ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 840 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 554,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 608 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 840 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 602,过去 24 小时变化为 -44,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 275 次浏览,首日通常累积 94 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 840
订阅者
-4424 小时
-3307 天
-1 60230 天
帖子存档
51 820
51 820
❮❮ #የቁማር_ፍቅር💔 ❯❯
አዲስ ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ታሪክ #በአሊፍ_ኢስላሚክ የቴሌግራም ቻናል ብቻ የሚለቀቅ!! ታሪኩን #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል።
ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመዶ #ሼር ያድርጉ።
♻️ወላሂ ውሸት አይደለም ገብታችሁ እዩት!!
51 820
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
51 820
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk
51 820
💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!!👇
እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇
51 820
51 820
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
https://t.me/+azW2WjK2DOsyNjFk
51 820
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
51 820
🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁
የታሪኩ ርዕስ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🌀 #Part 1⃣1⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
ግን ከድርን ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ባለችዉ...የባሰ ያላሰብኩት ይሆናል ብየ እንኳን አስቤዉ ትዝ ብሎኝ የማያቅ በእኔ አቅም የማይፈታ የማልጋፈጠዉ ችግር እና መከራ ይዞብኝ ይዞብኝ መጣ. .......
የሰአዳ ቤተሰቦቿ ዘመዶቿ በተለይ አጎቷ ሀርቡ ላይ ታዋቂ ባለሀብት ሚሊየነር ናቸው ፡፡
እኔ እና ሰአዲ ከከሚሴ የመጣነዉ እና አላገባም ያለችዉ ጁምአ ነዉ፡፡ ነግቶ ቅዳሜ ደርሰናል.. ቅዳሜ ሀርቡ ላይ የሳምንቱ ትልቁ ገቢያ ነው ከተለያዩ ሀገሮች ከአፋር ከኦሮሚያ ክልል በየአቅጣጫዉ መጥተዉ የሚሸጡበት የሚገዙበት ቀን ነዉ.......
የባጃጅ ስራ ቅዳሜ ቅዳሜ በጣም ብዙ የምንሰራበት ለቤተሰቦቼ ብዙ ገቢ የማስገባበት ቀን ነዉ፡፡ በዚህ ቀን ሰወችን ወደ ገበያዉ ቦታ በፍጥነት አመላልሳለሁ ፡፡ ..........ወደ ገበያ ቦታዉ መገንጠያ መንገድ ላይ ቆሜ ሰወችን እያወረድኩኝ በድንገት አይኔ ከርቀት የሆኑ ሰወች ተመለከትኩ ሶስት ናቸው፡፡........... ሶስቱም በሽርጥ ፊታቸውን ሸፍነዋል >>>>>>>>>>>>>>>>>>አንደኛው እጅን ወደ እኔ ዘርግቶ ይሄ ነዉ ይሄ ነዉ....እያለ ይታየኛል
ምንሁነዉ ነዉ ??......ወደ እኔ እጁን ይቀስራል እያልኩ የሰዎቹ ሁኔታ ግራ አጋባኝ፡፡ ሁለት ልብ ሆንኩኝ......ግን ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ያረጉኛል ብየ አላሰብኩም፡፡
አንዲት ልጅ ወደ እኔ መጣች፡፡ የነ ሰአዳ ሰፈር ልጅ ናት አቃታለሁኝ ከሰዎቹ ካሉበት አካባቢ መጣችና ተሳፋሪ መስላ ባጃጁ ላይ ወጣች
.........,ከድር አለችኝ
........ አቤት አልኳት ወደ እሷ ዘወር ብየ
.......እነዛን ሰዎች ከጎናቸዉ ሁኜ የሚያወሩትን እየሰማሇቸዉ ነበር.... ያ አረንጓዴ ሽርጥ የለበሰዉ ለሁለቶቹ ሰወች ያ ቅንድቡ ግጥም ያለው ልጅ እያለ ባጃጅህን ስታቆም አንተን እያሳያቸዉ ነዉ ተጠንቀቅ በአንተ ላይ ክፋት ሳያስቡ አልቀረም አለችኝ
.......,ማነው ሰውየው ???? አልኳት
............... ስሙን ነገረችኝ አወኩት የሰአዳ አባት ነው እኔን የሚያሳያቸዉ ሰወቹ ደግሞ እነሱ መጋዘን የሚሰሩ ሰራተኞች ናቸው፡፡
ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለብኝ፡፡ ለፖሊስ ማሳወቅ እንዳለብኝ ተገነዘብኩኝ .
.........ወደ ፓሊስ ጣቢያ ሆድኩኝ ..... ሌሊት ተረኛ ሲሆን እየደወለልኝ ኮንትራት የማደርሰውን በጣም የምግባባዉ ፖሊስ አገኘሁት ፡፡
ጉዳዩን አንድ ባንድ አስረዳሁት፡፡ እኔን እያዩ ጠዋት እያሴሩ ነበር ብየ ነገርኩት ......
......ፓሊሱም ተጠርጥራችኋል ብለን እንሰራቸው እንዴ ???? አለኝ
...... አይ አይሆንም እንድታስራቸዉ ሳይሆን የሆነ ነገር ብሆን በኔ ላይ አደጋ ከደረሰ እነሱ እንደሆኑ እንድታቀዉ ብየ ነዉ..... ሰአዲ ጋር ያለኝ ግንኙነት እንዲበላሽብኝ አልፈልግም ከልቧ ብትጠላኝስ?? አልኩት
........በቃ የሆነ ነገር ከተፈጠረ ሁኔታቸዉ ካስፈረህ የማታቀዉ ሰዉ ከተከታተለህ ጥርጣሬ በልብህ ካለ...በማንኛዉም ሰአት ደውልልኝ አይዞህ አለኝ
.....,እኔም እሺ ብየ ከፓሊስ ጣቢያ ወጥቼ ስራየን ቀጠልኩ ፡፡ በሀሳብ ጭልጥ ብየ እየነዳሁ በሁኔታዉ እየተገራረምኩ ስለ ሰአዲ እንዴት ነዉ ይሄን ሁላ ፈተና አልፌ ሰአዲን የኔ የማረጋት ብየ እያሰብኩ .....በሀሳብ ዉስጥ ራሴን አርቄ ሰድጄ የአላህ ነገር ወደ እነ ሰአዳ ሰፈር አካባቢ ስደርስ አንድ ትልቅ አዛውንት ሽማግሌ ሳላስበው ገቡብኝ እና ገጨሆቸዉ፡፡
........ ምን አይነት አጋጣሚ ነው ደነገጥኩ እንዲህ አይነት አደጋ የመጀመሪያየ ነው...ሰፈሩ ጭር ያለ ነዉ ማንም አይታይም.....አዛውንቱን በራሴዉ ባጃጅ ይዤ በፍጥነት ጤና ጣቢያ ወሰድኳቸዉ....ስገጭ በአካባቢዉ ማንም ሰዉ የለም ማንም አላየኝም የደረሰም የህግ አካል አልነበረም.....ግን ሰዉ ባያይህ የህግ አካል ባያይህ ግን የሰረሀዉን ያረከዉን የሚያይህ የፈጠረን ጌታ አላህ ያየናል፡፡
አዛዉንቱ በራሴ ወጭ አሳከምኳቸዉ...ከብዙ ሰአታት ቡሀላ ህክምናዉን ጨረሱ..... እንደጨረሱም በጣም ይቅርታ ሳላስበዉ ነዉ አዉፍ በሉኝ አሁን ምን ላድርግሎት አልኳቸው ????
.......እሳቸዉም ስንት ከፈልክ ለታከምኩበት አሉኝ????
........... የከፈልኩትን ብር ነገርኳቸዉ
....,, በል ገንዘብህን እንካ እኔ በአላህ ቀዷ እና ቀድር የማምን ሰው ነኝ ልጄ አሉኝ
....የሰዉየዉ ንግግር እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ አስለቀስኩኝ .....መታሰሬ ማስታመሜ ቢቀር ያወጣሃውን ገንዘብህን እንካ የሚል ሰው ገጠመኝ ...... ምን አይነት አላህን መፍራት ነው ፡፡ዲነል ኢስላም እንደዚህ የጠራ የምንኮራበት የማናፍርበት ዲን ነዉ ..አላህም ከሀይማኖት የመረኩላችሁ ኢስላምን ነዉ ብሎናል፡፡ ኢስላም ትርጉሙ ሰላም ነዉ፡፡ዲነል ኢስላምን ከልብህ ሰታቀዉ አዉቀህ ወደ ስራ ስገባ ይቅር ማለትን ለሰዉ ማዘን የሁልጊዜ ተግባርህ ይሆናል፡፡
ሰዉየዉ ጋር ተከራከርን እሳቸዉ ብርህን እንካ ወላሂ አላህ የቀደረዉ ነዉ በራሴ ብር ነዉ የምታከመዉ አሉኝ....እኔም ይሄን ብር አልቀብርም የማሳከም ግዴታ እኔ ነኝ ያለብኝ ከዚህም አልፎ ተጨማሪ ገንዘብ ካልሰጠሁ አልኳቸው.... ግድ ብርህን ዉሰድ ቢሉኝ እምቢ የማሳከም ግዴታየ ነዉ አልቀበልም ብየ በአቋሜ ፀናሁ፡፡
......እሳቸዉም የኔ ግትርነት ሲያዩ እሺ አሉኝ...
አልሀምዱሊላህ ብዙም አልተጎዱም ራሳቸው ብቻ ሲገጫቸው የወደቁበት ደምቷል
..... የገጠር ሰው ናቸው ከሆስፒታል ጀምሬ አገራቸው መገንጠያ ድረስ በባጃጄ ወሰድኳቸው፡፡
የሚወርዱበት ቦታ ሲደርሱ እዚህ ጋር አዉርደኝ አሉኝ .
.......እኔም እሺ ብየ እኪሴ እስክርቢቶ ነበረ.....ስሜን የማን ልጅ እንደሆንኩ ሀርቡ የት ሰፈር እንደምኖር ስልክ ቁጥሬን ፅፌ ሰጠኋቸው ....,......, ቁስሉ ካመመዎት ወይም የባጃጅ አገልግሎት ስፈልጉ በዚህ ደዉሉልኝ ታገኙኛለሁ አልኳቸው
........... እኔዉ ገጭቻቸዉ እንደመቆጣት ፓሊስ ጣቢያ ሂደዉ መክሰሰስ ትተዉ አላህ ያሳድግህ ለጥሩ ደረጃ ድረስ ያሰብከዉን ያሳካልህ አረ ብዙ ምርቃት መርቀዉኝ ተለያየን...,የሚገርሙ አላህን ፈሪ ቁም ነገሰኛ የሆኑ ሰዉየ ናቸዉ በአላህ በጣም ተገረምኩ......
ሌላ ሰዉ ቢሆን የገጨሁት ተከስሼ ካሳ ከፍየ ነበር ..ሰዉየዉ አጃኢብ የሆኑ ናቸዉ፡፡
ስልኬን ሰጥቻቸዋለሁ ሳይደዉሉልኝ በዛዉ የመጀመሪያም የመጨረሻም ግንኙነታችን ሁኖ ቀረ አላህ በአሉበት አፍያ ያድርጋቸዉ....
ከዛም ለሰአዳ ደወልኩላት.........
Part 1⃣2⃣
ይ...........ቀ.....
.........ጥ......ላ........ል
Join👇👇
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
ሼር የማተደርጉ የቻናል ቤተሰቦች ደህንነታችሁ ሀሳብ ሁኖብናል😉 ሼር🫵
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
