ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 069 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 552,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 604 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 069 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 710,过去 24 小时变化为 -43,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 311 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 069
订阅者
-4324 小时
-3737 天
-1 71030 天
帖子存档
52 069
Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
52 069
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 069
52 069
ጋሼም ልጄ ቤቱን ባዶ ልታደርግብን ነው እናትህ ጋ መሄድህ ግድ እንደሆነ ይገባኛል ምንም ማድረግ አንችልም ግን ቶሎ ና ቤቱ አንተን ለምዷል።
እንኳን ማርታ ልጆቹም ናፍቆቱን አይችሉትም አደራ አሉኝ።
ማርቲ ዝምታን መርጣ ቆይታ በምሽት ክፍሌ መጣች።
እቅፌ ውስጥ ገብታ እንደ ህፃን ልጅ እያለቀሰች አይደለም ለቀናት ለሰዓታት አንተን አለማየት ይጨንቀኛል እባክህ እነ ማሚ እዚህ ይምጡ ሚደረገውን አደርጋለው ብላ ረበሸችኝ።
ቶሎ ደርሼ እንደምመጣ ቃል ገባሁላት ከሳቅ ውጪ ፊቷ ላይ ምንም እንዲኖር አልሻም እኔም የእናት ነገር ሁኖብኝ እንጂ የቀን ሃሳቤ የሌሊት ህልሜ የሆነችውን ነገዬን የያዘቸውን ጥዬ መሄድን አልፈልግም ነበር።
መሄጃ ቀኔ ደርሶ እቃዎቼን አዘጋጅቼ ስወጣ እነ ማርቲ እና ማሚ በር ላይ በዛ ያሉ ፌሰታሎችን አዘጋጅተው ጠብቀውኛል።
ማሚ እንዳየችኝ ምንም እንዳልጠይቃት በሚመስል ሁኔታ ለእናትህ ሚላክ ነው ዝም ብለህ ተቀብለህ ሂድ አለች ኮሰተር ብላ።
በሉ ግቡ እሺ አልኩ ፌስታሉን እየሰበሰብኩኝ።
የት ነው ምንገባው መናኸሪያ ድረስ እንሸኝሃለን መኪናው እየሞቀ ነው ተረጋጋ ይሄ ሁሉ እቃ በምን ልትወስድ ነው። አለኝ ጋሼ
እንደማይሆን አስረግጬ ተናገርኩ በመጨረሻም ማርታ መኪናው ይዛ ሸኝታኝ እንድትመጣ ተስማማን።
ማሚና ልጆቹን ሰላም ብዬ መኪናውን አስነስተን ወጣን ጋሼ በሩን አልፈን እንደወጣን በትንሹ የማርቲ ወንድም አስጠራኝ እና ወረድኩኝ።
ልጄ ንብረትህ እዚህ ናት ቶሎ ተመለስ ጐዳናው ሁሉ ብቻዋን ለምን እንዳይሏት አስተናጋጆቹ ሁሉ ለምን ዛሬ አንድ ሻይ ብቻ እንዳይሏት አትቆይባት አሉኝ
የምን ንብረት የምን ጐዳና? ጋሼ አልኩኝ እየተደናገጥኩኝ።
#ይቀጥላል……………
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
52 069
"የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 18
ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ
እማዬ...? እማዬ ምን ሆነች ናቲ? አልኩ በድንጋጤ
ትንሽ አሟት ነው ማታ እኮ ሀኪም ቤት አልሄድም ስትለን ነበር የደወልንልክ የነበረው አሁን ደህና ነች አለኝ።
ናቲ አትደብቀኝ በጣም አሟታል አይደል?
እረ ደህና ነች ማታ ነበር ያመማት የአህመድ እናት መጥተው ሀኪም ቤት ወስደዋት ትንሽ ደሟ ከፍ ብሎ ነው አሉ ሀኪሞቹ አሁን ግን ደህና ነች።
ቤቲስ?
ቤቲም ከእማዬ ጋር ናት ሁለቱም ተኝተው ነው።
እርግጠኛ ነሃ ናቲዬ ብዙ አልታመመችም እማዬ?
አዎ ማታ ነበር እኮ ያመማት የነበረው አሁን ደህና ነች ስትነቃ አገናኝሃለው አለኝ።
እሺ እንዳትረሳው።
አረሳውም ግን በጣም ናፍቀኸናል ቶሎ እመጣለው ብለህ ቀረህ ትምህርት ቤት ቅዳሜ ቅዳሜ ቀን ስንሄድ ተማሪዎች በልብሶቻችን ይቀናሉ።
አሁን እኮ ትምህርት ቤት ስንሄድ እማዬ ብስኩት ትገዛልናለች ያለው ሁሉ በቂ ነው አሁን ና በቃ።
እንባ ተናነቀኝ ምሰማው ድምፅ የትንሹ ወንድሜ አልመስልህ ብሎ ልቤን ረበሽኝ ገና በልጅነታቸው ናፍቆት ምን እንደሆነ ማግኝት እና ማጣት በሰዎች ዘንድ ያለውን ቦታ ተረዱ።
ትምህርት ቤት ሲሄዱ አንድ ተመሳሳይ ምግብ ከሳምንት እስከ ሳምንት ይዘው ነበርና ወደ እነርሱ ሚመጣ አንድም ተማሪ አነበረም የእነሱ ምሳ ሁሌ ሽሮ ነው ተብለው የተገፉ ልጆች ምሳቃ ሲቀየር ሁሉም ወደ እነርሱ መጠጋት ጀመረ።
አዎ የኔ ፍላጐት ቤተሰቦቼ በማጣት እንዳይገፉ በመደህየት እንዳይከፉ ነበር።
አሳክቼዋለው የወንድምና እህቴን ደስታ መልሻለው በልጅነታቸው ሁለት ህይወት ማጣትና ማግኝት።
ናቲዬ እመጣለው እዚህ እኮ ስራ በዝቶብኝ ነው።
እሺ ደሞ እማዬ ተነስታለች እንካ አናግራት።
ሄሎ እመዬ?
ሄሎ አሮማዬ?
ድምፇ ደህና ነው እንደፈራሁት አልነበርም እናቴ ምንም እንድትሆንብኝ አልፈልግም ሳቋ ለአንድ ቀን ሲቋረጥ ቤቱ የጨለማን ገፈት ይቀምሳል ከዝምታ አለም ጋ ይዛመዳል።
እንዴት ነሽ እማ? አመመሽ እንዴ?
እረ ደህና ነኝ ትንሽ ማታ ነበር አንድ አንዴ አሮጊት ላይ መች ይጠፋል ብለህ ነው።
በአንተ በልጄ በረከት አሁንማ ጤናዬም ደህና ነው ስለ ልጆቼ አልጨነቅ ስለ አንተ አላስብ ደርሰህልኛል በስንት ጊዜ ሚመጣን ህመም ደሞ ለምን መጣህ አይባልም።
የሸዋበር መስጂድ ኢማም ምን ድን ነበር ሚሉት "ህመም ወንጀል ያፀዳል" ይሉ አይደል? እንደዛ ነው ልጄ።
እሺ እማዬ ሀኪም ቤት ሄድሻ?
አዎ እኔማ ትንሽ ነው ምን ያደርጋል ብዬ ነበር ጐረቤት አልጋ ላይ ካልወደቅሽ አትታከሚም ብሎ ሲቆጣኝ ነው የሄድኩት እረ እንደው ደህና ነኝ አትጨነቅ ልጄ።
እንደው መች ነው ምትመጣው?
ወራቶችን አስቆጠርክ እኮ ወደ አመት ልትዘልቅ ጥቂት ቀናት ነው የቀረህ የቅርብ ሩቅ ሆንክብኝ እኮ ልጄ።
እሺ እማዬ እመጣለው ሰሞኑ ስራ ቦታ አስፈቅጄ መምጣቴ አይቀርም እኔም እኮ ናፍቃቹኛል።
ምን ነው ወይዘሮ ስንዱ ልጄን አሸፉቱብኝ እንዴ? አለች ትንሽ የድካም ስሜት ባለው ሳቅ።
እማዬ ወይዘሮ ስንዱማ ሁለተኛ እናት ሁነውኝ ይኸው ወፍሬልሻለው እኔ ካልመጣው ምግብ አይበላም እናንተ ጋር "ሲመጣ ይበላል!" ብላቹ ጥላቹኝ አይደል ምትበሉት።
የዚህ ቤት ልጅ ነኝ እንዴ ተሳስቼ እናንተ ጋር መጥቼ ከሆነ ምን አልባት አጣሪ እኔም አጣራለው ብዬ ሳቅኩኝ።
እናቴ ከቅድሙ በተሻለ ስትስቅ በመስማቴ ደስ አለኝ።
የእናቴን ሳቅ መመለስ ከቻልኩኝ የህይወቴ መንገድ እያማረ ነው ማለት ነው።
ለስኬት ዋናው ነገር መንገዱን መጀመር ነው ማድረስ የፈጣሪ ስራ ነው።
ሞክረናል በብዙ ፍጥነት እድገት አሳይተናል።
ከድህነት ወደ ተሻለ የኑሮ ደረጃ።
በል ልጄ ቶሎ ናልኝ አሁን ደህና ነኝ አትጨነቅ።
እሺ ማሚ ብር እልክልሻለው ሂደሽ አውጪው ነቃ ስትይ።
አሁንማ ነቃ ብዬልሃለው ልጄ ድምፅህ ሰላምህ ህክምናዬ ነው ግን ልጄ በቂ ብር አለ እኮ።
ቻው እናቴ እወድሻለው እኔም ጋር ብሩ ምንም አይሰራም አንቺ ጋ ይሁን ስመጣ ምነግርሽ መልካም ዜና አለ።
እሺ ልጄ እጠብቃለው ደህና ዋልልኝ ይቅናህ የእለት እንጀራህን አያሳጣህ ለክፉ ያሰበህ አያግኝህ።
ልጄ ለእራስህ ሳትኖር ልጅነትህን ቀማንህ።
እንዲ አትበይ እናቴ ምኖረው ለእናንተ ነው ከዚህ የተሻልን እንሆናለን ብያት ተሰናብቻት ዘጋሁት።
የመኝታ ክፍሌ በር ክፍት እንደሆነ ያወቅኩት ማርታ ገርበብ አርጋው ስትገባ ነበር።
የኔ ውድ? ስልክህ እኮ ተይዟል ቁርስ ረፈደ እኮ ረስተህው ነው ቀጠሮዋችንን አለችኝ።
ወደኔ ተጠግታ ጉንጬን እየሳመችኝ።
የኔ ፍቅር ማዘር ደውላ ከእርሷ ጋ እያወራሁኝ ነበር ደህና አደርሽልኝ።
አዎ ደህና ነኝ ና እሺ ቶሎ ውጣ የኔ ውድ ብላኝ ወደ በሩ ስትራመድ እጇን ይዜ አስመለስኳትና በሩን ዘጋሁት።
ማርታ ደንግጣ አይን አይኔን እያየች እቅፌ ውስጥ ቆየች።
ከአንገቷ ቀና አርጌ ከንፈሬን ከንፈሯ ላይ አሳረፍኩኝ ለደቂቃዎች በማናውቀው አለም ውስጥ ገባን።
ማርቲ ቶሎ ከእቅፌ ወጥታ በሩን ከፍታ ና ውጪ እጠብቅሃለው ብላኝ ወጣች።
ከማርታ ጋር የጦፈ ፍቅር ውስጥ ገባን ነግቶ እስክንገናኝ ይጨንቀን ጀመር ምሽቶች ሁሉ የኛ እስኪመስሉን ፈነጨንባቸው።
ሁለት እድል በአንዴ ያገኝሁት እኔ መጠጥ እንደ ጠጣ ሰው ሰከርኩኝ።
ወይዘሮ ስንዱ እየደወሉ ማሾፉን ተያይዘውታል ስራ ቦታቹን እንዳትረሱ አንድ ቦታ አይደለም ብለው እያፌዙ ያሳፍሩናል።
ያለንበት ስሜት ያውቁ እንደሆን ማርታን ብጠይቃት ምንም ምታቀው ነገር እንደሌለ ነገረችኝ።
ፍቅር ደስ ይላል ከራስ በላይ ለሰው መኖር ከኔ መብላት በላይ የሷ መራብ ሰላም ይነሳኛል።
ለእርሷ ያለኝ ፍቅር ማለቂያ በሌለው ቁጥር ውስጥ ተተምኗል ፤ ለእርሷ ስል የገዛ ደስታዬን ከመሸጥ ወደ ሗላ አልልም ፣ አይኗን ባየው ጊዜ ልቤ ይሞላል።
ከተዋወቅን አጭር ጊዜያት ቢሆንም ግን ምትሆንልኝ ነገር ሁሉ የእናቴን ፍቅር ያስታውሰኛል።
በመንገዷ ያየችውን ሁሉ ለኔ ከመግዛት ወደ ሗላ አትልም ገንዘብ ለእርሷ ለኔ ከማድረግ ውጪ ትርጉም ያጣ እሰኪመስል ድረስ ለኔ ደስታ ምንም ታደርጋለች።
ምትወዱትን የራስ ለማድረግ ከእርሱ ጋ ለመኖር እድል ይጠይቃል እኔ የዘመናት እድሌ በዚህ አመት ውስጥ ተሳክቶልኛል።
እድል አንድ ቀን ነው ብዙዎች ለአመታት ለፍተው ያላግኙትን ነገር በወራቶች ውስጥ የማሳካቴ ሚስጥር የእናቴ ፀሎት እንደሆነ እገምታለው።
መንገዶች ፣ ሆቴሎች ጥበቃዎች አስተናጋጆች ሳይቀር እኛን በማየት መደሰት ጀምረዋል በፍቅራችን ሚገረሙ መልካምን ሁሉ ሚመኙ በየመንገድ ዳሩ በዝተዋል።
ንግስና ሚገኝው በማንገስ ነው እና ንግስቴን አንግሼ የንግስና ካባ ተጐናፀፍኩኝ።
ሁሉ ነገሬ ለእርሷ አረግኩኝ እርሷም ለኔ ብዙ ሆነች።
እነ ማሚን ይዘን ወጥተን እራት መብላት ልምድ አደረግን።
ጋሼ እና ማሚ እንደ ህፃን ልጅ መቦረቅ ጀመረዋል።
የ ማርቲ ታናሽ እህትና ወንድሞች የቤተሰቡ ማጣፈጫ ሆነው ቤቱን በፍቅር አድምቀውታል።
መስርያ ቤት አስፈቅጄ ደሴ ልሄድ ወሰንኩኝ ለአለቃዬ ስነግረው ቶሎ እንድመለስ ነግሮኝ ስራ እንዳይበደልብኝ ብሎ በተማፅኖ መልክ ጠይቆኝ ምፈልገውን ያህል ገንዘብ እንድወስድ ነግሮኝ ተስማማን እና ሄድኩኝ።
እቤት ለነ ማሚ ስነግራቸው ደርሼ ምመጣ ሳይሆን በዛው ምቀር እስኪመስል ድረስ ተደናገጡ።
ማርቲ አይኗ እንባ አቀረረ።
52 069
52 069
52 069
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
52 069
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
52 069
Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
52 069
ጎልልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድድድድድ
ጋርናቾ ከቦክስ ውጭ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
52 069
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
52 069
Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
52 069
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 069
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
