ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 594 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 570,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 594 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 567,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 277 次浏览,首日通常累积 92 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 594
订阅者
-3224 小时
-3547 天
-1 56730 天
帖子存档
51 594
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር
Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
51 594
የሂባዋ ናርዶስ
ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ
ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
51 594
ወገን ስራ አትፍቱ!
#Notcoin ሰብስባችኋል? የሰበሰቡ የአሜሪካ ዶላሮችን አግኝተዋል።
ሁለተኛ እድል መጥቷል። ደግማችሁ አትሳሳቱ - ደጋግማችሁ አትቆጩ።
Tapswap - #Verified የሆነ የSolana ያልተማከለ Blockchain ሳንቲም መሰብሰቢያ ጨዋታ (Token TAPS) ነው::
ስለሆነም በዚህ Solana #TapSwap በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መሰብሰብና ለራሳችሁ ሥራ መፍጠር አለባችሁ:: ፈጽሞ ችላ አትበሉ::
ከታች ባለው ሊንክ ስትጀምሩ 2500 ታገኛላችሁ:: ለሌሎች አጋሩ:: አሁንኑ ጀምሩ !👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
51 594
51 594
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣
🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
51 594
🚫🔞 ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም 🔞🚫
ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ?
ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል
ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው??
ድንግሏ ምናልባት.......Read more
ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
51 594
51 594
❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯
አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል።
ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ።
♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!
51 594
የጉንጭ ስርጉድ(Dimple) ጀኔትካል ጉድለት እንደሆነ ያቃሉ ? ፣ ጡንቻዎች ትክክል ባልሆነ ሁኔታ ያድጉና ፣ በመካከላቸው ክፍተት "ይፈጥራሉ ፣ እሱን ነዉ #Dimple ብለን የምንጠራው ። መሰለ አስገራሚ እውነታዎችን ለማግኘት #OPEN👇👇 ያሚለውን ይጫኑ👇👇👇
51 594
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር
Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇
51 594
⚡️probably nothing⚡️ እያለ ልባችንን ከፍ ዝቅ ሲያደርገን የቆየው #Notcoin መነሻ ዋጋው $0.0123 USD እንደሆነ ሰማቹ አይደል😋
ለምሳሌ 1,000,000 ኮይን ታፕ ታፕ አርጎ የሰበሰበ ሰው የመጨረሻዎቹ 3 ዜሮዎቹ ተቀንሰው 1,000 $NOT token ይኖረዋል ማለት ነው በ0.0123 ስታባዙት በትንሹ 12USD አለው ማለት ነው😋😋
አሁን ተረኛው #tapswap ነው እስከመጨረሻው እንታገላለን💪 ተቀላቀሉን👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
51 594
ስራ አለ ያውም በአስተማማኝ እና በህጋዊ መንገድ እጅግ በጣም በቀላል መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ?
🔶ዱባይ
🔶ሳዉዲ
🔶ቤሩት
🔶ጆርዳን
🔶ባህሬን
👇Open👇 የሚለውን በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ👇👇
51 594
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ......
✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር
#Part ☞ አስራ ሶሰት ➊➌
አንችስ ምን ይመስልሻል? አይ አባ እኔ ማግባት አልፈልግም! ወዴት ልሂድ በጣም ደነገጥኩ። ኡስታዝም ለምን ልጀ ብለዉ ጠየቋት.... አባ አንተን ለማን ትቸ..... አብሽሪ የኔ ቤት ሰፊ ነዉ ከእኔ ጋር መኖር ትችላላቹህ። አይ የምትሉ ከሆነም ብዙ ሰርቪሶች(ዶርሞች) ስላሉኝ እዛ መኖር ትችላላቹህ በዚህ አትስማሚም? ግን.... ግን አይሰራም ልጀ ወላሂ ከሱ በላይ ጥሩ ሰዉ አታገኚም... ትንሽ ካመነታች ቡኋላ.....እሽ አባ አንተ ከመረጥክልኝ እስማማለሁ ስትል አላመንኩም.....
በጣም ደስ አለኝ እዉነት እዉነት አልመስለኝ አለ..... እኔ እንጃ እንደዛ ቀን በሂወቴ የተደሰትኩበት ቀን ያለ አይመስለኝም። አልሀምዱሊላህ ተስፋ ያልቆረጠ መጨረሻዉ እንዴት ያምራል... ግን እዚህ አብራቹህኝ ትኖራላቹህ ያሉትን ብዙም አልተስማማሁበትም እማ ጋር መሆን ነበር ፍላጎቴ ግን ከእማ ጋር አንድ በጣም የምወዳት ሚስጥሬን ሁሉ የማካፍላት እህቴ ስላለች ብዙም አልተጨነኩም ኡስታዝም ምን እያሰብክ ነዉ ልጀ አሉኝ እኔም አይ ኡስታዝ ምንም አላሰብኩም በጣም ደስ ስላለኝ ነዉ ወላሂ የማይሳኩ የሚመስሉ ነገሮች እኛ ተስፋ ካልቆረጥን ይሳካሉ። አወ ልጀ ብቻ በአላህ ላይ ተወከል እንጂ ምንም ነገር አይከብድም አላህ ካልፃፈልን ዉጭ... እሽ ኡስታዝ ሰሞኑን ወደ ሀገሬ ሂጀ አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብኛል.....
እኔም እንግዲህ ለሰርጋቹህ አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብኛል ደሞ በተቻለህ መጠን ሰሩጉን ፈጠን ፈጠን አድርጉት በእኔ በኩል ችግር የለብኝም በተመቻቹህ ቀን ስርጉን ማረግ ትችላለህ። እሽ ኡስታዝ እናቴን ልሂድና ላማክራት እሷ የምትወስነዉ ቀን ይሆናል... እህ መቸ ልትሄድ ወሰንክ ልጀ? ኢንሻ አላህነገ ጥዋት እሄዳለሁ እንግዲህ አላህ በሰላም ያድርስህ አሉኝ እኔም አሚን ኡስታዝ ብየ በጥዋት ገስግሼ ተነሳሁ.....
ትዝ ሲለኝ ሙሀመድን እንደተሳካልኝ ማታ ሳልደዉልለት ብየ ደወልኩለት እንደተሳካልኝም ነገርኩት እሱም እንዴት! አላምንህም አለኝ ወላሂ እዉነት ነዉ እመነኝ ካላመንከኝም ለሰርጌ ታምነኛለህ አልኩት እሱም እሽ አሁን የት ነህ አለኝ ወደ ሀገሬ ልመለስ ከቤት እየወጣሁ ነዉ አንዳንድ ነገሮችን ላስተካክል አልኩት ትንሽ ጠብቀኝ ላግኝህ። አይ ሙሀመድ አሁን መኪና ሳያመልጠኝ ቶሎ መሄድ አለብኝ ከቻልክ አብረን እንሂድ... እሽ በቃ ጠብቀኝ መጣሁ ብሎ ስልኩን ዘጋዉ። እኔም ኡስታዝን አላህ በሰላም ያገናኘን ብየ ተሰናበትኳቸዉ...... ኡስታዝም አላህ በሰላም ያድርስህ ብለዉ መረቁኝ። እንዴት አይነት ቸር ሰዉ ናቸዉ እያልኩ ልወጣ ስል መርየምን እበራፉ ላይ ቁማ አየኋት ....
ልወጣ ስል መርየም እበራፉ ላይ ቁማ አየኋት እኔም ወደሷ ጠጋ ብየ መርየም አልኳት አቤት አለችኝ ወደ መሬት እያየች ምነዉ በጋብቻዉ ደስተኛ አይደለሽም እንዴ... አይ እእ.... ደስ ብሎኛል። ግን በጣም የፈራች ትመስላለች.....ስንሽ አብሬት ባወራ ደስ ባለኝ ነበር ግን መኪናዉ እንዳያመልጠኝ ቶሎ መሄድ አለብኝ። መርየም አሁን ሂጀ ለሰርጋችን አንዳንድ ነገሮችን ላስተካክል እናንተም አብሽሩ ብየ ጉዞ ስጀምር..... ዩሱፍ ብሎ የሆነ ሰዉ ጠራኝ መቸም እሷ አትሆንም ደሞ የሴት ድምፅ ነዉ ብየ ዞር ስል መርየም ናት አላህ ይከተልህ ብላ ፈገግ አለች እኔም በደስታ ስሜት አሚን አልኳት ልመለስ እንዴ ብየ አሰብኩ ግን መሄዴ ግድ ነዉ በቃ ቻዉ ብየ ወጣሁ......
ትንሽ ዘግየት ብየ ነበርና የደረስኩት አላህ አወጣኝ መኪናዉ ሊያመልጠኝ ደሞ በቀን አንድ መኪና ብቻ ነዉ ወደ ሀገራችን የሚሄድ ከአመለጠ አመለጠ ነዉ ደሞ ሙሀመድን ብፈልገዉ አጠሁት ወደ መኪናዉ ዉስጥ ገብቶ ይሆን ብየ ብገባም የለም ከዛ ስልክ ደወልኩለት እሱም አልመቸዉ ስላለ እንደማይመጣ አሳወቀኝ መልካም ጉዞ ይሁንልህ ወንድሜ ግን ይቅርታ አለኝ..... ለምኑ ሙሀሜ.... መጥቸ መብሩክ ስላላልኩህ አይ ሙሀሜ ይሄ ሁሉኮ ከአላህ ጋር በአንተ ነዉ የተሳካልኝ ወላሂ በምን ቃል እንደማመሰግንህ አላቅም.... ኧረ ወንድሜ እኔ ደግሞ ምን አድርጌልህ ነዉ ይልቅ አንተ አብሽር እሽ ወንድሜ። እሽ መኪና አግኝቸ ልገባ ነዉ ቻዉ ብየ ስልኩን ተዘጋሁት.... ..
እኛም ብዙ ከተጓዝን ቡኋላ ሞጣ ደረስን ግን የሚገርመዉ መኪናዉ ልክ እሞጣ ላይ እንደደረሰ ተበላሽቶ ሁሉም ይዉረድ ተባለ ሁላችንም ወረድን ሌላ መኪና እስከ ሚመጣ ጠብቁ ተባልን እኛም ጠበቅን ግን አልመጣልንም ጊዜዉም መሸ እኛ እንኳን ከፍለን በሌላ መኪና እንዳንሄድ በጣም መሽቷል አማራጭ የለንም ከአንዱ አብሮኝ ከመጣዉ ልጂ ጋር አልጋ መፈለግ ጀመርን ግን ሁሉም ተይዘዋል ምንም አማራጭ የለንም ነበርና እመስጊድ ሰግደን እዟዉ ልናድር ወሰን ከመሀል አንድ የሞጣ ሰዉየ ምንገደኛ ትመስላላቹህ... አለን
እኛም ልክ ነህ ምንገደኛ ነበርን መኪና ተበላሽቶብን እመስኪድ ልናድር ነዉ የመጣን አልነዉ እሱም ትንሽ ሁኜታችንን ካስተዋለ ቡኋላ ለምን እኛ ቤት አድራቹህ አትሄድም አለን እኛም ትንሽ ካሰብን ቡኋላ ተስማማን ወዲያዉ እቤት ደዉሎ እንግዳ እንዳለበት ተዘጋጂተዉ እንዲጠብቁት ለቤተሰባቹ ነገራቸዉ እኔም ወይኔ እማ እንደተሳካልኝና እየመጠሁ እንደሆነ አልነገርኳትም እንዴት ትጨነቅ ይሆን ብየ ደዉየ ሁሉንም ነገር አስረዳኋት እሷም አልሀምዱሊላህ ግን እዉነትህን ነዉ እያለች ማመን አቃታት። አወ እማ እዉነቴን ነዉ አሁን የማይመች ቦታ ስለሆንኩ ሁኔታዉን ነገ ስመጣ አጫዉትሻለሁ ብየ ስልኩን ዘገሁት። ዊይ ለኡስታዝ ሳልነግራቸዉ ብየ ወዲያዉ ደዉየ መኪናዉ ተበላሽቶ ሞጣ ልናድር መሆኑን አሳወኳቸዉ እሳቸዉም አብሽር አሉኝ። እኛም ከሰዉየዉ ጋር መንገድ ጀመርን ብዙም ሳንቆይ ደረስን ማሻ አላህ ቤቱ በጣም ያምራል ሀብታም ይመስላል እያልኩ ዉስጥ ገባን
ከገባን ቡኋላ ያየሁትን ማመን አቃተኝ......
#ከፍል_14
#ይቀጥላል....
https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
