en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 594 subscribers, ranking 2 570 in the Technologies & Applications category and 614 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 594 subscribers.

According to the latest data from 11 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 567 over the last 30 days and by -32 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.54%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 277 views. Within the first day, a publication typically gains 92 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 12 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 594
Subscribers
-3224 hours
-3547 days
-1 56730 days
Posts Archive
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇

ወገን ስራ አትፍቱ! #Notcoin ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል። ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ። Tapswap - #Verified የሆነ የS
ወገን ስራ አትፍቱ! #Notcoin ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል። ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ። Tapswap - #Verified የሆነ የSolana ያልተማከለ Blockchain ሳንቲም መሰብሰቢያ ጨዋታ (Token TAPS) ነው:: ስለሆነም በዚህ Solana #TapSwap በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መሰብሰብና ለራሳችሁ ሥራ መፍጠር አለባችሁ:: ፈጽሞ ችላ አትበሉ:: ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ታገኛላችሁ:: ለሌሎች አጋሩ:: አሁንኑ ጀምሩ !👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732

😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው  አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🚫🔞 ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም 🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት

❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼ
❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!

የጉንጭ ስርጉድ(Dimple) ጀኔትካል ጉድለት እንደሆነ ያቃሉ ? ፣ ጡንቻዎች ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ያድጉና ፣ በመካከላቸው ክፍተት "ይፈጥራሉ ፣ እሱን ነዉ #Dimple ብለን የምንጠራው ። መሰለ አ
የጉንጭ ስርጉድ(Dimple) ጀኔትካል ጉድለት እንደሆነ ያቃሉ ? ፣ ጡንቻዎች ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ያድጉና ፣ በመካከላቸው ክፍተት "ይፈጥራሉ ፣ እሱን ነዉ #Dimple ብለን የምንጠራው ። መሰለ አስገራሚ እውነታዎችን ለማግኘት #OPEN👇👇 ያሚለውን ይጫኑ👇👇👇

😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇
👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇

⚡️probably nothing⚡️ እያለ ልባችንን ከፍ ዝቅ ሲያደርገን የቆየው #Notcoin መነሻ ዋጋው $0.0123 USD እንደሆነ ሰማቹ አይደል😋 ለምሳሌ 1,000,000 ኮይን ታፕ ታፕ አርጎ የ
⚡️probably nothing⚡️ እያለ ልባችንን ከፍ ዝቅ ሲያደርገን የቆየው #Notcoin መነሻ ዋጋው $0.0123 USD እንደሆነ ሰማቹ አይደል😋 ለምሳሌ 1,000,000 ኮይን ታፕ ታፕ አርጎ የሰበሰበ ሰው የመጨረሻዎቹ 3 ዜሮዎቹ ተቀንሰው 1,000 $NOT token ይኖረዋል ማለት ነው በ0.0123 ስታባዙት በትንሹ 12USD አለው ማለት ነው😋😋 አሁን ተረኛው #tapswap ነው እስከመጨረሻው እንታገላለን💪 ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732

ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ? 🔶ዱባይ 🔶ሳዉዲ 🔶ቤሩት 🔶ጆርዳን 🔶ባህሬን 👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ሶሰት ➊➌ አንችስ ምን ይመስልሻል? አይ አባ እኔ ማግባት አልፈልግም! ወዴት ልሂድ በጣም ደነገጥኩ። ኡስታዝም ለምን ልጀ ብለዉ ጠየቋት....  አባ አንተን ለማን ትቸ.....   አብሽሪ የኔ ቤት ሰፊ ነዉ ከእኔ ጋር መኖር ትችላላቹህ። አይ የምትሉ ከሆነም ብዙ ሰርቪሶች(ዶርሞች) ስላሉኝ እዛ መኖር ትችላላቹህ በዚህ አትስማሚም? ግን....  ግን አይሰራም ልጀ ወላሂ ከሱ በላይ ጥሩ ሰዉ አታገኚም...  ትንሽ ካመነታች ቡኋላ.....እሽ አባ አንተ ከመረጥክልኝ እስማማለሁ ስትል አላመንኩም..... በጣም ደስ አለኝ እዉነት እዉነት አልመስለኝ አለ..... እኔ እንጃ እንደዛ ቀን በሂወቴ የተደሰትኩበት ቀን ያለ አይመስለኝም። አልሀምዱሊላህ ተስፋ ያልቆረጠ መጨረሻዉ እንዴት ያምራል... ግን እዚህ አብራቹህኝ ትኖራላቹህ ያሉትን ብዙም አልተስማማሁበትም እማ ጋር መሆን ነበር ፍላጎቴ ግን ከእማ ጋር አንድ በጣም የምወዳት ሚስጥሬን ሁሉ የማካፍላት እህቴ ስላለች ብዙም አልተጨነኩም ኡስታዝም ምን እያሰብክ ነዉ ልጀ አሉኝ እኔም አይ ኡስታዝ ምንም አላሰብኩም በጣም ደስ ስላለኝ ነዉ ወላሂ የማይሳኩ የሚመስሉ ነገሮች እኛ ተስፋ ካልቆረጥን ይሳካሉ።  አወ ልጀ ብቻ በአላህ ላይ ተወከል እንጂ ምንም ነገር አይከብድም አላህ ካልፃፈልን ዉጭ... እሽ ኡስታዝ ሰሞኑን ወደ ሀገሬ ሂጀ አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብኛል..... እኔም እንግዲህ ለሰርጋቹህ  አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብኛል ደሞ በተቻለህ መጠን ሰሩጉን ፈጠን ፈጠን አድርጉት በእኔ በኩል ችግር የለብኝም በተመቻቹህ ቀን ስርጉን ማረግ ትችላለህ። እሽ ኡስታዝ እናቴን ልሂድና ላማክራት እሷ የምትወስነዉ ቀን ይሆናል...  እህ መቸ ልትሄድ ወሰንክ ልጀ? ኢንሻ አላህነገ ጥዋት እሄዳለሁ እንግዲህ አላህ በሰላም ያድርስህ  አሉኝ  እኔም አሚን ኡስታዝ ብየ በጥዋት ገስግሼ ተነሳሁ.....   ትዝ ሲለኝ ሙሀመድን እንደተሳካልኝ ማታ ሳልደዉልለት ብየ ደወልኩለት እንደተሳካልኝም ነገርኩት እሱም እንዴት! አላምንህም አለኝ ወላሂ እዉነት ነዉ እመነኝ ካላመንከኝም  ለሰርጌ ታምነኛለህ አልኩት እሱም እሽ አሁን የት ነህ አለኝ ወደ ሀገሬ ልመለስ ከቤት እየወጣሁ ነዉ አንዳንድ ነገሮችን ላስተካክል አልኩት ትንሽ ጠብቀኝ ላግኝህ። አይ ሙሀመድ አሁን  መኪና ሳያመልጠኝ ቶሎ መሄድ አለብኝ ከቻልክ አብረን እንሂድ... እሽ በቃ ጠብቀኝ መጣሁ ብሎ ስልኩን ዘጋዉ። እኔም ኡስታዝን አላህ በሰላም ያገናኘን ብየ ተሰናበትኳቸዉ...... ኡስታዝም አላህ በሰላም  ያድርስህ ብለዉ መረቁኝ። እንዴት አይነት ቸር ሰዉ ናቸዉ እያልኩ  ልወጣ ስል መርየምን እበራፉ ላይ ቁማ አየኋት .... ልወጣ ስል መርየም እበራፉ ላይ ቁማ አየኋት እኔም ወደሷ ጠጋ ብየ መርየም አልኳት  አቤት አለችኝ  ወደ መሬት እያየች ምነዉ በጋብቻዉ ደስተኛ አይደለሽም እንዴ...  አይ  እእ.... ደስ ብሎኛል።  ግን በጣም የፈራች ትመስላለች.....ስንሽ አብሬት ባወራ ደስ ባለኝ ነበር ግን መኪናዉ እንዳያመልጠኝ ቶሎ መሄድ አለብኝ። መርየም  አሁን ሂጀ ለሰርጋችን አንዳንድ ነገሮችን ላስተካክል እናንተም አብሽሩ ብየ ጉዞ ስጀምር..... ዩሱፍ ብሎ የሆነ ሰዉ ጠራኝ መቸም እሷ አትሆንም ደሞ የሴት ድምፅ ነዉ ብየ  ዞር ስል መርየም ናት አላህ ይከተልህ ብላ ፈገግ አለች እኔም በደስታ ስሜት አሚን አልኳት ልመለስ እንዴ ብየ አሰብኩ  ግን መሄዴ ግድ ነዉ በቃ ቻዉ ብየ ወጣሁ...... ትንሽ ዘግየት ብየ ነበርና የደረስኩት አላህ አወጣኝ መኪናዉ ሊያመልጠኝ ደሞ በቀን አንድ መኪና ብቻ  ነዉ ወደ ሀገራችን  የሚሄድ ከአመለጠ አመለጠ ነዉ ደሞ ሙሀመድን ብፈልገዉ  አጠሁት ወደ መኪናዉ ዉስጥ ገብቶ ይሆን ብየ ብገባም የለም ከዛ ስልክ ደወልኩለት እሱም አልመቸዉ ስላለ እንደማይመጣ አሳወቀኝ መልካም ጉዞ ይሁንልህ ወንድሜ ግን ይቅርታ አለኝ..... ለምኑ ሙሀሜ....  መጥቸ መብሩክ ስላላልኩህ አይ ሙሀሜ ይሄ ሁሉኮ ከአላህ ጋር በአንተ ነዉ የተሳካልኝ ወላሂ በምን ቃል እንደማመሰግንህ አላቅም.... ኧረ ወንድሜ እኔ ደግሞ ምን አድርጌልህ ነዉ ይልቅ አንተ አብሽር እሽ ወንድሜ። እሽ  መኪና አግኝቸ ልገባ ነዉ ቻዉ ብየ ስልኩን ተዘጋሁት.... .. እኛም ብዙ ከተጓዝን ቡኋላ ሞጣ ደረስን ግን የሚገርመዉ መኪናዉ ልክ እሞጣ ላይ  እንደደረሰ ተበላሽቶ ሁሉም ይዉረድ ተባለ ሁላችንም ወረድን ሌላ መኪና እስከ ሚመጣ ጠብቁ ተባልን እኛም ጠበቅን ግን አልመጣልንም ጊዜዉም መሸ እኛ እንኳን ከፍለን በሌላ መኪና እንዳንሄድ በጣም መሽቷል አማራጭ የለንም ከአንዱ አብሮኝ ከመጣዉ ልጂ ጋር አልጋ መፈለግ ጀመርን ግን ሁሉም ተይዘዋል ምንም አማራጭ የለንም ነበርና እመስጊድ ሰግደን እዟዉ ልናድር ወሰን ከመሀል አንድ የሞጣ ሰዉየ ምንገደኛ   ትመስላላቹህ... አለን   እኛም ልክ ነህ ምንገደኛ ነበርን መኪና ተበላሽቶብን እመስኪድ ልናድር ነዉ የመጣን አልነዉ እሱም ትንሽ ሁኜታችንን ካስተዋለ ቡኋላ ለምን እኛ ቤት አድራቹህ አትሄድም አለን እኛም ትንሽ ካሰብን ቡኋላ ተስማማን ወዲያዉ እቤት ደዉሎ እንግዳ እንዳለበት ተዘጋጂተዉ እንዲጠብቁት ለቤተሰባቹ ነገራቸዉ እኔም ወይኔ እማ እንደተሳካልኝና እየመጠሁ እንደሆነ አልነገርኳትም እንዴት ትጨነቅ ይሆን ብየ ደዉየ ሁሉንም ነገር አስረዳኋት እሷም አልሀምዱሊላህ ግን እዉነትህን ነዉ እያለች ማመን አቃታት። አወ እማ እዉነቴን ነዉ አሁን የማይመች ቦታ ስለሆንኩ ሁኔታዉን ነገ ስመጣ አጫዉትሻለሁ ብየ ስልኩን ዘገሁት።  ዊይ ለኡስታዝ ሳልነግራቸዉ ብየ ወዲያዉ  ደዉየ መኪናዉ ተበላሽቶ ሞጣ ልናድር መሆኑን  አሳወኳቸዉ እሳቸዉም አብሽር አሉኝ። እኛም ከሰዉየዉ ጋር መንገድ ጀመርን ብዙም ሳንቆይ ደረስን ማሻ አላህ ቤቱ በጣም ያምራል ሀብታም ይመስላል  እያልኩ   ዉስጥ ገባን ከገባን ቡኋላ ያየሁትን ማመን አቃተኝ...... #ከፍል_14 #ይቀጥላል.... https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0