Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 119 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 119 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 119
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 119
+4
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !
ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።
ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።
እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።
በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።
እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
14 119
ለትልቅ ነገር በትልቁ አለን ፤
እኛ አትራፊዎች ነን ፤
እንኳን እኛ ያየን ያተርፋል ፣
አቅም የሆነን ለትልቅ እድገት እና ተስፋ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ አምላክ ነዉ ።
በጠዋት ቢሮ ገብተን ሰዎች ተበድረዉ ራሳቸዉን እና ሃገር ሲለወጥ ከማየት በላይ ደስታ የለንም ❤️ ።
ዛሬ የእርሶ ደስታ ቀን ነዉ ፤
በፍቅር ስለተገነባን በፍቅር ከፍ ዝቅ ብለን ፤
ከፍላጎቶ ጋር እናጨባብቶታለን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 🙏🙏🙏
14 119
እዚህ ምድር ላይ 1ሺህ ጊዜ የመወለድ እድል ባገኝ 2ሺህ ጊዜ ሀብታም እሆናለዉ ።
ሀብታም መሆን የሚታደል እጣ ሳይሆን ተፈልጎ የሚሰራ አመለካከት (mindset) ነዉ ።
እኔ ራሴን ድህነትን ከሚያበረታታ አመለካከት እና ደሀን ከሚያነግስ ማህበረሰብ ሆነ ሀይማኖት ራሴን አርቄያለዉ ።
ባጣ ባጣ እንኳን ሀብታም የሚያረገኝን መንገድ ከአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ጋር ጀምሬያለዉ ።
አንድ ሺህ ጊዜ ሀብታም ሆኜ ኖሬ ፤ ቀብሬ ከድሃ ሠርግ በልጦ ይህን አለም እሰናበታለዉ ።
እርሶም ዛሬ ምርጫዎትን ይወስኑ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
14 119
ደሰታን በብዙ ነገር ማግኘት ይቻላል ፤ በገንዘብ የሚገኝ ደስታ ግን ጮቤ ያስረግጣል ።
እኛ ጋር ገንዘብ ማለት ልክ እንደ የስንዴ እርሻ ነዉ በማንኪያ ለዘሩ አባላት በአካፋ የምንሰጠዉ ።
ትንሽ ይቆጥቡ አብዝተዉ ይዉሰዱ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
14 119
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ፣ ይቆጥቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 119
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና አጠናቀናል::
አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::
14 119
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል ::
አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::
14 119
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኛ አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና ወስደናል ::
አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::
14 119
ይመዝገቡና ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ::
ከታች ያለዉን ፎርም ተጭነዉ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
.
14 119
Sales and Promotion
Job Description:
We are looking for a dedicated sales promoter to join our marketing team. The sales promoter's responsibilities include attracting new customers and improving profits, assisting with product launches and events, improving knowledge of the product range, answering questions, and addressing customer concerns. You should be able to multitask and deliver excellent customer service in a fast-paced environment.
To be successful as a sales promoter, you should understand about the products, Services and have the ability to inspire others as well. Outstanding sales promoters are able to make genuine connections with customers and tailor their presentations to different audiences.
Sales Promoter Responsibilities:
• Listening to what customers want and helping them find the perfect product for their needs.
• Constantly building product knowledge and delivering this knowledge in engaging ways.
• Setting up attractive services and promotional booths.
• Delivering presentations and demonstrations to customers and other stakeholders.
• Engaging in meaningful interactions and building good relationships with customers.
• Following up with customers and providing guidance on product selection.
• Meeting daily targets and submitting sales reports.
Job Requirements:
• Diploma or Degree in any Field
• Degree in sales and marketing is preferable.
• Experience in Sales and promotion recommended.
• Sharp customer service skills.
• Expressive and comfortable when delivering presentations.
• Ability to work independently.
• Excellent observation skills.
• Superb written and verbal communication skills.
Deadline:
03.24.2024
Job Category:
Sales and Marketing
Salary:
Negotiable + Bonus
Required No: 30 (thirty)
Location:
Addis Ababa, Addis Ababa
Send us your cv by email atrafisolution@gmail.com
Or come direct office 22 behind Gulagul Noah building 2nd floor
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
