cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

MAN CITY XTRA™

ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌 ➮ የዝውውር ዜና ➮ ቁጥራዊ መረጃዎች ➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ ★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ ★ 🏆9× ፕሪሚየር ሊግ ★ 🏆1× የአለም የክለቦች ዋንጫ 📍This Is Our City 💙 CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty 2016 ዓ.ም ★𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 👇

Show more
Advertising posts
30 692
Subscribers
-5124 hours
+5807 days
+2 25930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🗣አንድሬስ ፔሬራ ስለማን ሲቲ፦ "ሰዎቹ[የማን ሲቲ ተጨዋቾች] የመጫወት ነፃነትህን እና ጥንካሬህን እስከወዲያኛው ይነጥቁሀል ጨዋታዎቻችን ሁሉ ትልልቅ ሰዎች ከትናንንሽ ልጆች ጋር ሲጮቱ እንደሚመስለው ነው።" Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
471Loading...
02
ዳንኤል ስተሬጅ ሀላንድ ሚገባውን ክብር ስላለማግኘቱ፦ "ለሀላንድ ከፍተኛ የሆነ ክብርና ምስጋናን ልንሰጠው ይገባል እኛ ከሱ ምንጠብቀው ሁሌም ጥሩ እንዲሆንና በየጨዋታው ያገኛቸውን አጋጣሚዋች እንዲጠቀም ነው ያሉት ቁጥሮች እኮ ድሮ ልጅ እያለን የሰፈር ጨዋታዎች ላይ ምናስመዘግባቸው አይነት ቁጥሮች ናቸው እንጂ በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ሚሆን አይደለም። ኤርሊንግ ሀላንድ በሊጉ 65 ጨዋታዎች 63 ጎሎችን ማስቆጥሩ ይታወሳል። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
460Loading...
03
We are 1 day away from making history!! Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
1972Loading...
04
ሳውዝሀምፕተን ወደ ኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሚያድግ ከሆነ ለማን ሲቲ £20M የመክፈል ግዴታ ውስጥ ይገባል። ሳውዝሀምፕተን ወደ ሊጉ የሚያድግ ከሆነ የክለባችን ንብረት ሆኖ ለሱ ሚጮተውን ታይለር ሀርዉድን በቋሚ ውል[£20] የማስፈረም ግዴታ እንዳለበት የሚገልፅ አንቀፅ ላይ ተስማምተዋል። ክለቡ ከሊድስ ጋር ወደ ሊጉ ለማደግ የ Play-Off ፍፃሜ ላይ እንደደረሰ የሚታወስ ነው። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
3570Loading...
05
ጆስኮ ግቫርዲዮል ከቀድሞ የክለብ አጋሩ ዳኒ ኦልሞ ጋር ወደ ማንሲቲ ስለሚዘዋወርበት መንገድ ተነጋግረዋል። [BILD] Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
4781Loading...
06
የዘንድሮውን ጨምሮ ያልፉት 7 አመታት የፕሪምየር ሊጉ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች @MAN_CITY_XTRA @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
190Loading...
07
አሌክስ ፈርጉሰን የማይቻል ነው አለ። ማንቸስተር ሲቲ በ2019 በዚህ ቀን አደረገው የሀገር ውስጥ ትሬብልን አጠናቋል! 🏆 Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
6481Loading...
08
🔵↩️ ካልቪን ፊሊፕስ በዌስትሃም የማይቆይ በመሆኑ በሰኔ ወር ወደ ማን ሲቲ የሚመለስ ሲሆን ክለቡም በ2024/25 አማካይ ስፍራ ላይ የተለያየ እቅድ አለው። ማን ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለካልቪን አዲስ መፍትሄ ለማግኘት በንቃት ይሰራል። ፋብሪዚዮ ሮማኖ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
6520Loading...
09
🤯⚽ በማንቸስተር ሲቲ ከፍተኛ ጎል አግቢዎች ዝርዝር ውስጥ ኤርሊንግ ሀላንድ አራተኛው ነው። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
6360Loading...
10
ክለባችን በዚህ አመት በየሳምንቱ ያሳለፈበት ደረጃዎች 1ኛ ደረጃ- በ 3,4,5,6,7,11,12,33,37 ሳምንታት 2ተኛ ደረጀ- በ 2,9,13,21,22,23,24,25,26,27 ሳምንታት 3ተኛ ደረጃ- በ1,8,10,14,20, 28,29,30,31,32 ሳምንታት 4ተኛ ደረጃ- በ 15,16,17,19 ሳምንታት 5ተኛ ደረጃ- በ 18ተኛ ሳምንት
6411Loading...
11
ማን ሲቲ በሜዳው ከዌስትሃም ጋር ያለው ያለፉት ሰባት ግንኙነቶች ፦ ማን ሲቲ 3-1 ዌስትሀም - 2016/17 ማን ሲቲ 2-1 ዌስትሀም - 2011/18 ማን ሲቲ 1-0 ዌስትሀም - 2018/19 ማን ሲቲ 2-0 ዌስትሀም - 2019/20 ማን ሲቲ 2-1 ዌስትሀም - 2020/21 ማን ሲቲ 2-1 ዌስትሀም - 2021/22 ማን ሲቲ 3-0 ዌስትሀም - 2022/23 Remnider!! የፔፕ ጋርዲዮላው ሲቲ በሜዳው ከዌስትሃም ጋር ነጥብ ጥሎ አያቅም 💪 Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
1 2920Loading...
12
የግቫርዲዮልን አጭር ታሪክ እና የሲቲ ደጋፊ ሆናቹ ስለ እሱ ማወቅ አለባቹ ብለን ያሰብናቸዉን ነገሮች በ 9 ክፍል በመከፋፈል ወደ እናንተ ይዘን መተንላቹዋል። JOIN ይበሉ 👇👇👇
1510Loading...
13
አዲሱን የክለባችንን ማልያ በቦብ እንዴት አያችሁት? Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
1 4663Loading...
14
ነገሩ ብሩ ስለ በዛ አይደለም IT'S NOT ABOUT MONEY 🧠
1 7918Loading...
15
📜|| የሉካስ ፓሴታ በክረምቱ ከዌስትሃም መውጣቱ የማይቀር ነው። ማንቸስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ብራዚላዊውን ለማስፈረም ጠንካራ ፍላጎት እንደሚኖራቸው ይጠበቃል።ሉካስ ፓኬታ የዝውውር ማፍረሻ £85m ነው። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 0803Loading...
16
ፊል ፎደን ከየትኛው የቡድን ጓደኛው ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዳለው ሲጠየቅ፡- “ማቴዎስ ኮቫቺች ሲል በቅርቡ እርስ በርሳችን ብዙ ተጫውተናል እና ግንኙነቱ በጣም ጥሩ ነው ብሏል። 🧠🤝 Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 2740Loading...
17
ፊል ፎደን ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ከሲቲ በላይ ሆኖ ሲያጠናቅቅ ይሄንን ይመስል ነበር። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 2336Loading...
18
ʜᴇ's ʙᴀᴄᴋᴋᴋᴋᴋᴋ 👑 ተጨማሪ ምስሎች ለማየት👉እዚህ ይጫኑ
2 1802Loading...
19
ፎቶ ግብዣ ❤️
2 0790Loading...
20
ጠያቂ : በዚህ የውድድር አመት ያስቸገረህ ቡድን እና ተጫዋች ? ፎደን : "ሪያል ማድሪድ እና ቶኒ ክሩስ" Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 1110Loading...
21
ጠያቂ : በአሁኑ ሰዓት የማንችስተር ሲቲ ምርጡ ተጫዋች ማን ነው ? ፎደን : "ኬቨን ዲብሮይና" Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 0963Loading...
22
Phil Foden the last time Manchester United finished above City in the Premier League.
20Loading...
23
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች የነበረው ኮል ፓልመር በግሉ ምርጥ ግዜ በማሳለፉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች ተብሎ ተመርጧል ። እንኳን ደስ አለህ Col 🖤 Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 2632Loading...
24
🚨ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች ተብሎ እንደሚመረጥ እየተነገረ ይገኛል ። ነገ ይፉ ይሆናል !! Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 3653Loading...
25
ቭላጅሚር ኩፋል ይቀጥላል ፦ "ሲቲን ካስቆምን የአርሰናል ደጋፊዎች እሰከ ህየወታችን ፍፃሜ ድረስ ነፃ የቡና ግብዣ እንደሚቀርቡልን  ቃል ገብተውልናል"ሲል ተናግሯል። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 3647Loading...
26
የዊስትሀሙ ተጨዋች ቭላድሚር ኮቫል ስለ እሁድ ጨዋታ ፦ "በእውነቱ በጣም ተደስቻለሁ ፤ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለማየት መጠበቅ አልቻልኩም"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 3266Loading...
27
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች Bunny Shaw! 🩵👏🤩 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 #MCX CHOICE OF ALL!
2 2452Loading...
28
ዴቪድ ሞይስ፦ "ፍትሃዊ እንሁን ! እኛ ሲቲ ፕሪሚየር ሊጉን እንዲያሸንፍ አንጫወትም እንዲሁም በተመሳሳይ አርሰናል የሊጉን ዋንጫ እንዲያሸንፍ አንጫወትም እኛ የምንጫወተው ለዌስተሃም ነው"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
2 2153Loading...
29
ዴቪድ ሞይስ፦ "ማንቸስተር ሲቲን ለሻምፒዮንነት ሲጫወቱ ይቅርና በማንኛውም መደበኛ ጨዋታ ማሸነፍ ከባድ ነው"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
2 2745Loading...
30
ማን ሲቲ ከ ዌስትሃም አንዳንድ ስታቶች :- - #ሲቲዎች በዚህ ሲዝን በሜዳቸው 5 ጨዋታዎችን አቻ ሲወጡ የቀሩትን በሙሉ ማሸነፍ ችለዋል። (48 ሲያስቆጥሩ 18 ተቆጥሮባቸዋል!) - ዌስትሃሞች በሁሉም ውድድሮች ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ካደረጓቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት 1ዱን ብቻ ነው። (7 ሲያስቆጥሩ 18 ተቆጥሮባቸዋል!) - #ሲቲዎች ለመጨረሻ ጊዜ በዌስትሃም የተሸነፉት በ21/22 ካራባኦ ካፕ ላይ ነበር። (በመለያ ምቶች) - ዌስትሃሞች በዚህ ሲዝን 71 ጎል ሲቆጠርባቸው ይህም በሊጉ 4ኛው መጥፎ የተከላካይ ስፍራ ያለው ቡድን ያደርጋቸዋል። የሚበለጡትም በሼፊልድ(101)፣ሉተን(81) እና በርንሌይ(76) ብቻ ነው። - #ሲቲዎች ያለፉትን 5 የሊግ ጨዋታዎች በሙሉ ሲያሸንፉ፥ በአንጻሩ ዌስትሃሞች 1ዱን ብቻ ማሸነፍ ችለዋል። ስለዚህም ባለፉት 5 ጨዋታዎች ባሳዩት ፎርም ሰንጠረዥ ቢሰራ ሲቲዎች የሊጉ ምርጡ ሲሆኑ ዌስትሃሞች 16ኛ ደረጃን ይይዛሉ። - ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙባቸው 54 ጨዋታዎች ሲቲ 34 ጊዜ ሲያሸንፍ ዌስትሃም ደግሞ 11 ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል 5ቱን ደግሞ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። A Do or Die Match! ሲቲ ለ4ኛ ተከታታይ ጊዜ ሊጉን ያነሳ የመጀመርያው ቡድን መሆን ይችል ይሆን? ከ48 ሰዓታት በኋላ መልሱን የምናገኝ ይሆናል! C'mon City! 🩵🏙 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 Share➠ @MAN_CITY_XTRA🩵 #MCX CHOICE OF ALL!
2 2627Loading...
31
ኧርሊንግ ሀላንድ በዚህ ሲዝን በሊጉ:- ⚽️27 ጎል 🅰5 አሲስት Ғᴏʟʟᴏᴡ ᴏᴜʀ ɪɴsᴛᴀɢʀᴀᴍ➜ᴄʟɪᴄᴋ ʜᴇʀᴇ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 1481Loading...
32
ቀጣይ ጨዋታ🔥
2 0790Loading...
33
ፕሪሚየር ሊጉን እንዳንበላ ታስቦ ነው መሰለኝ ተደርጎ ማይታወቀውን በአንድ ሲዝን ሁለት ዋንጫ አዘጋጅቷል ነገር ግን እኛ የራሳችንን እድል በራሳችን መወሰን እንችላለን።
2 0233Loading...
34
ፔፕ ጋርዲዮላ: "ሁሉም ሰው ስለ አጉዌሮ ጎል ይናገራል ነገር ግን ማንም ስለ ዲዜኮ ከሲልቫ ከኮርነር ስለተሻገረለት ጎል አይናገርም" ❗️ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 0371Loading...
35
ይሄ ሁሉ ጫና በበዛበት አይኖች ሁሉ ወደ ኢትሃድ ባማተሩበት ልቦች ሁሉ የኛን ሽንፈት በሚሹበት በዚህ ወቅት ክለባችን ጫናውን ሁሉ ተቋቁሞ በራሱ እጅ የራሱን ዕድል ለመወሰን እነሆ 2 ቀናት ብቻ ቀርተዋል እስቲ ሁላችንም C'mon City 🩵🩵🩵 እንበል @MAN_CITY_XTRA @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
2 0191Loading...
36
ማይክል አርቴታ ከዌስትሀም ጋር ስላለብን ጨዋታ "ለዌስትሃም ጥሩ ቀን እንዲሆንላቸው እንመኛለን እና ህልማችንን እውን እንድናደርግ እንዲረዱን መልካሙን ልንመኝላቸው ይገባል"። Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
2 1192Loading...
37
ሲቲ እሁድ ማሸነፍ የሚችል ከሆነ የሊጉን ክብር ለ10ኛ ጊዜ ያሳካ አራተኛ ክለብ ይሆናል la dacima loading ...🩵🩵 Share➠  @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 1393Loading...
38
#MCX  ከባድ ጨዋታ ይሆናል ዝግጁ ነኝ። በተጫዋቾች አእምሮ ውስጥ አስቀምጠዋለሁ። ዌስትሃም እኛን ለማሸነፍ ዝግጁ ይሆናል። ከሁለት አመት በፊት ከአስቶንቪላ ጋር ተመሳሳይ ነበር። ደጋፊዎቻችን እዚህ ተገኝተው እና ዝግጁ ሆነው በጋራ ማድረግ አለብን። PEP GUARDIOLA ከማን ሲቲ የመጨረሻ ግጥሚያ በፊት Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
2 1330Loading...
39
Do you like Pep Guardiola's Man City team? 👀😂
2 0311Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣አንድሬስ ፔሬራ ስለማን ሲቲ፦ "ሰዎቹ[የማን ሲቲ ተጨዋቾች] የመጫወት ነፃነትህን እና ጥንካሬህን እስከወዲያኛው ይነጥቁሀል ጨዋታዎቻችን ሁሉ ትልልቅ ሰዎች ከትናንንሽ ልጆች ጋር ሲጮቱ እንደሚመስለው ነው።" Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዳንኤል ስተሬጅ ሀላንድ ሚገባውን ክብር ስላለማግኘቱ፦ "ለሀላንድ ከፍተኛ የሆነ ክብርና ምስጋናን ልንሰጠው ይገባል እኛ ከሱ ምንጠብቀው ሁሌም ጥሩ እንዲሆንና በየጨዋታው ያገኛቸውን አጋጣሚዋች እንዲጠቀም ነው ያሉት ቁጥሮች እኮ ድሮ ልጅ እያለን የሰፈር ጨዋታዎች ላይ ምናስመዘግባቸው አይነት ቁጥሮች ናቸው እንጂ በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ሚሆን አይደለም። ኤርሊንግ ሀላንድ በሊጉ 65 ጨዋታዎች 63 ጎሎችን ማስቆጥሩ ይታወሳል። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
We are 1 day away from making history!! Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
🔥 20🙏 4👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሳውዝሀምፕተን ወደ ኢንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሚያድግ ከሆነ ለማን ሲቲ £20M የመክፈል ግዴታ ውስጥ ይገባል። ሳውዝሀምፕተን ወደ ሊጉ የሚያድግ ከሆነ የክለባችን ንብረት ሆኖ ለሱ ሚጮተውን ታይለር ሀርዉድን በቋሚ ውል[£20] የማስፈረም ግዴታ እንዳለበት የሚገልፅ አንቀፅ ላይ ተስማምተዋል። ክለቡ ከሊድስ ጋር ወደ ሊጉ ለማደግ የ Play-Off ፍፃሜ ላይ እንደደረሰ የሚታወስ ነው። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
👍 15 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጆስኮ ግቫርዲዮል ከቀድሞ የክለብ አጋሩ ዳኒ ኦልሞ ጋር ወደ ማንሲቲ ስለሚዘዋወርበት መንገድ ተነጋግረዋል። [BILD] Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
👍 35 4
Photo unavailableShow in Telegram
የዘንድሮውን ጨምሮ ያልፉት 7 አመታት የፕሪምየር ሊጉ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋቾች @MAN_CITY_XTRA @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሌክስ ፈርጉሰን የማይቻል ነው አለ። ማንቸስተር ሲቲ በ2019 በዚህ ቀን አደረገው የሀገር ውስጥ ትሬብልን አጠናቋል! 🏆 Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
🔥 37👍 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔵↩️ ካልቪን ፊሊፕስ በዌስትሃም የማይቆይ በመሆኑ በሰኔ ወር ወደ ማን ሲቲ የሚመለስ ሲሆን ክለቡም በ2024/25 አማካይ ስፍራ ላይ የተለያየ እቅድ አለው። ማን ሲቲ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ለካልቪን አዲስ መፍትሄ ለማግኘት በንቃት ይሰራል። ፋብሪዚዮ ሮማኖ Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
👍 31 1
Photo unavailableShow in Telegram
🤯⚽ በማንቸስተር ሲቲ ከፍተኛ ጎል አግቢዎች ዝርዝር ውስጥ ኤርሊንግ ሀላንድ አራተኛው ነው። Share➠ @MAN_CITY_XTRA Share➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Show all...
👍 35🔥 4

👍 18 1