en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 52 069 subscribers, ranking 2 552 in the Technologies & Applications category and 604 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 52 069 subscribers.

According to the latest data from 01 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 710 over the last 30 days and by -43 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.60%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 311 views. Within the first day, a publication typically gains 96 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 02 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

52 069
Subscribers
-4324 hours
-3737 days
-1 71030 days
Posts Archive
Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ተማሪ ነህ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

ጋሼም ልጄ ቤቱን ባዶ ልታደርግብን ነው እናትህ ጋ መሄድህ ግድ እንደሆነ ይገባኛል ምንም ማድረግ አንችልም ግን ቶሎ ና ቤቱ አንተን ለምዷል። እንኳን ማርታ ልጆቹም ናፍቆቱን አይችሉትም አደራ አሉኝ። ማርቲ ዝምታን መርጣ ቆይታ በምሽት ክፍሌ መጣች። እቅፌ ውስጥ ገብታ እንደ ህፃን ልጅ እያለቀሰች አይደለም ለቀናት ለሰዓታት አንተን አለማየት ይጨንቀኛል እባክህ እነ ማሚ እዚህ ይምጡ ሚደረገውን አደርጋለው ብላ ረበሸችኝ። ቶሎ ደርሼ እንደምመጣ ቃል ገባሁላት ከሳቅ ውጪ ፊቷ ላይ ምንም እንዲኖር አልሻም እኔም የእናት ነገር ሁኖብኝ እንጂ የቀን ሃሳቤ የሌሊት ህልሜ የሆነችውን ነገዬን የያዘቸውን ጥዬ መሄድን አልፈልግም ነበር። መሄጃ ቀኔ ደርሶ እቃዎቼን አዘጋጅቼ ስወጣ እነ ማርቲ እና ማሚ በር ላይ በዛ ያሉ ፌሰታሎችን አዘጋጅተው ጠብቀውኛል። ማሚ እንዳየችኝ ምንም እንዳልጠይቃት በሚመስል ሁኔታ ለእናትህ ሚላክ ነው ዝም ብለህ ተቀብለህ ሂድ አለች ኮሰተር ብላ። በሉ ግቡ እሺ አልኩ ፌስታሉን እየሰበሰብኩኝ። የት ነው ምንገባው መናኸሪያ ድረስ እንሸኝሃለን መኪናው እየሞቀ ነው ተረጋጋ ይሄ ሁሉ እቃ በምን ልትወስድ ነው። አለኝ ጋሼ እንደማይሆን አስረግጬ ተናገርኩ በመጨረሻም ማርታ መኪናው ይዛ ሸኝታኝ እንድትመጣ ተስማማን። ማሚና ልጆቹን ሰላም ብዬ መኪናውን አስነስተን ወጣን ጋሼ በሩን አልፈን እንደወጣን በትንሹ የማርቲ ወንድም አስጠራኝ እና ወረድኩኝ። ልጄ ንብረትህ እዚህ ናት ቶሎ ተመለስ  ጐዳናው ሁሉ ብቻዋን ለምን እንዳይሏት አስተናጋጆቹ ሁሉ ለምን ዛሬ አንድ ሻይ ብቻ እንዳይሏት አትቆይባት አሉኝ የምን ንብረት የምን ጐዳና? ጋሼ አልኩኝ እየተደናገጥኩኝ። #ይቀጥላል…………… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 18 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ እማዬ...? እማዬ ምን ሆነች ናቲ? አልኩ በድንጋጤ ትንሽ አሟት ነው ማታ እኮ ሀኪም ቤት አልሄድም ስትለን ነበር የደወልንልክ የነበረው አሁን ደህና ነች አለኝ። ናቲ አትደብቀኝ በጣም አሟታል አይደል? እረ ደህና ነች ማታ ነበር ያመማት የአህመድ እናት መጥተው ሀኪም ቤት ወስደዋት  ትንሽ ደሟ ከፍ ብሎ ነው አሉ ሀኪሞቹ  አሁን  ግን ደህና ነች። ቤቲስ? ቤቲም ከእማዬ ጋር ናት ሁለቱም ተኝተው ነው። እርግጠኛ ነሃ ናቲዬ ብዙ አልታመመችም እማዬ? አዎ ማታ ነበር እኮ ያመማት የነበረው አሁን ደህና ነች ስትነቃ አገናኝሃለው አለኝ። እሺ እንዳትረሳው። አረሳውም ግን በጣም ናፍቀኸናል ቶሎ እመጣለው ብለህ ቀረህ ትምህርት ቤት ቅዳሜ ቅዳሜ ቀን ስንሄድ ተማሪዎች በልብሶቻችን ይቀናሉ። አሁን እኮ ትምህርት ቤት ስንሄድ እማዬ ብስኩት ትገዛልናለች ያለው ሁሉ በቂ ነው አሁን ና በቃ። እንባ ተናነቀኝ ምሰማው ድምፅ የትንሹ ወንድሜ አልመስልህ ብሎ ልቤን ረበሽኝ ገና በልጅነታቸው ናፍቆት ምን እንደሆነ ማግኝት እና ማጣት በሰዎች ዘንድ ያለውን ቦታ ተረዱ። ትምህርት ቤት ሲሄዱ አንድ ተመሳሳይ ምግብ ከሳምንት እስከ ሳምንት ይዘው ነበርና ወደ እነርሱ ሚመጣ አንድም ተማሪ አነበረም የእነሱ ምሳ ሁሌ ሽሮ ነው ተብለው የተገፉ ልጆች ምሳቃ ሲቀየር ሁሉም ወደ እነርሱ መጠጋት ጀመረ። አዎ የኔ ፍላጐት ቤተሰቦቼ በማጣት እንዳይገፉ በመደህየት እንዳይከፉ ነበር። አሳክቼዋለው የወንድምና እህቴን ደስታ መልሻለው በልጅነታቸው ሁለት ህይወት ማጣትና ማግኝት። ናቲዬ እመጣለው እዚህ እኮ ስራ በዝቶብኝ ነው። እሺ ደሞ እማዬ ተነስታለች እንካ አናግራት። ሄሎ እመዬ? ሄሎ አሮማዬ? ድምፇ ደህና ነው እንደፈራሁት አልነበርም እናቴ ምንም እንድትሆንብኝ አልፈልግም ሳቋ ለአንድ ቀን ሲቋረጥ ቤቱ የጨለማን ገፈት ይቀምሳል ከዝምታ አለም ጋ ይዛመዳል። እንዴት ነሽ እማ? አመመሽ እንዴ? እረ ደህና ነኝ ትንሽ ማታ ነበር አንድ አንዴ አሮጊት ላይ መች ይጠፋል ብለህ ነው። በአንተ በልጄ በረከት አሁንማ ጤናዬም ደህና ነው ስለ ልጆቼ አልጨነቅ ስለ አንተ አላስብ ደርሰህልኛል በስንት ጊዜ ሚመጣን ህመም ደሞ ለምን መጣህ አይባልም። የሸዋበር መስጂድ ኢማም ምን ድን ነበር ሚሉት "ህመም ወንጀል ያፀዳል" ይሉ አይደል? እንደዛ ነው ልጄ። እሺ እማዬ ሀኪም ቤት ሄድሻ? አዎ እኔማ ትንሽ ነው ምን ያደርጋል ብዬ ነበር ጐረቤት አልጋ ላይ ካልወደቅሽ አትታከሚም ብሎ ሲቆጣኝ ነው የሄድኩት እረ እንደው ደህና ነኝ አትጨነቅ ልጄ። እንደው መች ነው ምትመጣው? ወራቶችን አስቆጠርክ እኮ ወደ አመት ልትዘልቅ ጥቂት ቀናት ነው የቀረህ የቅርብ ሩቅ ሆንክብኝ እኮ ልጄ። እሺ እማዬ እመጣለው ሰሞኑ ስራ ቦታ አስፈቅጄ መምጣቴ አይቀርም እኔም እኮ ናፍቃቹኛል። ምን ነው ወይዘሮ ስንዱ ልጄን አሸፉቱብኝ እንዴ? አለች ትንሽ የድካም ስሜት ባለው ሳቅ። እማዬ ወይዘሮ ስንዱማ ሁለተኛ እናት ሁነውኝ ይኸው ወፍሬልሻለው እኔ ካልመጣው ምግብ አይበላም እናንተ ጋር "ሲመጣ ይበላል!" ብላቹ ጥላቹኝ አይደል ምትበሉት። የዚህ ቤት ልጅ ነኝ እንዴ ተሳስቼ እናንተ ጋር መጥቼ ከሆነ ምን አልባት አጣሪ እኔም አጣራለው ብዬ ሳቅኩኝ። እናቴ ከቅድሙ በተሻለ ስትስቅ በመስማቴ ደስ አለኝ። የእናቴን ሳቅ መመለስ ከቻልኩኝ የህይወቴ መንገድ እያማረ ነው ማለት ነው። ለስኬት ዋናው ነገር መንገዱን መጀመር ነው ማድረስ የፈጣሪ ስራ ነው። ሞክረናል በብዙ ፍጥነት እድገት አሳይተናል። ከድህነት ወደ ተሻለ የኑሮ ደረጃ። በል ልጄ ቶሎ ናልኝ አሁን ደህና ነኝ አትጨነቅ። እሺ ማሚ ብር እልክልሻለው ሂደሽ አውጪው ነቃ ስትይ። አሁንማ ነቃ ብዬልሃለው ልጄ ድምፅህ ሰላምህ ህክምናዬ ነው ግን ልጄ በቂ ብር አለ እኮ። ቻው እናቴ እወድሻለው እኔም ጋር ብሩ ምንም አይሰራም አንቺ ጋ ይሁን ስመጣ ምነግርሽ መልካም ዜና አለ። እሺ ልጄ እጠብቃለው ደህና ዋልልኝ ይቅናህ የእለት እንጀራህን አያሳጣህ ለክፉ ያሰበህ አያግኝህ። ልጄ ለእራስህ ሳትኖር ልጅነትህን ቀማንህ። እንዲ አትበይ እናቴ ምኖረው ለእናንተ ነው ከዚህ የተሻልን እንሆናለን ብያት ተሰናብቻት ዘጋሁት። የመኝታ ክፍሌ በር ክፍት እንደሆነ ያወቅኩት ማርታ ገርበብ አርጋው ስትገባ ነበር። የኔ ውድ? ስልክህ እኮ ተይዟል ቁርስ ረፈደ እኮ ረስተህው ነው ቀጠሮዋችንን አለችኝ። ወደኔ ተጠግታ ጉንጬን እየሳመችኝ። የኔ ፍቅር ማዘር ደውላ ከእርሷ ጋ እያወራሁኝ ነበር ደህና አደርሽልኝ። አዎ ደህና ነኝ ና እሺ ቶሎ ውጣ የኔ ውድ ብላኝ ወደ በሩ ስትራመድ እጇን ይዜ አስመለስኳትና በሩን ዘጋሁት። ማርታ ደንግጣ አይን አይኔን እያየች እቅፌ ውስጥ ቆየች። ከአንገቷ ቀና አርጌ ከንፈሬን ከንፈሯ ላይ አሳረፍኩኝ ለደቂቃዎች በማናውቀው አለም ውስጥ ገባን። ማርቲ ቶሎ ከእቅፌ ወጥታ በሩን ከፍታ ና ውጪ እጠብቅሃለው ብላኝ ወጣች። ከማርታ ጋር የጦፈ ፍቅር ውስጥ ገባን ነግቶ እስክንገናኝ ይጨንቀን ጀመር ምሽቶች ሁሉ የኛ እስኪመስሉን ፈነጨንባቸው። ሁለት እድል በአንዴ ያገኝሁት እኔ መጠጥ እንደ ጠጣ ሰው ሰከርኩኝ። ወይዘሮ ስንዱ እየደወሉ ማሾፉን ተያይዘውታል ስራ ቦታቹን እንዳትረሱ አንድ ቦታ አይደለም ብለው እያፌዙ ያሳፍሩናል። ያለንበት ስሜት ያውቁ እንደሆን ማርታን ብጠይቃት ምንም ምታቀው ነገር እንደሌለ ነገረችኝ። ፍቅር ደስ ይላል ከራስ በላይ ለሰው መኖር ከኔ መብላት በላይ የሷ መራብ ሰላም ይነሳኛል። ለእርሷ ያለኝ ፍቅር ማለቂያ በሌለው ቁጥር ውስጥ ተተምኗል ፤ ለእርሷ ስል የገዛ ደስታዬን ከመሸጥ ወደ ሗላ አልልም ፣ አይኗን ባየው ጊዜ ልቤ ይሞላል። ከተዋወቅን አጭር ጊዜያት ቢሆንም ግን ምትሆንልኝ ነገር ሁሉ የእናቴን ፍቅር ያስታውሰኛል። በመንገዷ ያየችውን ሁሉ ለኔ ከመግዛት ወደ ሗላ አትልም ገንዘብ ለእርሷ ለኔ ከማድረግ ውጪ ትርጉም ያጣ እሰኪመስል ድረስ ለኔ ደስታ ምንም ታደርጋለች። ምትወዱትን የራስ ለማድረግ ከእርሱ ጋ ለመኖር እድል ይጠይቃል እኔ የዘመናት እድሌ በዚህ አመት ውስጥ ተሳክቶልኛል። እድል አንድ ቀን ነው ብዙዎች ለአመታት ለፍተው ያላግኙትን ነገር በወራቶች ውስጥ የማሳካቴ ሚስጥር የእናቴ ፀሎት እንደሆነ እገምታለው። መንገዶች ፣ ሆቴሎች ጥበቃዎች አስተናጋጆች ሳይቀር እኛን በማየት መደሰት ጀምረዋል በፍቅራችን ሚገረሙ መልካምን ሁሉ ሚመኙ በየመንገድ ዳሩ በዝተዋል። ንግስና ሚገኝው በማንገስ ነው እና ንግስቴን አንግሼ የንግስና ካባ ተጐናፀፍኩኝ። ሁሉ ነገሬ ለእርሷ አረግኩኝ እርሷም ለኔ ብዙ ሆነች። እነ ማሚን ይዘን ወጥተን እራት መብላት ልምድ አደረግን። ጋሼ እና ማሚ እንደ ህፃን ልጅ መቦረቅ ጀመረዋል። የ ማርቲ ታናሽ እህትና ወንድሞች የቤተሰቡ ማጣፈጫ ሆነው ቤቱን በፍቅር አድምቀውታል። መስርያ ቤት አስፈቅጄ ደሴ ልሄድ ወሰንኩኝ ለአለቃዬ ስነግረው ቶሎ እንድመለስ ነግሮኝ ስራ እንዳይበደልብኝ ብሎ በተማፅኖ መልክ ጠይቆኝ ምፈልገውን ያህል ገንዘብ እንድወስድ ነግሮኝ ተስማማን እና ሄድኩኝ። እቤት ለነ ማሚ ስነግራቸው ደርሼ ምመጣ ሳይሆን በዛው ምቀር እስኪመስል ድረስ ተደናገጡ። ማርቲ አይኗ እንባ አቀረረ።

#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0 https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0 https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

ጎልልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድድድድድ ጋርናቾ ከቦክስ ውጭ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ተማሪ ነህ ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8 https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8