en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 51 609 subscribers, ranking 2 570 in the Technologies & Applications category and 614 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 51 609 subscribers.

According to the latest data from 11 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 567 over the last 30 days and by -32 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.54%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.18% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 277 views. Within the first day, a publication typically gains 92 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 12 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

51 609
Subscribers
-3224 hours
-3547 days
-1 56730 days
Posts Archive
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465

የእድል ጨዋታ እንጫወት? ❗️እድሜ መዋሸት ያስቀጣል❗️በእድሜዎ የሚመጣሎትን የፍቅር ቻናል ይቀላቀሉ እና ይዝናኑ!😍

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት  ይወዱታል👇👇👇

ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!

ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል Download Link For Android👉 https://t.me/funy_c Iphone 👉 https://t.me/funy_c

‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍 ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨ https://t.me/funy
‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍 ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨ https://t.me/funy_c

ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት። እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ..... #ክፍል_19 #ይቀጥላል.... ከነገ ጀምሮ በየቀኑ ለመልቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዛም ደግሞ የእናንት 👍❤️ ማደረግ ያበረታታናል። @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ አስራ ስምንት ➊➑ መርየምም ዘጠነኛ ወሯ ስለገባ ሰሞኙን ትወልዳለች ብለን እየተጠባበቅን ነዉ። ሰኞ ከምሽቱ ዘጠኝ ሰአት መርየም አመመኝ ብላ ቀሰቀሰችኝ። እኔም ደንግጨ ተነሳሁ እነማየንም ቀስቅሼ ወደ ሆስፒታል ይዘናት ሄድን አዳሪ ዶክተሮችም ነበሩ ወደ ዉስጥ ይዘዋት ገብ እኔ ጩኸቷን ላለመስማት ጀሮየን ጠቅጥቄ ያዝኩት። አላስችለኝ ብሎም ስለቀዉ አሁንም ዩሱፍ ዩሱፍ እያለች ትጮሀለች። ያረቢ ወዴት ልሂድ ጨነቀኝ እማም ከዛ እዛ ትመላለሳለች እህቴም ጨንቋታል.... ስአታት ተቆጠሩ መርየምም አልወጣችም።  ያረብ እያልኩ እጀን ወደ ላይ አንስቸ ማልቀስ ጀመርኩ። ከትንሽ ደቂቃዎች ቡኋላ የሚያለቅስ የጨቅላ ህፃን ድምፅ ሰማን። ሁላችን ትኩረታችን ድምፅ ወደ ሰማንበት ክፍል ሆነ። እሩጠንም የክፍሉን መከፈት በጉጉት መጠባበቅ ጀመርን ትንሽ እንደ ጠበቅንም በሩ ተከፈተ ዳክተሩ ወጣ... እኛም ዳክተር እንዴት ናት መርየም አልነዉ።  መርየም ደህና ናት... ልጀስ... ልጂህ ደህና ናት... እንኳን ደስ አለህ። አልሀምዱሊላህ ዳክተር  እሽ አሁን ወደ መርየም ክፍል መግባት እንችላለን? አወ.... ገብታቹህ ማየት ትችላላቹህ አለን። እኛም እሽ ብለን በፍጥነት ገባን እናቴም ልክ መርየምን አንዳየቻት አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ.... እያለች በደስታ ልጀ ብላ ጠጋ አለች። እኔና እህቴም መርየም ደህና ነሽ እያልን አጇን ይዘን አጠገቧ ተቀመጥን።    እኔኳ ደህና ነኝ አለች። ግን ድምጿ ደከም ብሏል ልጀን አያቹህልኝ እያለች አጠገቧ ያለዉን ትንሽየ አልጋ ጠቆመችም። ሁላችንም ወደ ተወለደዉ ህፃን ዟርን  ማሻአላህ ሴት ናት።  በጣም ደስ አለን... ወደ ስድስት ሰአትም እቤታችን መሄን እንደምንችል ዶክተሩ ነገረን እኛም መርየምንና ልጀን ይዘን ወደ ቤት ተመለስን። ሁሉም ጎረቢቶች እንኳን ደስ ያላቹህ እያሉ መጡ እኔም የደስታየ ብዛት...... ሁሉንም ሚዜዎቸ የነበሩትን የሴት ልጂ አባት ሆንኩ እያልኩ ደወልኩላቸዉ።  እንኳን ደስ ያለህ አሉኝ ሙሀሜ  ማለትም የመጀመሪያ ሚዜየ ላይ ስደዉል  ስዑዲ እንደሄደ ነገረኝ  እኔም ሴት ልጂ አላህ እንደሰጠን ነገርኩት።  ማሻአላህ አለኝ.....  አንተንም አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ተበብለን  ስልኩን ዘጋነዉ።  እህቴም የልጃቹህ  ስም ማን ይባል እያለች ታስመርጠን ጀመር ብዙ ስሞችን ብታስመርጠንም ፊርዶስ የሚለዉን ስም ሁላችንም ወደድነዉ በቃ  ፊርዶሴ በሚለዉ ፀደቀ ቤቱ ከምን ጊዜዉም የበለጠ በደስታ ተዋበ። እኔም ደስ ብሎኝ  ትንሽ ቀናትን እቤት አሳለፍኩ። ነገር ግን አንድ ቀን ተደዉሎ በስንት  መከራ ካገኘሁት ስራ.... ልባረር መሆኑን ነገሩኝ እኔም የቀረሁበትን ምክንያት አስረዳኋቸዉ።ሌላ ስራ ስላጣሁ እንጂ ስራዉ  ደሞዙ ትንሽ ነዉ በዛ ላይ እረፍት የማይሰጥ ስራ ነዉ። እኔም ሌላ ደሞዙ ጥሩ የሆነ ስራ እስከማገኝ እዘዉ እየሰራሁ ሌላ ስራ ማፈላለግ ጀመርኩ። እንግዲህ ሂወታችን እንዲህ እንዲህ እያለ ፊርዶሴም ሁለት አመት ሆናት እኔም ከምሰራበት ሱቅ ወጣሁ። ምክንያቱም ደሞዙ በጣም አነስተኛ ነዉ በዛ ላይ ፊርዶሴም እድጋለች ለሷ  ለተለያዩ ነገሮች መግዣ ወጭ ያስፈልጋታል። ግን ምን መስራት እንዳለብኝ አላዉቅም እንዲህ ግራ እንደተጋባሁ ሙሀሜ ደወለልኝ።  ሄሎ ሙሀሜ  አሰላሙ አለይኩም "ዉአለይኩም እሰላም ወንድሜ  ልጂህ፤ቤተሰብ፤  ሁሉ ሰላም ነዉ?"እያለኝ...... አወ ሰላም ናቸዉ..... እያልኩ ለብዙ ሰአት አወራን .... በመጨረሻም ስራስ?  ብሎ ጠየቀኝ ምን ልመልስ እዉነቱን ከስራ ወጥቻለሁ ብየ ነገርኩት...  በምን ምክንያት እንደወጣሁ ጠየቀኝ.... ሁኔታዉን እስረዳሁት አንተስ ስራ እንዴት ነዉ በማለት ተራየን ጠየኩት?  ስራ ጥሩ እንደሆነ ቤትም እንደሰራ አሁን ደግሞ መኪና ሊገዛ እንደሆነ  አጫወተኝ ማሻ አላህ ጠንክር እያልኩት ስልኩ ተዘጋ.... በጣም ተሰማኝ....አይ እኔ!... ጓደኞቸ ሁሉ ቤት ሰሩ እኔ ግን እስከ ዛሬ ከእማ ጋር ተደርቤ እየኖርኩ ነዉ። እንደዚህ መሆንማ የለብኝም  እንደ ሙሀመድ ስኡዲ መሄድ አለብኝ ብየ ወሰንኩ። ቤተሰቡን ሁሉ ሰብስቤ መሄድ እንዳለብኝ  ነገርኳቸዉ ግን ማንም እንድሄድ ፍቃደኛ አልነበረም እኔ ግን ሀሳቤን አልቀይርም እሄዳለሁ ብየ ተነሳሁ። ግን እስከ ዛሬ የሰረሁበት ገንዘብ ትንሽ ነዉ  ለመሄድ እንኳን አይበቃኝም አዲስ አበባ ያለዉን ወንድሜን አበድረኝ ብለዉ አያበድረኝም ምክንያቱም ስኡዲ ሂጀ እንድሰራ አይፈልግም ሙሀሜንም ማለት ደበረኝ በቃ የአለችኝን ብር ይዜ። በብሀር እሄዳለሁ ብየ ተነሳዉ። እማ ግን በፍፁም በብሀርማ አትሄድም አለችኝ።  አማራጭ የለኝም እማ በብሀር እሄዳለሁ።  እሷም ግራዉ ገብቷት እንግዲህ ቅር ብልህ እንቢ ብለሀል ከሄድክም በፕሌን ነዉ የምትሄድ... ግን እማ ብዙ ብር ያስፈልገኛል እኔ ደግሞ ትንሽ ገንዘብ ብቻ ነዉ ያለኝ  በፕሌን መሄድ አልችልም...   አታስብ ቤቱን በአራጣ አስይዜ እልክሀለሁ።  የምር በጣም ደስ አለኝ መርየምና ሀያቴ ግን እያለቀሱ እኛም አብረንህ እንሄዳለን አሉኝ አይቻልም ብየ ብዙ ሰአት ተከራከርን መርየምማ እንደዉም ባሰባት ወላሂ ጥለኸኝ ከሄድክ እሞትብሀለሁ አለችኝ አኔም ግራ ገባኝ ደሞ ኡስታዝ አደራ እንዳትለያዪ ብለዉኛል ይዣት ልሂድ እንዴ... ደሞ እህቴስ ኧረ ያረቢ እያልኩ... እህቴ በቃ ሁላችንም እንሂድና ቶሎ ሰርተን እንመለሳለን  ይሄ ሁላችንንም ያስማማናል ደሞ እወቅ ጥለኸኝ ብትሄድ ስትመለስ አታገኘኝም... ወይ ጉድ! መርየምንም ሀያትንም እንዴት ነዉ ይዛቸዉ የምሄድ እያልኩ ሳስብ መርየም ለኔ የራሴን ወጭ እሸፍናለሁ አለችን እንዴት? እናቴ አዲስ አበባ ሀብታም አግብታ ልጆችም ወልዳለች እሷን ስጭኝ ብላት አታሳፍረኝም ለናንተ ደግሞ እስከዛሬ የሰራህበትንና ቤቱን በአራጣ ከምንበደረዉ ጋር ይበቃቹሀል። ሁላችንም በመርየም ሀሳብ  ተስማማን ግን ፊርዶሴን እንዴት ጥለናት እንሂድ። ያአላህ የእማ ነገርም ጨንቆናል ግን ችግር ነዉና ስደትን መረጥን ፊርዶሴንም የእማን እጂ ይዘን እንግዲህ እማ እኛ መሄዳችን ነዉ አላህ ብሎት ቶሎ ከተመለስን ተመለስን ካላለዉም እስከ መጨረሻዉ በዛዉ ወደ አሂራ ልንሄድ እንችል ይሆናል። መቸም ሰዉ ነንና መሞት አይቀርም ኡስታዝ ከመሞታቸዉ በፊት አላህ ብሎት ልጂ ከወለዳቹህ ባባ ማለትን ሳይሆን አሊፍ ባን አስቀድማቹህ አሳድጓቸዉ በኢማናቸዉ በትምህርታቸዉ ጠንካራ አድርጓቸዉ። አደራ ብለዉ ነዉ የሞቱ።  እና.. አማ የኡስታዝን አማና(አደራዉን)አሳልፈን ሰጥተንሻል.... ብለን እየተላቀስን ጉዞችንን ወደ ሱኢዲ አረግን። አላህ ብሎትም ብዙም ፕሮሰሱ አላቆየንም ቶሎ አለቀልን እዛም እንደደረስን ሙሀሜ ላይ ደዉለን እንዲቀበለን ነገርነዉ እሱም መጦ ወሰደን ለትንሽ ጊዜ እረፍት አድርገን ስራ ማፈላለግ ጀመርን አልሀምዱሊላህ ስራ ማፈላለግ ትንሽ ቢያደክምም ሙሀሜ ስራ አገኘልን... እኔም አክስቴን ፈዝዜ እያዳመጥኩ እያለ አጎቴ ዶክተሩን  ይዞት መጣ ከወሬችን አቋረጡን።  አሁን የተደረገልሽኝ ግልኮስ ጨርሽና መሄድ ትችላላቹህ ብሎን ወጣ።  እሽ ቀጥይ ከዛስ አልኩ መጨረሻዉን ለመስማት ጓጉቻለሁ.... አክስቴም አባትሽ ገፀር እኔና እናትሽ አንድ አረብ ቤት ተቀጥረን ልጆችን መንከባከብ ጀመርን ታድያ ይሄ ሲሆን በየ ጊዜዉ እየደወልን እናናግርሽ ነበር። እንደዉም ለትንሽ ቀን ሳንደዉል ከቀረን ታኮርፊ ነበር እንዲህ እንዲህ እያልን👇👇👇

ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት። እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ..... #ክፍል_19 #ይቀጥላል.... ከዛሬ ጀምሮ በየ ቀኑ ለመለቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዚህም የእናንተን 🤙👍❤️ ማድረግ እንፈልጋለን። https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0 https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0

😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇
😮WOW ፎቶ በነፃ #EDIT እናረጋለን እናንተ ብቻ ከታች ያለዉን #Join ብለው ፎቶዎትን ይላኩልን ፍጠኑ ::👇👇

📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #lin
📌 እንኩአን ደስ አላችሁ. በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ :: ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #link ይጫኑ 👇👇👇

ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌 #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ 👇�
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌          #በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕 #የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ           👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇

ሰላም ❤️ ውዶቼ አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ 💛 ፍቅር ሰባኪ ይሰኛል!! በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አፍርቷል!! 💛 ✔ጣፋጭ ታሪኮችን ✔የልብ አድርስ ጥቅሶች ✔ማራኪ እና አጫጭር ንግግሮች ✔ለፕሮፋ
ሰላም ❤️ ውዶቼ አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ 💛 ፍቅር ሰባኪ ይሰኛል!! በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አፍርቷል!! 💛 ✔ጣፋጭ ታሪኮችን ✔የልብ አድርስ ጥቅሶች ✔ማራኪ እና አጫጭር  ንግግሮች ✔ለፕሮፋይል የሚሆኑ  ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች ✔በ አማርኛ በ አረብኛ እና በ እንግሊዘኛ የተፃፉ ምርጥ ጥቅሶችን ያገኛሉ ሳያመልጣችሁ ጆይን ይበሉ😍 ትወዱታላቹህ ❤️ እኔ ጆይን ብያለው እናንተስ 🥳

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

ኖትኮይን ወደ Wallet እየመጣ ነው። መጠበቁ ሊያበቃ ነው፣ ኖትኮይን በሜይ 16 ለሁሉም የWallet ተጠቃሚዎች ይገኛል! በP2P ገበያ መግዛት እና መሸጥ፣ በቶን፣ USDT እና BTC መቀየር፣ ወደ
ኖትኮይን ወደ Wallet እየመጣ ነው። መጠበቁ ሊያበቃ ነው፣ ኖትኮይን በሜይ 16 ለሁሉም የWallet ተጠቃሚዎች ይገኛል! በP2P ገበያ መግዛት እና መሸጥ፣ በቶን፣ USDT እና BTC መቀየር፣ ወደ ቴሌግራም አድራሻዎችዎ መላክ እና በ Wallet Pay ለክፍያ መጠቀም ይችላሉ። አሁን፣ NOT token ለመጠየቅ በ Notcoin መተግበሪያ ውስጥ Walletን መምረጥ ይችላሉ። እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ የአንድ Ton ዋጋ 418 ብር ነው።ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል የሰራችሁ ሰዎች May 16 ጥሩኝ😍 አሁንም ሌላ Tap swap የሚባል መቷል ወጪ አያስወጣም የሞከረ ያገኛል ያልሞከረ ይቆጫል ምርጫዉን ለናንተ ትቻለሁ የምትፈልጉ ቀላል ነዉ ግቡና ሳንቲም መልቀም ነዉ ሊንክ ይሄዉ 😍 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732

⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465
+5
⚪️እጅግ በማይታመን ዋጋ💥 ይደውሉ 0979174465 ወይም የናግሩን @Fafi4465