ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 609 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 570,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 614 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 609 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 567,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 277 次浏览,首日通常累积 92 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 609
订阅者
-3224 小时
-3547 天
-1 56730 天
帖子存档
51 609
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር
Mame Profile Channel join የሚለውን ይጫኑት ይወዱታል👇👇👇
51 609
51 609
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል
Download Link For
Android👉 https://t.me/funy_c
Iphone 👉 https://t.me/funy_c
51 609
‼️ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) አዲሱን ያበደ አልበሙን ለቋል🎶 በኔ ይሁንባቹ ከስር PLAY የሚለውን ነክታቹ አጣጥሙት 😍
ደግሞ በKB SIZE😳🔥 መሆኑን አትዘንጉ✨
https://t.me/funy_c
51 609
ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት።
እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ.....
#ክፍል_19
#ይቀጥላል....
ከነገ ጀምሮ በየቀኑ ለመልቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዛም ደግሞ የእናንት 👍❤️ ማደረግ ያበረታታናል።
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 609
📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ
🎖#የታሪኩ_ርዕስ ☞ #አደራዬ......
✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር
#Part ☞ አስራ ስምንት ➊➑
መርየምም ዘጠነኛ ወሯ ስለገባ ሰሞኙን ትወልዳለች ብለን እየተጠባበቅን ነዉ። ሰኞ ከምሽቱ ዘጠኝ ሰአት መርየም አመመኝ ብላ ቀሰቀሰችኝ። እኔም ደንግጨ ተነሳሁ እነማየንም ቀስቅሼ ወደ ሆስፒታል ይዘናት ሄድን አዳሪ ዶክተሮችም ነበሩ ወደ ዉስጥ ይዘዋት ገብ እኔ ጩኸቷን ላለመስማት ጀሮየን ጠቅጥቄ ያዝኩት። አላስችለኝ ብሎም ስለቀዉ አሁንም ዩሱፍ ዩሱፍ እያለች ትጮሀለች። ያረቢ ወዴት ልሂድ ጨነቀኝ እማም ከዛ እዛ ትመላለሳለች እህቴም ጨንቋታል....
ስአታት ተቆጠሩ መርየምም አልወጣችም። ያረብ እያልኩ እጀን ወደ ላይ አንስቸ ማልቀስ ጀመርኩ። ከትንሽ ደቂቃዎች ቡኋላ የሚያለቅስ የጨቅላ ህፃን ድምፅ ሰማን። ሁላችን ትኩረታችን ድምፅ ወደ ሰማንበት ክፍል ሆነ። እሩጠንም የክፍሉን መከፈት በጉጉት መጠባበቅ ጀመርን ትንሽ እንደ ጠበቅንም በሩ ተከፈተ ዳክተሩ ወጣ... እኛም ዳክተር እንዴት ናት መርየም አልነዉ። መርየም ደህና ናት...
ልጀስ... ልጂህ ደህና ናት... እንኳን ደስ አለህ። አልሀምዱሊላህ ዳክተር እሽ አሁን ወደ መርየም ክፍል መግባት እንችላለን? አወ.... ገብታቹህ ማየት ትችላላቹህ አለን። እኛም እሽ ብለን በፍጥነት ገባን እናቴም ልክ መርየምን አንዳየቻት አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ.... እያለች በደስታ ልጀ ብላ ጠጋ አለች። እኔና እህቴም መርየም ደህና ነሽ እያልን አጇን ይዘን አጠገቧ ተቀመጥን። እኔኳ ደህና ነኝ አለች። ግን ድምጿ ደከም ብሏል ልጀን አያቹህልኝ እያለች አጠገቧ ያለዉን ትንሽየ አልጋ ጠቆመችም። ሁላችንም ወደ ተወለደዉ ህፃን ዟርን ማሻአላህ ሴት ናት። በጣም ደስ አለን...
ወደ ስድስት ሰአትም እቤታችን መሄን እንደምንችል ዶክተሩ ነገረን እኛም መርየምንና ልጀን ይዘን ወደ ቤት ተመለስን። ሁሉም ጎረቢቶች እንኳን ደስ ያላቹህ እያሉ መጡ እኔም የደስታየ ብዛት...... ሁሉንም ሚዜዎቸ የነበሩትን የሴት ልጂ አባት ሆንኩ እያልኩ ደወልኩላቸዉ። እንኳን ደስ ያለህ አሉኝ ሙሀሜ ማለትም የመጀመሪያ ሚዜየ ላይ ስደዉል ስዑዲ እንደሄደ ነገረኝ እኔም ሴት ልጂ አላህ እንደሰጠን ነገርኩት። ማሻአላህ አለኝ..... አንተንም አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ተበብለን ስልኩን ዘጋነዉ። እህቴም የልጃቹህ ስም ማን ይባል እያለች ታስመርጠን ጀመር ብዙ ስሞችን ብታስመርጠንም ፊርዶስ የሚለዉን ስም ሁላችንም ወደድነዉ በቃ ፊርዶሴ በሚለዉ ፀደቀ ቤቱ ከምን ጊዜዉም የበለጠ በደስታ ተዋበ። እኔም ደስ ብሎኝ ትንሽ ቀናትን እቤት አሳለፍኩ። ነገር ግን አንድ ቀን ተደዉሎ በስንት መከራ ካገኘሁት ስራ....
ልባረር መሆኑን ነገሩኝ እኔም የቀረሁበትን ምክንያት አስረዳኋቸዉ።ሌላ ስራ ስላጣሁ እንጂ ስራዉ ደሞዙ ትንሽ ነዉ በዛ ላይ እረፍት የማይሰጥ ስራ ነዉ። እኔም ሌላ ደሞዙ ጥሩ የሆነ ስራ እስከማገኝ እዘዉ እየሰራሁ ሌላ ስራ ማፈላለግ ጀመርኩ። እንግዲህ ሂወታችን እንዲህ እንዲህ እያለ ፊርዶሴም ሁለት አመት ሆናት እኔም ከምሰራበት ሱቅ ወጣሁ። ምክንያቱም ደሞዙ በጣም አነስተኛ ነዉ በዛ ላይ ፊርዶሴም እድጋለች ለሷ ለተለያዩ ነገሮች መግዣ ወጭ ያስፈልጋታል። ግን ምን መስራት እንዳለብኝ አላዉቅም እንዲህ ግራ እንደተጋባሁ ሙሀሜ ደወለልኝ። ሄሎ ሙሀሜ አሰላሙ አለይኩም "ዉአለይኩም እሰላም ወንድሜ ልጂህ፤ቤተሰብ፤ ሁሉ ሰላም ነዉ?"እያለኝ...... አወ ሰላም ናቸዉ..... እያልኩ ለብዙ ሰአት አወራን .... በመጨረሻም ስራስ? ብሎ ጠየቀኝ ምን ልመልስ እዉነቱን ከስራ ወጥቻለሁ ብየ ነገርኩት... በምን ምክንያት እንደወጣሁ ጠየቀኝ.... ሁኔታዉን እስረዳሁት አንተስ ስራ እንዴት ነዉ በማለት ተራየን ጠየኩት? ስራ ጥሩ እንደሆነ ቤትም እንደሰራ አሁን ደግሞ መኪና ሊገዛ እንደሆነ አጫወተኝ
ማሻ አላህ ጠንክር እያልኩት ስልኩ ተዘጋ....
በጣም ተሰማኝ....አይ እኔ!... ጓደኞቸ ሁሉ ቤት ሰሩ እኔ ግን እስከ ዛሬ ከእማ ጋር ተደርቤ እየኖርኩ ነዉ። እንደዚህ መሆንማ የለብኝም እንደ ሙሀመድ ስኡዲ መሄድ አለብኝ ብየ ወሰንኩ። ቤተሰቡን ሁሉ ሰብስቤ መሄድ እንዳለብኝ ነገርኳቸዉ ግን ማንም እንድሄድ ፍቃደኛ አልነበረም እኔ ግን ሀሳቤን አልቀይርም እሄዳለሁ ብየ ተነሳሁ። ግን እስከ ዛሬ የሰረሁበት ገንዘብ ትንሽ ነዉ ለመሄድ እንኳን አይበቃኝም አዲስ አበባ ያለዉን ወንድሜን አበድረኝ ብለዉ አያበድረኝም ምክንያቱም ስኡዲ ሂጀ እንድሰራ አይፈልግም ሙሀሜንም ማለት ደበረኝ በቃ የአለችኝን ብር ይዜ። በብሀር እሄዳለሁ ብየ ተነሳዉ። እማ ግን በፍፁም በብሀርማ አትሄድም አለችኝ። አማራጭ የለኝም እማ በብሀር እሄዳለሁ። እሷም ግራዉ ገብቷት እንግዲህ ቅር ብልህ እንቢ ብለሀል ከሄድክም በፕሌን ነዉ የምትሄድ... ግን እማ ብዙ ብር ያስፈልገኛል እኔ ደግሞ ትንሽ ገንዘብ ብቻ ነዉ ያለኝ በፕሌን መሄድ አልችልም... አታስብ ቤቱን በአራጣ አስይዜ እልክሀለሁ። የምር በጣም ደስ አለኝ መርየምና ሀያቴ ግን እያለቀሱ እኛም አብረንህ እንሄዳለን አሉኝ አይቻልም ብየ ብዙ ሰአት ተከራከርን መርየምማ እንደዉም ባሰባት ወላሂ ጥለኸኝ ከሄድክ እሞትብሀለሁ አለችኝ አኔም ግራ ገባኝ ደሞ ኡስታዝ አደራ እንዳትለያዪ ብለዉኛል ይዣት ልሂድ እንዴ... ደሞ እህቴስ ኧረ ያረቢ እያልኩ... እህቴ በቃ ሁላችንም እንሂድና ቶሎ ሰርተን እንመለሳለን ይሄ ሁላችንንም ያስማማናል ደሞ እወቅ ጥለኸኝ ብትሄድ ስትመለስ አታገኘኝም... ወይ ጉድ! መርየምንም ሀያትንም እንዴት ነዉ ይዛቸዉ የምሄድ እያልኩ ሳስብ መርየም ለኔ የራሴን ወጭ እሸፍናለሁ አለችን እንዴት? እናቴ አዲስ አበባ ሀብታም አግብታ ልጆችም ወልዳለች እሷን ስጭኝ ብላት አታሳፍረኝም ለናንተ ደግሞ እስከዛሬ የሰራህበትንና ቤቱን በአራጣ ከምንበደረዉ ጋር ይበቃቹሀል። ሁላችንም በመርየም ሀሳብ ተስማማን ግን ፊርዶሴን እንዴት ጥለናት እንሂድ። ያአላህ የእማ ነገርም ጨንቆናል ግን ችግር ነዉና ስደትን መረጥን ፊርዶሴንም የእማን እጂ ይዘን እንግዲህ እማ እኛ መሄዳችን ነዉ አላህ ብሎት ቶሎ ከተመለስን ተመለስን ካላለዉም እስከ መጨረሻዉ በዛዉ ወደ አሂራ ልንሄድ እንችል ይሆናል። መቸም ሰዉ ነንና መሞት አይቀርም ኡስታዝ ከመሞታቸዉ በፊት አላህ ብሎት ልጂ ከወለዳቹህ ባባ ማለትን ሳይሆን አሊፍ ባን አስቀድማቹህ አሳድጓቸዉ በኢማናቸዉ በትምህርታቸዉ ጠንካራ አድርጓቸዉ። አደራ ብለዉ ነዉ የሞቱ። እና.. አማ የኡስታዝን አማና(አደራዉን)አሳልፈን ሰጥተንሻል.... ብለን እየተላቀስን ጉዞችንን ወደ ሱኢዲ አረግን። አላህ ብሎትም ብዙም ፕሮሰሱ አላቆየንም ቶሎ አለቀልን እዛም እንደደረስን ሙሀሜ ላይ ደዉለን እንዲቀበለን ነገርነዉ እሱም መጦ ወሰደን ለትንሽ ጊዜ እረፍት አድርገን ስራ ማፈላለግ ጀመርን አልሀምዱሊላህ ስራ ማፈላለግ ትንሽ ቢያደክምም ሙሀሜ ስራ አገኘልን...
እኔም አክስቴን ፈዝዜ እያዳመጥኩ እያለ አጎቴ ዶክተሩን ይዞት መጣ ከወሬችን አቋረጡን። አሁን የተደረገልሽኝ ግልኮስ ጨርሽና መሄድ ትችላላቹህ ብሎን ወጣ። እሽ ቀጥይ ከዛስ አልኩ መጨረሻዉን ለመስማት ጓጉቻለሁ....
አክስቴም አባትሽ ገፀር እኔና እናትሽ አንድ አረብ ቤት ተቀጥረን ልጆችን መንከባከብ ጀመርን ታድያ ይሄ ሲሆን በየ ጊዜዉ እየደወልን እናናግርሽ ነበር። እንደዉም ለትንሽ ቀን ሳንደዉል ከቀረን ታኮርፊ ነበር እንዲህ እንዲህ እያልን👇👇👇
51 609
ከሄድን አመት አስቋጠርን ብድራችንንም ከፈልን ነገር ግን መርየምን በተደጋጋሚ ያማት ጀመር እኔና ወንድሜም ኢትዮጲያ መመለስ እንዳለባት ወሰን እሷ እሽ ባትልም ልጂሽን ስታይ ትድኛለሽ ብለን አልቅሰን ሸኘናት።
እሷም ሳትወድ ወደ ኢትዮጲያ መጣች እናቷ ነበረች የተቀበለቻት ነገር ግን በሽተዋ ትርፍ አንጀት ነበር አፍታም አልሰጣት እነ እማም ልትመጣ ነዉ እያሉ በጉጉት ሲጠባበቁ እዘዉ አዲስ አበባ እንዳለች ሂወቷ አለፈ.....
#ክፍል_19
#ይቀጥላል....
ከዛሬ ጀምሮ በየ ቀኑ ለመለቀቅ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ለዚህም የእናንተን 🤙👍❤️ ማድረግ እንፈልጋለን።
https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
https://t.me/+pj4Z0qMQjP41ZTM0
51 609
📌 እንኩአን ደስ አላችሁ.
በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተጀመረውን የ #online ጥሩ ክፍያ ያለው ስራዎችን ለመስራት የምትፈልጉ እንኩአን ደስ አላችሁ ::
ይህን ሥራ ለመመዝገብ ከታች ያለውን #link ይጫኑ 👇👇👇
51 609
ከሁሉም #ሴቶች_Telegram ውስጥ ሊጠፋ የማይገባው ለሙስሊም ሴቶች ብቻ የተዘጋጀ #Channel ልጋብዛቹ ✅😊😌
#በእርግጠኝነት_ለሴት_ልጅ 🧕
#የሚያስፈልጋትን_ነገር_በሙሉ_ታገኙበታላችሁ
👇👇👇 #Just_Join_Us 👇👇👇
51 609
ሰላም ❤️ ውዶቼ
አዲስ ቻናል ላስተዋውቃቹህ
💛 ፍቅር ሰባኪ ይሰኛል!!
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን አፍርቷል!! 💛
✔ጣፋጭ ታሪኮችን
✔የልብ አድርስ ጥቅሶች
✔ማራኪ እና አጫጭር ንግግሮች
✔ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች
✔በ አማርኛ በ አረብኛ እና በ እንግሊዘኛ የተፃፉ ምርጥ ጥቅሶችን ያገኛሉ
ሳያመልጣችሁ ጆይን ይበሉ😍
ትወዱታላቹህ ❤️ እኔ ጆይን ብያለው እናንተስ 🥳
51 609
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው
1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
51 609
ኖትኮይን ወደ Wallet እየመጣ ነው።
መጠበቁ ሊያበቃ ነው፣ ኖትኮይን በሜይ 16 ለሁሉም የWallet ተጠቃሚዎች ይገኛል! በP2P ገበያ መግዛት እና መሸጥ፣ በቶን፣ USDT እና BTC መቀየር፣ ወደ ቴሌግራም አድራሻዎችዎ መላክ እና በ Wallet Pay ለክፍያ መጠቀም ይችላሉ።
አሁን፣ NOT token ለመጠየቅ በ Notcoin መተግበሪያ ውስጥ Walletን መምረጥ ይችላሉ።
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ የአንድ Ton ዋጋ 418 ብር ነው።ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
የሰራችሁ ሰዎች May 16 ጥሩኝ😍
አሁንም ሌላ Tap swap የሚባል መቷል ወጪ አያስወጣም የሞከረ ያገኛል ያልሞከረ ይቆጫል ምርጫዉን ለናንተ ትቻለሁ
የምትፈልጉ ቀላል ነዉ ግቡና ሳንቲም መልቀም ነዉ ሊንክ ይሄዉ 😍
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1753715732
51 609
