en
Feedback
MAN CITY XTRA™

MAN CITY XTRA™

Open in Telegram

ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌🏻 ➮ የዝውውር ዜና ➮ ቁጥራዊ መረጃዎች ➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ ★ 🏆1× ቻምፒዮንስ ሊግ ★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ ★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS ! 📍This Is Our City 🩵 CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM🦈 Owner @John_Thirty DM : For AD ⤴️✔️

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel MAN CITY XTRA™

Channel MAN CITY XTRA™ (@man_city_xtra) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 118 151 subscribers, ranking 383 in the Sports category and 256 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 118 151 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -778 over the last 30 days and by -151 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.15%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.42% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 539 views. Within the first day, a publication typically gains 2 855 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 112.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌🏻 ➮ የዝውውር ዜና ➮ ቁጥራዊ መረጃዎች ➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ ★ 🏆1× ቻምፒዮንስ ሊግ ★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ ★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS ! 📍This Is Our City 🩵 CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM🦈 Owner @John_Thirty DM : For AD ⤴️✔️

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

118 151
Subscribers
-15124 hours
-5797 days
-77830 days
Posts Archive
NEXT MATCH | ቀጣይ ጨዋታ ማንቹሪያን ደርቢ ማን ዩናይትድ 🆚 ማን ሲቲ 📆| የጨዋታ ቀን :- እሁድ መስከረም 3 ⏰| የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 1:30 🏟️| የጨዋታ ሜዳ :- ኦልድትራፎርድ
NEXT MATCH | ቀጣይ ጨዋታ ማንቹሪያን ደርቢ                ማን ዩናይትድ 🆚 ማን ሲቲ 📆| የጨዋታ ቀን :- እሁድ መስከረም 3 ⏰| የጨዋታ ሰዓት :- ምሽት 1:30 🏟️| የጨዋታ ሜዳ :- ኦልድትራፎርድ C'mon city 💪 Share ➠ @MAN_CITY_XTRA Share ➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!

🎙 " የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ግራም ሱነስ :- 🗣 "ዲክለን ራይስ የተሟላ አማካይ አይደለም የመሐል ተከላካይ ነው የሚመስለኝ" " ማን ሲቲ ፣ ማድሪድ ፣ ባርሳ ፣ ሙኒክ ቢሄድ ቋሚ አይሆንም
🎙 " የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ግራም ሱነስ :- 🗣 "ዲክለን ራይስ የተሟላ አማካይ አይደለም የመሐል ተከላካይ ነው የሚመስለኝ" " ማን ሲቲ ፣ ማድሪድ ፣ ባርሳ  ፣ ሙኒክ ቢሄድ ቋሚ አይሆንም

እንዴት አደራቹህ CitYZENS መልካም ቀንን ከወዲሁ ተመኘን 🩵
እንዴት አደራቹህ CitYZENS መልካም ቀንን ከወዲሁ ተመኘን 🩵

Recharging in the Portuguese sun. ☀️
+2
Recharging in the Portuguese sun. ☀️

መቸስ ስለ ሀላንድ ታላቅ ተጨዋችነት ፣ስለ አስደናቂ ጎል የማስቆጠር ችሎታው ለእናንተ መናገር ለቀባሪ ማርዳት ነው። ግን ሁሌም አንድ ጥያቄ ይነሳል :-ሀላንድ ወደ ሲቲ ከመጣ ቡሀላ የክለቡ ማጥቃት p
መቸስ ስለ ሀላንድ ታላቅ ተጨዋችነት ፣ስለ አስደናቂ ጎል የማስቆጠር ችሎታው ለእናንተ መናገር ለቀባሪ ማርዳት ነው። ግን ሁሌም አንድ ጥያቄ ይነሳል :-ሀላንድ ወደ ሲቲ ከመጣ ቡሀላ የክለቡ ማጥቃት predictable/ተገማች ሆኗል ፣ሲቲ እንደ ክለብ በየአመቱ መጨረሻ የሚያገባቸው ጎሎች ቁጥር ቀንሷል የሚል ነው። እናንተ በዚህ ሀሳብ ያላችሁ አስተያየት ምንድነው ??? እና ደግሞ ሲቲ ባለፉት 2/3 አመታት ወደ ክለቡ የሚያመጣቸው የመስመር አጥቂዎች ሁሉ average level መሆን /አንድም world class winger አለመኖሩ የአመራሮቹ ተጨዋችን የመተካት ችግር ወይስ በሀላንድ ጎሎች በመተማመን የታቀደበት አካሄድ ይመስላችኋል ሀሳብ ስጡበት 👇

ቪቶር ሪስ ለኢንተርናሽናል ብሬክ ከብራዚል ስብስብ ውስጥ ተካቷል። ይሄ ልጅ ባሉን ተጫዋቾች ብዛት ምክኒያት እንዳይጠፋ እሰጋለው 😔
+1
ቪቶር ሪስ ለኢንተርናሽናል ብሬክ ከብራዚል ስብስብ ውስጥ ተካቷል። ይሄ ልጅ ባሉን ተጫዋቾች ብዛት ምክኒያት እንዳይጠፋ እሰጋለው 😔

ናፖሊ ከአርሰናል ጋር ለሚያደርገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ KDB ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካቷል። ይቅናህ ጀግናችን 🙌
ናፖሊ ከአርሰናል ጋር ለሚያደርገው የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ KDB ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካቷል። ይቅናህ ጀግናችን 🙌

Airling 🚀🩵
Airling 🚀🩵

🎙 ራያን ጊግስ፡ "ከስምንት ያህል ሰዎች ጋር እራት እየበላን ሳለ፣ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከፔፕ ጋርዲዮላ አጠገብ አስቀመጡኝ፤ ይህ ከስምንት ወይም ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ነበር። ከዛ ፔፕን 'በዩናይ
🎙 ራያን ጊግስ፡ "ከስምንት ያህል ሰዎች ጋር እራት እየበላን ሳለ፣ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከፔፕ ጋርዲዮላ አጠገብ አስቀመጡኝ፤ ይህ ከስምንት ወይም ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ነበር። ከዛ ፔፕን 'በዩናይትድ ውስጥ የትኛውን ተጫዋች ትወዳለህ?' ብዬ ጠየቅኩት፤ እሱም 'አንተስ ማን ይመስልሃል?' ሲል መለሰልኝ። እኔም 'ዴቪድ ዴ ሄያ ወይስ ሉክ ሾው?' አልኩት። እሱም 'በማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ምርጡ ተጫዋች ማርከስ ራሽፎርድ ነው አለኝ። ነ

ሲቲዝን እውነት ግን በ £20 M ነው ያገኘነው ! 😌🔥
ሲቲዝን እውነት ግን በ £20 M ነው ያገኘነው ! 😌🔥

photo content

ባለፉት ሶስት አመታት በአውሮፓ ውድድሮች ላይ የኤንዞን ያህል ብዙ አሲስቶችን ያስመዘገበ ተጫዋች የለም (9) - Opta
ባለፉት ሶስት አመታት በአውሮፓ ውድድሮች ላይ የኤንዞን ያህል ብዙ አሲስቶችን ያስመዘገበ ተጫዋች የለም (9) - Opta

አዩብ ቡአዲ ለክለባችን ማንችስተር ሲቲ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የመጀመሪያ ጨዋታው ከአንድ የተሳሳተ ፓስ በስተቀር ሁሉንም በትክክል ማቀበል ችሎ ነበር። An impressive full debut for th
አዩብ ቡአዲ ለክለባችን ማንችስተር ሲቲ ቋሚ ሆኖ በጀመረበት የመጀመሪያ ጨዋታው ከአንድ የተሳሳተ ፓስ በስተቀር ሁሉንም በትክክል ማቀበል ችሎ ነበር። An impressive full debut for the 18 year old! 💫 Share ➠ @MAN_CITY_XTRA Share ➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL! 📞

በዚ ሲዝን የሁለተኛነት ደረጃን በእጁ እንደሚያስገባ ይታመናል።
በዚ ሲዝን የሁለተኛነት ደረጃን በእጁ እንደሚያስገባ ይታመናል።

We will be there ! 👐
We will be there ! 👐

ትላንት ምሽት UCL ጨዋታ ላይ ፖርቶ አንድም ግዜ (on target) ሙከራ አላደረገም።
ትላንት ምሽት UCL ጨዋታ ላይ ፖርቶ አንድም ግዜ (on target) ሙከራ አላደረገም።

ሴሜንዮ ወይስ ኑሪ? የግል አስተያየት የበርንማውዙ ሴሜንዮ በdribbling ችሎታው የሚታወቅ ፣ ካውንተር እየሄደ ምን ማረግ እንዳለበት የሚያቅ ፣የተቃራኒ ግብ ክልል ጋር ሲደርስ ደሞ አይምሬ ተጫዋች
ሴሜንዮ ወይስ ኑሪ? የግል አስተያየት የበርንማውዙ ሴሜንዮ በdribbling ችሎታው የሚታወቅ ፣ ካውንተር እየሄደ ምን ማረግ እንዳለበት የሚያቅ ፣የተቃራኒ ግብ ክልል ጋር ሲደርስ ደሞ አይምሬ ተጫዋች ነበር ፤ አሁን ግን በክለባችን ማን ሲቲ ከጥቅሙ በላይ ጉዳቱ እያመዘነ መጥቷል😪 First touch፣ ball control እና decision-making ላይ ብዙ ጊዜ ሲቸገር እና ሲሳሳት አይተናል። አሪፍ ኳስ ይዘን እየተጫወትን ኳስ እሱ ጋር ሲደርስ ይበላሻል፤ የኳስ ቁጥጥር እናጣለን፣ ለካውንተር እንጋለጣለን፣ የጎል እድሎችንም በአግባቡ አይጠቀምም ፤ በጨዋታም መጥፎ አቋም ያሳይና 2 ጥሩ ክሮስ ያደርጋል፣ ልማደኛው ሀላንድ ይገጭና ያስቆጥራል፤ ከዛም አሲስት አድርጓል ተብሎ እንደ ጥሩ performance ይታያል! በተቃራኒው አይት ኑሪ ከሴሜንዮ በተሻለ መልኩ ball control፣ dribbling፣ link-up፣ crossing እና defensive work እነዚህን ኳሊቲዎች ሊሰጠን ይችላል። በነገራችን ላይ ኑሪ በ24/25 ዎልቭስ በGary O’Neil ስር እያለ፣ እንዲሁም እሱ ከተባረረ በኋላ በVitor Pereira ስር የጉዳት ዜና ሲበዛ በLW ቦታ ላይ አንዳንድ ጨዋታዎችን ቋሚ ሆኖ አገልግሏል በነዚያም ጨዋታዎች 5 ጎል እና 7 አሲስት ማድረግ ችሏል። ✅ ስለዚህ Jeremy Doku ከጉዳት እስኪመለስ የሴሜንዮ አቋም ካልተስተካከለ፣ Aït-Nouri LW ላይ ቋሚ ሆኖ መጀመር አለበት ብዬ አስባለሁ። LW ላይ — Aït-Nouri | Semenyo RW ላይ — Nidaye | McAidoo

📷💥
📷💥

ይህ ልጅ ተረሳ 🙂
ይህ ልጅ ተረሳ 🙂

-ፖርቶ በትላንቱ ጨዋታ ከዘጠኝ አመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ምንም አይነት On target ሙከራ ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። - 2025 ከገባ ጀምሮ በሜዳቸዉ ምንም አይነት ሽንፈት ሳያስተናግዱ የቆዩ
-ፖርቶ በትላንቱ ጨዋታ ከዘጠኝ አመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ምንም አይነት On target ሙከራ ማድረግ ሳይችሉ ቀርተዋል። - 2025 ከገባ ጀምሮ በሜዳቸዉ ምንም አይነት ሽንፈት ሳያስተናግዱ የቆዩ የነበረ ቢሆንም የማሬስካዉ ማን ሲቲ ይህንን ሪከርድ መግታት ችሏል። - በተመሳሳይ ላለፉት 8 ጨዋታዎች 100% የማሸነፍ Percentage የነበራቸዉ ቢሆንም ሲቲ በክሊንሽት እና ፍፁም የበላይነት ጨዋታዉን አሸንፎ መዉጣት ችሏል። ወቅታዊ አቋማቸዉ ጥሩ የሆነ እና በሜዳዉ የማይደፈር ክለብ ነበር ። ( እኛን እስኪያገኘን ድረስ ) Share ➠ @MAN_CITY_XTRA Share ➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!