en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 840 subscribers, ranking 2 554 in the Technologies & Applications category and 608 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 840 subscribers.

According to the latest data from 06 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 602 over the last 30 days and by -44 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 275 views. Within the first day, a publication typically gains 94 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 840
Subscribers
-4424 hours
-3307 days
-1 60230 days
Posts Archive
❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼ
❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯ አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል። ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ። ♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!!👇 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣1⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............          ግን ከድርን ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ባለችዉ...የባሰ ያላሰብኩት ይሆናል ብየ እንኳን አስቤዉ ትዝ ብሎኝ የማያቅ በእኔ አቅም የማይፈታ የማልጋፈጠዉ ችግር እና መከራ ይዞብኝ ይዞብኝ መጣ. .......    የሰአዳ ቤተሰቦቿ  ዘመዶቿ በተለይ አጎቷ ሀርቡ ላይ ታዋቂ ባለሀብት ሚሊየነር ናቸው ፡፡   እኔ እና ሰአዲ ከከሚሴ የመጣነዉ እና አላገባም ያለችዉ ጁምአ ነዉ፡፡ ነግቶ ቅዳሜ ደርሰናል.. ቅዳሜ ሀርቡ ላይ የሳምንቱ ትልቁ ገቢያ ነው ከተለያዩ ሀገሮች ከአፋር ከኦሮሚያ ክልል በየአቅጣጫዉ መጥተዉ የሚሸጡበት የሚገዙበት ቀን ነዉ.......      የባጃጅ ስራ ቅዳሜ ቅዳሜ በጣም ብዙ የምንሰራበት ለቤተሰቦቼ ብዙ ገቢ የማስገባበት ቀን ነዉ፡፡ በዚህ ቀን ሰወችን ወደ ገበያዉ ቦታ  በፍጥነት አመላልሳለሁ ፡፡ ..........ወደ ገበያ ቦታዉ  መገንጠያ መንገድ ላይ ቆሜ ሰወችን እያወረድኩኝ በድንገት አይኔ ከርቀት የሆኑ ሰወች ተመለከትኩ ሶስት ናቸው፡፡........... ሶስቱም በሽርጥ ፊታቸውን ሸፍነዋል >>>>>>>>>>>>>>>>>>አንደኛው እጅን ወደ እኔ ዘርግቶ  ይሄ ነዉ ይሄ ነዉ....እያለ ይታየኛል ምንሁነዉ ነዉ  ??......ወደ እኔ እጁን ይቀስራል እያልኩ የሰዎቹ ሁኔታ ግራ አጋባኝ፡፡ ሁለት ልብ ሆንኩኝ......ግን ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ያረጉኛል ብየ አላሰብኩም፡፡      አንዲት ልጅ ወደ እኔ መጣች፡፡ የነ ሰአዳ ሰፈር ልጅ ናት አቃታለሁኝ ከሰዎቹ ካሉበት አካባቢ መጣችና ተሳፋሪ መስላ ባጃጁ ላይ ወጣች .........,ከድር አለችኝ ........ አቤት አልኳት ወደ እሷ ዘወር ብየ .......እነዛን ሰዎች ከጎናቸዉ ሁኜ  የሚያወሩትን እየሰማሇቸዉ ነበር.... ያ አረንጓዴ ሽርጥ የለበሰዉ ለሁለቶቹ ሰወች ያ ቅንድቡ ግጥም ያለው ልጅ እያለ ባጃጅህን ስታቆም አንተን እያሳያቸዉ ነዉ  ተጠንቀቅ በአንተ ላይ ክፋት ሳያስቡ አልቀረም  አለችኝ .......,ማነው ሰውየው ???? አልኳት ............... ስሙን ነገረችኝ አወኩት የሰአዳ አባት ነው እኔን የሚያሳያቸዉ ሰወቹ ደግሞ እነሱ መጋዘን የሚሰሩ ሰራተኞች ናቸው፡፡        ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለብኝ፡፡ ለፖሊስ ማሳወቅ እንዳለብኝ ተገነዘብኩኝ . .........ወደ ፓሊስ ጣቢያ ሆድኩኝ ..... ሌሊት ተረኛ ሲሆን  እየደወለልኝ ኮንትራት የማደርሰውን በጣም የምግባባዉ  ፖሊስ አገኘሁት ፡፡      ጉዳዩን አንድ ባንድ አስረዳሁት፡፡ እኔን እያዩ ጠዋት እያሴሩ ነበር ብየ ነገርኩት ...... ......ፓሊሱም ተጠርጥራችኋል ብለን እንሰራቸው እንዴ ???? አለኝ ...... አይ አይሆንም እንድታስራቸዉ ሳይሆን  የሆነ ነገር ብሆን በኔ ላይ አደጋ ከደረሰ እነሱ እንደሆኑ እንድታቀዉ ብየ ነዉ..... ሰአዲ ጋር ያለኝ ግንኙነት እንዲበላሽብኝ አልፈልግም  ከልቧ ብትጠላኝስ?? አልኩት ........በቃ የሆነ ነገር ከተፈጠረ ሁኔታቸዉ ካስፈረህ የማታቀዉ ሰዉ ከተከታተለህ ጥርጣሬ በልብህ ካለ...በማንኛዉም ሰአት ደውልልኝ አይዞህ አለኝ .....,እኔም እሺ ብየ ከፓሊስ ጣቢያ ወጥቼ ስራየን ቀጠልኩ ፡፡ በሀሳብ ጭልጥ ብየ እየነዳሁ በሁኔታዉ እየተገራረምኩ ስለ ሰአዲ እንዴት ነዉ ይሄን ሁላ ፈተና አልፌ ሰአዲን የኔ የማረጋት ብየ እያሰብኩ .....በሀሳብ ዉስጥ ራሴን አርቄ ሰድጄ የአላህ ነገር ወደ እነ ሰአዳ  ሰፈር አካባቢ ስደርስ አንድ ትልቅ አዛውንት ሽማግሌ ሳላስበው ገቡብኝ እና ገጨሆቸዉ፡፡ ........ ምን አይነት አጋጣሚ ነው  ደነገጥኩ እንዲህ አይነት አደጋ የመጀመሪያየ ነው...ሰፈሩ ጭር ያለ ነዉ ማንም አይታይም.....አዛውንቱን በራሴዉ ባጃጅ ይዤ  በፍጥነት ጤና ጣቢያ ወሰድኳቸዉ....ስገጭ በአካባቢዉ ማንም ሰዉ የለም ማንም አላየኝም የደረሰም የህግ አካል አልነበረም.....ግን ሰዉ ባያይህ የህግ አካል ባያይህ ግን የሰረሀዉን ያረከዉን የሚያይህ የፈጠረን ጌታ አላህ ያየናል፡፡      አዛዉንቱ በራሴ ወጭ አሳከምኳቸዉ...ከብዙ ሰአታት ቡሀላ ህክምናዉን ጨረሱ..... እንደጨረሱም በጣም ይቅርታ ሳላስበዉ ነዉ አዉፍ በሉኝ አሁን ምን ላድርግሎት አልኳቸው ????    .......እሳቸዉም ስንት ከፈልክ ለታከምኩበት አሉኝ???? ........... የከፈልኩትን ብር ነገርኳቸዉ ....,, በል ገንዘብህን እንካ እኔ በአላህ ቀዷ እና ቀድር የማምን ሰው ነኝ ልጄ  አሉኝ ....የሰዉየዉ ንግግር እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ አስለቀስኩኝ .....መታሰሬ ማስታመሜ ቢቀር ያወጣሃውን ገንዘብህን እንካ የሚል ሰው ገጠመኝ ...... ምን አይነት አላህን መፍራት ነው ፡፡ዲነል ኢስላም እንደዚህ የጠራ የምንኮራበት የማናፍርበት ዲን ነዉ ..አላህም ከሀይማኖት የመረኩላችሁ ኢስላምን ነዉ ብሎናል፡፡ ኢስላም ትርጉሙ ሰላም ነዉ፡፡ዲነል ኢስላምን ከልብህ ሰታቀዉ አዉቀህ ወደ ስራ ስገባ ይቅር ማለትን ለሰዉ ማዘን የሁልጊዜ ተግባርህ ይሆናል፡፡    ሰዉየዉ ጋር ተከራከርን  እሳቸዉ ብርህን እንካ ወላሂ አላህ የቀደረዉ ነዉ በራሴ ብር ነዉ የምታከመዉ አሉኝ....እኔም ይሄን ብር አልቀብርም የማሳከም ግዴታ እኔ ነኝ ያለብኝ ከዚህም አልፎ ተጨማሪ ገንዘብ ካልሰጠሁ አልኳቸው.... ግድ ብርህን ዉሰድ ቢሉኝ እምቢ የማሳከም ግዴታየ ነዉ አልቀበልም ብየ በአቋሜ ፀናሁ፡፡  ......እሳቸዉም የኔ ግትርነት ሲያዩ እሺ አሉኝ...       አልሀምዱሊላህ  ብዙም አልተጎዱም ራሳቸው ብቻ ሲገጫቸው የወደቁበት ደምቷል ..... የገጠር ሰው ናቸው ከሆስፒታል ጀምሬ  አገራቸው መገንጠያ ድረስ በባጃጄ ወሰድኳቸው፡፡  የሚወርዱበት ቦታ ሲደርሱ እዚህ ጋር አዉርደኝ አሉኝ . .......እኔም እሺ ብየ እኪሴ እስክርቢቶ ነበረ.....ስሜን የማን ልጅ እንደሆንኩ ሀርቡ የት ሰፈር እንደምኖር ስልክ ቁጥሬን ፅፌ  ሰጠኋቸው ....,......, ቁስሉ ካመመዎት ወይም የባጃጅ አገልግሎት ስፈልጉ በዚህ ደዉሉልኝ  ታገኙኛለሁ አልኳቸው   ........... እኔዉ ገጭቻቸዉ   እንደመቆጣት ፓሊስ ጣቢያ ሂደዉ መክሰሰስ ትተዉ አላህ ያሳድግህ ለጥሩ ደረጃ ድረስ ያሰብከዉን ያሳካልህ አረ ብዙ ምርቃት መርቀዉኝ ተለያየን...,የሚገርሙ አላህን ፈሪ ቁም ነገሰኛ የሆኑ ሰዉየ ናቸዉ በአላህ በጣም ተገረምኩ......    ሌላ ሰዉ ቢሆን የገጨሁት ተከስሼ ካሳ ከፍየ ነበር ..ሰዉየዉ አጃኢብ የሆኑ ናቸዉ፡፡   ስልኬን ሰጥቻቸዋለሁ ሳይደዉሉልኝ በዛዉ የመጀመሪያም የመጨረሻም ግንኙነታችን ሁኖ ቀረ አላህ በአሉበት አፍያ ያድርጋቸዉ.... ከዛም ለሰአዳ ደወልኩላት......... Part 1⃣2⃣ ይ...........ቀ..... .........ጥ......ላ........ል  Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir ሼር የማተደርጉ የቻናል ቤተሰቦች ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ሼር🫵

🌐 WOW የ8ተኛ ክፍል ዉጤት ተለቀቀ ቶሎ ገብታችሁ እዩ የዘንድሮው በጣም የሚገርም ነዉ !!  ዉጤታችሁን ገብታችሁ እዩ👇👇👇👇👇👇