ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 738 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 569,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 738 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 595,过去 24 小时变化为 -68,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.52%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 270 次浏览,首日通常累积 92 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 738
订阅者
-6824 小时
-3197 天
-1 59530 天
帖子存档
51 738
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
51 738
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
51 738
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
51 738
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
51 738
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
51 738
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
51 738
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
51 738
🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁
የታሪኩ ርዕስ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 8⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
ቤተሰቦቿ እምቢ ቢሉኝም ሰአዳን ማፍቀሬ ግን ጨመረብኝ ምክንያቱም በተገናኘን ቁጥር ነገሮች እንደዚያው በእኔና በርሷ መካከል በሚያምር በፍቅር ቃላት መለዋወጥ ቀጥሏል. ፍቅርን አንዴ በልብህ ዉስጥ ከሰፈሀዉ የሰፈሀዉን ፍቅር መልሶ ለመቅደድ በጣም ይከብዳል ፍቅር በአፍ ለአፍ ገጠመኝ እና በተረት በፍቅር ግጥም የምታምን ከሆነ አንተ አፍቃሪ ሳይሆን ተረት አምባቢ ከመሆን ዉጭ ፋይዳ የለዉም ሰአዲም ለኔ ያላት አመለካከት እየጨመረ ሔደ እኔም ለሷ ያለኝ አመለካከት እየጨመረ ሄደ...አንድ ቀን ሰአዲን በእጄ እንደማረጋት እርግጠኛ ነበርኩ እሷም ሀሳቡ የእኔ ብቻ እንድሆን ነዉ...አንተም የተቻለህን አድርግ እኔም በዱአ ሁሌም ቢሆን አግዝሀለሁ ነበር ተሰፋ አለኝ....ከአባቷ ተስፋ ብቆርጥም ከአላህ ግን ተስፋ መቼም ቢሆን አልቆርጥም
.... የተወሰነ ጊዜ ከበፊቱ በበለጠ የፍቅር ቃላቶችን እያወራን ነዉ.....ነገር ግን አማራጭ መፈለግ ጀመርኩ.... ከሰአዲ ጋር መቀጠል ወይንስ መተው አለብኝ ??? ብየ መወሰን አልቻልኩም ፡፡ በዚሁ ፍቅራችን ብቀጥል ዚና ላይ እንዳልወድቅ ፈራሁ፡፡ ለምን ላግባሽ ስል ቤተሰቦቿ እምቢ አሉኝ ቤተሰብቿ እምቢ አልሰጥም ካሉኝ የኔ እና እሷ የፍቅር ወሬ አዉርተን የት ይደርሳል ብየ ብቻየን አስባለሁኝ........,ሰአዲ ጋር ያለንን ግንኙነች ላቁም ብየ እወስን እና ከአሁን ቡሀላ ግንኙነታችን መቋረጥ አለበት ብየ ልንገራት ይበቃል ብየ ልቤን አሳምነዉ እና ግን ከሁለቱ አንደኛዉ ልቤ ሳይስማማ ..ጨረቃ ስትወጣ ከትንሽ ጀምራ ቀን በቀን እየጨረች እንደምትሄደዉ ሁሉ የሰአዳም ዉበት ጥሩ ባህሪዋ አስተዋይነቷ በሳልነቷ ቀን በቀን እየጨመረ መጣ ፡፡ በሰአዲ ዉበት የተነሳ ሀርቡ ላይ እሷን ማግባት የማይመኝ ወጣት የለም........
በጣም ተወዛገብኩኝ ወይ ከፈጣሪ ልጣላ ነዉ ወይም በሁለታችን ያለን ግንኙነት ነገ ምን እንደሚፈጠር... ነገ ምን እንደማረግ አላቅም ቤተሰቦቼም ሽምግልና ተልኮ እምቢ ስለተባሉ ከዚህ ቀን ቡሀላ ይቀራረባሉ ብሎ ማንም የሚያስብ የለም፡፡ በሁለታችን ልቅ በሆነ የፍቅር ግንኙነት መካከል መወሰን ተራራ ወጥቶ እንደመዉረድ ያህል ከበደኝ መወሰን አልቻልኩም ፡፡
ፍቅር ማለት ወደ ትዳር መቀየር አይደል እንዴ የኛ፡ፍቅር ወደ ትዳር ካልተቀየረ ለኔስ ለሰአዲስ ምን ይጠቅማል ??? ፍቅር ወደ ትዳር ካልተቀየረ ምን ዋጋ አለዉ ብየ ብቻየን አሰብኩኝ ፡፡ በሒወቴ ብቻየን ተማክሬ በብዙ ቀን ዉሳኔ ቡሀላ በእኔ እና ሰአዲ መካከል ያለኝን ግንኙነት ዉሳኔ ወሰንኩኝ ..ዉሳኔዉን ለመወሰን በጣም ከባድ ቢሆንም ግን ከፈጣሪየ ከአላህ ነገ ወደ እሱ ለምሄደዉ ባለፈዉ ነገር ለሚጠይቀኝ ፈጣሪየ ቅድሚያ መስጠት እንደአለብኝ ......ከፈጣሪየን ምንዳ አስቤ ከአላህ ጋር ከምጣላ ዉሳኔዉን አምኜበት እራሴን አሳመንኩኝ
......... በሚቀጥለዉ ቀን ሰአዲ ጋር ተገናኘን ብቻችንን ሁነን የማማክርሽ ወሬ አለ ከቻልሽ ዛሬ ከአሱር ቡሀላ ተገናኝተን ብነግርሽ ደስ ይለኛል አልኳት.
አሱር ከተሰገደ ቡሀላ ተገናኘን እና ብቻችንን ሁነን የወሰንኩትን ዉሳኔ ላሳዉቃት የምጀምርበት ቃላት ለመናገር አጠረኝ አፌ ተያያዘ
......,ከረጅም ዝምታ ቡሀላ በእኔ እና እሷ ግንኙነች ያለዉን ነገር ሁሉንም ነግሪያት... ጌታችንን እያመፅን እያስቆጣን ስለሆነ ይሄንን አላህ የከለከለንን የሀራም ግንኙነቱም ማቆም እንደምፈልግ ነገርኳት፡፡ ____የዉዴታ ግዴታ የሆነ ዉሳኔ እንደሆነ አቃለሁ ፡፡ ከአንገቴ በላይ የሆነ እሷን ማጣት ሳልፈልግ ግን ደግሞ በዚህ የተነሳ የአላህን ቃል ማክበር ስላለብኝ ምንም ማረግ አልችልም.... እየፈራሁ ለመንገር የጀመርኩትን ወሬ በጣም ተኮሳትሬ ሲርየስ ሆኜ ፊቴን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰአዲን ኮስተርብየ መለያየት እንዳለብን ነገርኳት፡፡
......ሰአዲ ሰዉን መቃወም አያስደስታትም ያሏትን ሁሉ ታዳምጣለች እጥር ምጥን ያለ መልስ መለሰችልኝ......
-----------ካልክ እሺ አንተ የወሰንከዉን ዉሳኔ አከብራለሁ ከመስማማት ዉጭ ምንም አማራጭ የለኝም ... ከድሬ አንድ ነገር ግን እንድታቅልኝ እፈልጋለሁ.... እኔ ግን መቼም ቢሆን አንተን መውደዴን አላቆምም ፡፡ሁሌም ቢሆን ዛሬም ትናንትም ነገም ለወደፊትም እንደምወድህ እንዳረሳ ብላኝ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከጎኔ ተነስታ ጥላኝ ሄደች........
..........እኔም የመለየት እምባ ወይ አልቅሼ የማይወጣ ወይም አልቅሼዉ የማይወርድ እንባ እዛዉ አይኔ ስር ተናነቀኝ፡፡ እዛዉ እተቀመኩበት ቦታ ከአይኔ እስክትርቅ ተመለከትኳት እያረቀች እየራቀች ሄደች ከአይኔ ተሰወረች......
ይሄዉ መከረኛ አይኔ እስከ ዛሬ ለአላህ ፍራቻ ሳለቅስ የነበረዉ ዛሬ ግን ሰአዲን ከሄደች ከአይኔ ከራቀች ቡሀላ እምባ የቋጠረዉ አይኔ ስሰናበታት እምባየ ኩልል እያለ እየወረደ ልብሴን አራሰዉ
...........,,በፊት አላህን ፈርተህ ወንጀል ሰራሁ ብለህ ስታለቅስ የነበርክ ከሆነ ....ዛሬ ግን የምወዳት ሴት ሄደች ብለህ ካለቀስክ ....አንቺም በፊት ለአላህ ፍራቻ ለወንጀልሽ ታለቅሺ እንደሆነ ግን ዛሬ ወንድ ከዳኝ ብለሽ አልቅሰሽ ከሆነ 100%እርግጠኛ ሁን ኢማንህ/ሽ ላይ ድክመት አለ ማለት ነዉ፡፡እኔም እንደዛ ተሰማኝ ኢማኔ ደካማ ቢሆን ነዉ አልኩኝ... ሰአዲን ተለየሇት...... ከዛ ቀን ጀምሮ ሰአዲን በአካል መገናኘት አቆምን........ ግን ያንን ሁሉ የፍቅር ጊዜ አሳፈን ለመርሳት እየሞከርኩ ነዉ ግን ሁሌ ማታ ማታ ትዝ ትለኛለች፡፡
ያ ኩርፊያና ሳቅሽ ፊቴ ተደቅኖ
ፍቅርሽ አስተከዘኝ በኔላይ ጀግኖ
አጉል አልምደሽኝ ከኔ ሳትለይ
ሄደሽ የቀረሽው አስችሎሽ ነወይ
አብረን ያሳለፍነው ያ ጣፋጭ ፍቅር
ጎዳኝ ትዝታው ሳጣሽ ከኔ ስር
በምሽት ጨረቃን ደጅ ወጥቼ ሳይ
ምትወርጂ ይመስለኛል ከሰማዩ ላይ
ካይኔ እየፈሰሰ የናፍቆትሽ እንባ
ላንቺ አይታይሽም ከቤቴም አልገባ
አንገቴ ከመሬት አቀርቅሮ ቀረ
ባንቺ ሀሳብ ትዝታ ናፍቆት ተወጠረ
ወርሶኝ ብቸኝነት አፍቅሮ ማጣት
አንቺ ወስነሽ ብር ኪስ ማጣት
ፍርዱ ጠነከረ የፍቅር ቅጣት
ሳቅ ጨዋታሽ ሁሌ በህልሜ እየታየኝ
እኔ ሀዘኔ ከፋ ፍቅሬ እውነት አመመኝ
ልረሳሽ አልቻልኩም ፍቅሬ በእዉነት
ዝም እንኳን እንዳልል ጊዜ አልሰጠኝ ናፍቆት
መሄድሽን ለሰው አንዳች ሳልናገር
ብቻዬን ስጨነቅ ሳብሰለስል ነበር
አንቺ ነሽ ጀማሪፍቅር መሰረቴ
የለኝም ያላንቺብርታት ለህይወቴ
ተይ ድረሽ በጊዜ ውዴ በሰአቱ
ያፈቀረሽ ልቤ ጨልሟል እቤቱ
ከቶ ተስፋ አልቆርጥም እጠብቅሻለው
ውቤ ከቃል በላይ እኔ አፈቅርሻለው።
ሰአዲን ከነጭራሹ ለመርሳት ብየ ....አንድ ከባድ ዉሳኔ ወሰንኩኝ ....
Part 9⃣
ይ...........ቀ.........,
.......ጥ........,ላ......................ል
Join👇👇
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 738
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
51 738
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇👇👇
51 738
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
