en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 761 subscribers, ranking 2 569 in the Technologies & Applications category and 614 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 761 subscribers.

According to the latest data from 08 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 595 over the last 30 days and by -68 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.52%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 270 views. Within the first day, a publication typically gains 92 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 761
Subscribers
-6824 hours
-3197 days
-1 59530 days
Posts Archive
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Are you single ? 😋

ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 8⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............   ቤተሰቦቿ እምቢ ቢሉኝም  ሰአዳን ማፍቀሬ ግን ጨመረብኝ ምክንያቱም በተገናኘን ቁጥር  ነገሮች እንደዚያው በእኔና በርሷ መካከል በሚያምር በፍቅር ቃላት መለዋወጥ ቀጥሏል. ፍቅርን አንዴ በልብህ ዉስጥ ከሰፈሀዉ የሰፈሀዉን ፍቅር መልሶ ለመቅደድ በጣም ይከብዳል ፍቅር በአፍ ለአፍ ገጠመኝ እና በተረት በፍቅር ግጥም የምታምን ከሆነ አንተ አፍቃሪ ሳይሆን ተረት አምባቢ ከመሆን ዉጭ ፋይዳ የለዉም ሰአዲም ለኔ ያላት አመለካከት እየጨመረ ሔደ እኔም ለሷ ያለኝ አመለካከት እየጨመረ ሄደ...አንድ ቀን ሰአዲን በእጄ እንደማረጋት እርግጠኛ ነበርኩ እሷም ሀሳቡ የእኔ ብቻ እንድሆን ነዉ...አንተም የተቻለህን አድርግ እኔም በዱአ ሁሌም ቢሆን አግዝሀለሁ ነበር ተሰፋ አለኝ....ከአባቷ ተስፋ ብቆርጥም ከአላህ ግን ተስፋ መቼም ቢሆን አልቆርጥም  .... የተወሰነ ጊዜ ከበፊቱ በበለጠ የፍቅር ቃላቶችን  እያወራን ነዉ.....ነገር ግን አማራጭ መፈለግ ጀመርኩ.... ከሰአዲ ጋር መቀጠል ወይንስ መተው አለብኝ ??? ብየ መወሰን አልቻልኩም ፡፡ በዚሁ ፍቅራችን ብቀጥል ዚና ላይ እንዳልወድቅ ፈራሁ፡፡ ለምን ላግባሽ ስል ቤተሰቦቿ እምቢ አሉኝ ቤተሰብቿ እምቢ አልሰጥም ካሉኝ የኔ እና እሷ የፍቅር ወሬ አዉርተን የት ይደርሳል ብየ ብቻየን አስባለሁኝ........,ሰአዲ ጋር ያለንን ግንኙነች ላቁም ብየ እወስን እና ከአሁን ቡሀላ ግንኙነታችን መቋረጥ አለበት ብየ ልንገራት ይበቃል ብየ ልቤን አሳምነዉ እና ግን ከሁለቱ አንደኛዉ ልቤ ሳይስማማ ..ጨረቃ ስትወጣ ከትንሽ ጀምራ ቀን በቀን እየጨረች እንደምትሄደዉ ሁሉ  የሰአዳም ዉበት ጥሩ ባህሪዋ አስተዋይነቷ በሳልነቷ  ቀን በቀን  እየጨመረ መጣ ፡፡ በሰአዲ ዉበት የተነሳ ሀርቡ ላይ እሷን ማግባት የማይመኝ  ወጣት የለም........              በጣም ተወዛገብኩኝ ወይ ከፈጣሪ ልጣላ ነዉ ወይም በሁለታችን ያለን ግንኙነት ነገ ምን እንደሚፈጠር... ነገ ምን እንደማረግ አላቅም ቤተሰቦቼም ሽምግልና ተልኮ እምቢ ስለተባሉ ከዚህ ቀን ቡሀላ ይቀራረባሉ ብሎ ማንም የሚያስብ የለም፡፡  በሁለታችን ልቅ በሆነ የፍቅር ግንኙነት መካከል መወሰን ተራራ ወጥቶ እንደመዉረድ ያህል ከበደኝ መወሰን አልቻልኩም ፡፡     ፍቅር ማለት ወደ ትዳር መቀየር አይደል እንዴ የኛ፡ፍቅር ወደ ትዳር ካልተቀየረ ለኔስ ለሰአዲስ ምን ይጠቅማል ??? ፍቅር ወደ ትዳር ካልተቀየረ ምን ዋጋ አለዉ ብየ ብቻየን አሰብኩኝ ፡፡ በሒወቴ ብቻየን ተማክሬ በብዙ ቀን ዉሳኔ ቡሀላ በእኔ እና ሰአዲ መካከል ያለኝን ግንኙነት ዉሳኔ ወሰንኩኝ ..ዉሳኔዉን ለመወሰን በጣም ከባድ ቢሆንም ግን ከፈጣሪየ ከአላህ ነገ ወደ እሱ ለምሄደዉ ባለፈዉ ነገር ለሚጠይቀኝ ፈጣሪየ ቅድሚያ መስጠት እንደአለብኝ ......ከፈጣሪየን ምንዳ አስቤ ከአላህ ጋር ከምጣላ ዉሳኔዉን አምኜበት እራሴን አሳመንኩኝ ......... በሚቀጥለዉ ቀን ሰአዲ ጋር ተገናኘን ብቻችንን ሁነን የማማክርሽ ወሬ አለ ከቻልሽ ዛሬ ከአሱር ቡሀላ ተገናኝተን ብነግርሽ ደስ ይለኛል አልኳት.      አሱር ከተሰገደ ቡሀላ ተገናኘን እና ብቻችንን ሁነን የወሰንኩትን ዉሳኔ ላሳዉቃት የምጀምርበት ቃላት ለመናገር አጠረኝ አፌ ተያያዘ ......,ከረጅም ዝምታ ቡሀላ በእኔ እና እሷ ግንኙነች ያለዉን ነገር ሁሉንም  ነግሪያት... ጌታችንን እያመፅን እያስቆጣን  ስለሆነ ይሄንን አላህ የከለከለንን የሀራም ግንኙነቱም ማቆም እንደምፈልግ ነገርኳት፡፡ ____የዉዴታ ግዴታ የሆነ ዉሳኔ እንደሆነ አቃለሁ ፡፡ ከአንገቴ በላይ የሆነ እሷን ማጣት ሳልፈልግ ግን ደግሞ በዚህ የተነሳ የአላህን ቃል ማክበር ስላለብኝ ምንም ማረግ አልችልም....   እየፈራሁ ለመንገር የጀመርኩትን ወሬ በጣም ተኮሳትሬ ሲርየስ ሆኜ ፊቴን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰአዲን ኮስተርብየ  መለያየት እንዳለብን ነገርኳት፡፡ ......ሰአዲ ሰዉን መቃወም አያስደስታትም ያሏትን ሁሉ ታዳምጣለች እጥር ምጥን ያለ መልስ መለሰችልኝ...... -----------ካልክ  እሺ አንተ የወሰንከዉን ዉሳኔ አከብራለሁ ከመስማማት ዉጭ ምንም አማራጭ የለኝም ... ከድሬ አንድ ነገር ግን እንድታቅልኝ እፈልጋለሁ.... እኔ ግን መቼም ቢሆን አንተን መውደዴን አላቆምም ፡፡ሁሌም ቢሆን ዛሬም ትናንትም ነገም ለወደፊትም እንደምወድህ እንዳረሳ  ብላኝ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከጎኔ ተነስታ ጥላኝ ሄደች........ ..........እኔም የመለየት እምባ ወይ አልቅሼ የማይወጣ ወይም አልቅሼዉ የማይወርድ እንባ እዛዉ አይኔ ስር ተናነቀኝ፡፡ እዛዉ እተቀመኩበት ቦታ  ከአይኔ እስክትርቅ ተመለከትኳት እያረቀች እየራቀች ሄደች ከአይኔ ተሰወረች......     ይሄዉ መከረኛ አይኔ እስከ ዛሬ ለአላህ ፍራቻ ሳለቅስ የነበረዉ ዛሬ ግን ሰአዲን ከሄደች ከአይኔ ከራቀች ቡሀላ እምባ የቋጠረዉ አይኔ ስሰናበታት እምባየ ኩልል እያለ እየወረደ ልብሴን አራሰዉ ...........,,በፊት አላህን ፈርተህ ወንጀል ሰራሁ ብለህ  ስታለቅስ የነበርክ ከሆነ ....ዛሬ ግን የምወዳት ሴት ሄደች ብለህ ካለቀስክ ....አንቺም በፊት ለአላህ ፍራቻ ለወንጀልሽ ታለቅሺ እንደሆነ ግን ዛሬ ወንድ ከዳኝ ብለሽ አልቅሰሽ ከሆነ 100%እርግጠኛ ሁን ኢማንህ/ሽ ላይ ድክመት አለ ማለት ነዉ፡፡እኔም እንደዛ ተሰማኝ ኢማኔ ደካማ ቢሆን ነዉ አልኩኝ... ሰአዲን ተለየሇት...... ከዛ ቀን ጀምሮ ሰአዲን በአካል መገናኘት አቆምን........ ግን ያንን ሁሉ የፍቅር ጊዜ አሳፈን ለመርሳት እየሞከርኩ ነዉ ግን ሁሌ ማታ ማታ ትዝ ትለኛለች፡፡           ያ ኩርፊያና ሳቅሽ ፊቴ ተደቅኖ           ፍቅርሽ አስተከዘኝ በኔላይ ጀግኖ            አጉል አልምደሽኝ ከኔ ሳትለይ            ሄደሽ የቀረሽው አስችሎሽ ነወይ      አብረን ያሳለፍነው ያ ጣፋጭ ፍቅር      ጎዳኝ ትዝታው ሳጣሽ ከኔ ስር      በምሽት ጨረቃን ደጅ ወጥቼ ሳይ       ምትወርጂ ይመስለኛል ከሰማዩ ላይ                  ካይኔ እየፈሰሰ የናፍቆትሽ እንባ                  ላንቺ አይታይሽም ከቤቴም አልገባ                   አንገቴ ከመሬት አቀርቅሮ ቀረ                   ባንቺ ሀሳብ ትዝታ ናፍቆት ተወጠረ ወርሶኝ ብቸኝነት አፍቅሮ ማጣት አንቺ ወስነሽ ብር ኪስ ማጣት ፍርዱ ጠነከረ የፍቅር ቅጣት           ሳቅ ጨዋታሽ ሁሌ በህልሜ እየታየኝ             እኔ ሀዘኔ ከፋ ፍቅሬ እውነት አመመኝ             ልረሳሽ አልቻልኩም ፍቅሬ በእዉነት       ዝም እንኳን እንዳልል ጊዜ አልሰጠኝ ናፍቆት መሄድሽን ለሰው አንዳች ሳልናገር ብቻዬን ስጨነቅ ሳብሰለስል ነበር አንቺ ነሽ ጀማሪፍቅር መሰረቴ የለኝም ያላንቺብርታት ለህይወቴ ተይ ድረሽ በጊዜ ውዴ በሰአቱ ያፈቀረሽ ልቤ ጨልሟል እቤቱ ከቶ ተስፋ አልቆርጥም እጠብቅሻለው ውቤ ከቃል በላይ እኔ አፈቅርሻለው። ሰአዲን ከነጭራሹ ለመርሳት ብየ ....አንድ ከባድ ዉሳኔ ወሰንኩኝ .... Part 9⃣ ይ...........ቀ........., .......ጥ........,ላ......................ል Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ