳለ በከፍተኛ የዘረኝነት ልክፍት ያበላሸ በመሆኑ ነው። ዘረኝነትኮ ማንም ጋር ሊኖር ይችላል። አንድ ሰው ግጭት ወይም ሌላ ሰበብ ኖሮት የዘር መድሎ ቢያሳይ ስሜታዊ የሚያደርግ ወቅታዊ ክስተት ቢገጥም ነውና የሆነ መልክ አለው፣ ዑዝር ባይሆንም። ምንም ያላደረገን አካል እንዲሁ ዘሩ ስለተየ ብቻ ማንገላታት፣ ከዚህም አልፎ ህይወቱን መቅጠፍ፣ ንብረቱን መዝረፍ ምን ምክንያት ሰበብ ሊሆነው ይችላል?! በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ችግሩ በዚህ ደረጃ ደርሶ እንኳ በደዕዋ ላይ የተሰማሩ አካላት ችግሩን ለመጋፈጥ ድፍረትም ሆነ ቁርጠኝነት የሌላቸው መሆኑ ነው። አላሁልሙስተዓን!!
ወላሂ ጤነኛ ያልሆነ የዘር ውግንና ለምንቆረቆርለት ህዝብም አይጠቅምም። ወገናችን ሌሎች ዘንድ በጅምላ እንዲጠላ ነው የሚያደርገው። የዘር ጥቃት የተዳፈነ እሳት ነው። ወቅት እየጠበቀ ይቀጣጠላል። ለማጥፋትም አይመችም። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ወንድምህን በዳይም ተበዳይም ቢሆን እርዳው።" አሉ።
"ተበዳይ ሲሆንስ እሺ። በዳይ ሲሆን እንዴት ነው?" ተብለው ሲጠየቁ "ከበደሉ (እንዲታቀብ) እጁን ልትይዘው ነው" አሉ።
እንደ ሙስሊም የህይወታችን መርህ ሊሆን የሚገባው ይሄ ነው። አጥፊዎች እህት ወንድሞቻችን ቢሆኑ እንኳ ውግንና ሳይዘን በፍትህ ልንቆም ይገባል። ተጎጂዎች ጠላቶች ቢሆኑ እንኳ ጥላቻችን ፍትህ እንድናዛባ ሊያደርገን አይገባም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
+1
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
አሰላሙዓለይኩም ሙሽራዋ እህቴ
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ከልቤ ከአንጀቴ
ልትጀምሪ ነዉ አዲስ የሂወት ገፅ
ቃላቶች አጣሁኝ ደስታዬ ለመግለፅ
ሆነሽ ስላየሁሽ የተዋብሺ ሙሽራ
ደስታዬ ልክ የለዉ ይቅር አይወራ
ከልቦናየ ዉስጥ ከተሰበሰበዉ
ከአንደበቴ ወጥቶ ላንቺ ከሚያደርሰዉ
ትንሺ ነገር ብዬ እስኪ ልቀንሰዉ !
"መኪየ የኔውድ"
በጣም ደስ ብሎኛል ውዷ አበባዬ
ተደስተሽ ማየት ነበር አላማዬ
ቀኑ ደረሰና አላህ የፃፈልሽ
ኒካህ አሰራችሁ ከውዱ ሀላልሽ
ባንድ አጣመራችሁ ደስታንም ሊያቀምስሽ
ወንድሜ አደራህን የመኪየን ነገር
በሱና ታንፃ ሁሌም እንድትኖር
ሷሊህ ልጆች ወልዳ እንድትሆን መምህር
ለውድ ልጆቿ እንዳትሆን ባይተዋር
ከጎኗ ቁምና አይዞሽ የኔ ንግስት በላት
የኢስላም ወታደር
አንተ ጎበዝ ከሆንክ ለተውሂድ ለሱና
እሷም ከያዘችው የረሱሉን ፋና
ምርጥ ሰለፍይ ናችሁ የዘመኑ ጀግና
ለዘመን አመጣሽ እንዳትሸወዱ
የረሱሉን ሱና በደንብ ውደዱ
እህቴ መኪየ ባልሽን ታዘዥው
ባልን ማስደሰቱ ለጀነት መግቢያ ነው
እሽ መርሃባ ምን ላግዝህ በይው
የአንች ፈገግታ ለእሱ በቂው ነዉ
መተሳሰብ ይኑር በመካከላችሁ
ክፍተት አትፍጠሩ መግቢያ
እንዳያገኝ ሸይጧን ጠላታችሁ
አላህ ይረዝቃችሁ ሷሊህ ሷሊህ ልጆች
ፈለግ የሚከተሉ የረሱል ወዳጆች
ደስታሺ ደስታዬ ነዉ እንኳን ደስ ያለሺ ምርጧ እህቴ መኪየየ መልካም የትዳር ዘመን እመኚልሻለሁ !
መልካም የትዳር ዘመን የመተሳሰብ የፍቅር ያማረ ያድርግላችሁ M&M🌹🌹
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 12
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
Repost from N/a
አዲስ ደርስ
شرح أصول الإيمان
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
ሸርሑ ኡሱሊል ኢማን ክፍል 11
🎤 ሠዒድ
t.me/seidkassaw
