en
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Open in Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ስልክ መግዣና መሸጫ

Channel ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 52 059 subscribers, ranking 2 553 in the Technologies & Applications category and 605 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 52 059 subscribers.

According to the latest data from 02 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 647 over the last 30 days and by -32 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.58%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.17% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 300 views. Within the first day, a publication typically gains 91 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

52 059
Subscribers
-3224 hours
-3347 days
-1 64730 days
Posts Archive
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

5+5×5-5 = ?

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 12 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ የክፍሌን በር ስከፍተው ማርታ ፎጣ ለብሳ በሩ ላይ ቆማለች። በሰላም ነው? ማርቲ ስልክህን ጥለህ ነው የመጣህው እናትህ እየደወሉ ነበር ብላ ስልኩን ሰጥተችኝ። እኔም ስልኩን የያዘው እጇን አጥብቄ ይዜ ምን ሆነሽ ነው በአንዴ ስሜትሽ የተቀየረው? ምን አርጌሽ ነው ወንድምና እህት መሆን እንዲህ ነው?  ካስቀየምኩሽ ጥፋቴን መናገር እያለብሽ አኩርፎ በር በኃይል ዘግቶ መሄድስ አግባብ ነው? ደሞስ ምን ድን ነው ያደረግኩት? ከጠየቅኳት አንዱንም መልስ ሳትመልስልኝ ደህና እደር ጠዋት እናወራለን ብላኝ ሄደች።  ምክንያቷን ባለማወቄ እና ጭራሹኑ ምን እንደሆነ እንኳን በማልጠረጥረው ነገር ማኩረፏ አሁን እያናደደኝ መጣ። ከኔ ላለመለየት ምክንያት እና ሰበብ ምትፈልገው ማርታ ያለ አንዳች  ምክንያት ማኩረፏ እና ዝምታን መምረጧ ግራም አጋብቶኛል። አልጋ ላይ ቁጭ ብያለው ግን እንቅልፍ በአይኔ አልዞር አለ። እንቅልፌን ማርታ ይዛው ሄደች ሰላሜ ከማርታ ጋ በበሩ በኩል አልፎ ሄደ። ቤቱ ወና ሆነብኝ የዛሬው ውሎዬ በመልካም ተጀምሮ በመጥፎ ያለፈ ቀኔ ነበር። ቀኑ ቢያምር ምን ያረጋል የደሴው ሸኽ እንደሚሉት "ዋናው ኻቲማው ነው"። የቀኑ መባቻ ፈገግታዬን ይዞት ሄደ ፣ ሳቄን ምሽቱ ለራሱ ሳቀበት እኔን አንድ ክፍል ውስጥ አንድ ሃሳብ ይዞኝ ናኘ። ያልፈነዳ ፍቅር ፣ ያልተገራ የሁለት ሰው ግንኙነት ውስጥ ሁኜ ግራ ተጋባሁኝ። እህቴ ናት እንዳልል አፌ እህቴና ናት ሲል ልቤ እራስህን አትሸውድ እያለ ደጋግሞ ይወቅሰኛል። ፍቅረኛዬ ናት እንዳልል ይሄን ሚያስብል አንድም ምክንያት የለኝም። አንድ ነገር ግን አውቃለው አሁን እያስጨነቀኝ ያለው የእርሷ መከፋት ምክንያት እና የፊቷ ገፅታ መኮማተር ብቻና ብቻ ነው። እርሷነቷ ወንድነቴን መቆጣጠሩን ያወቅኩት የስልኬን ሰዓት ስመለከት ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ማለቱ ነው። ምሽት የጀመረው ሃሳብ እና ጭንቀት ሌሊቱን አጋምሶ ሁለተኛውን የሌሊትን ክፍሌ ጊዜዎች በሁለት ሰዓት ተቀላቅሏል። ማርታ የመጣችው ስልኬን ልሰጠኝ እናቴ መደወሏን እግረ መንገዷ ልትነግረኝ ነበር። እኔ ግን የእናቴን መደወል ለሰከንድ ሳላስታውስ ይህው እስከ ሌሊት ድረስ በእርሷ ሃሳብ እና ጭንቀት ውስጥ ሁኜ ሌሊቱ ሊገባደድ ነው። ፍቅርን ምፈራው ለዚህ ነው እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችን አሳልፈን አድረን ጠዋት መነሳትን እንደ ተራራ ይርቀናል። መሰላቸት እና ራስን መጥላት በሚወዱት ሰው ሃሳብ ውስጥ ገብቶ መዋኝት የፍቅር የስቃይ መከራ ነው። ፍቅር ህመም አለው ፍቅር ደስ እሚል ስቃይም ነው። ያፈቀረ ሰው ካለበት ጭንቀት ሚሽርው ባፈቀረው ሰው ነው። ፍቅር ፍቅር ሲሆን ከ አረንጓዴያማ ቦታ የበለጠ ውበት አለው ፣ ከውሃ በላይ ንፁህ ይሆናል። እውነተኛ ፍቅር የትናንትን መከራ ያስረሳል ፣ ፍቅር ከከባድ የሀዘን ስሜት ውስጥ አስፈንጥሮ የማሶጣት ኃይል አለው። ፍቅር የደስታን ሸማ ያለብሳል ፣ የሀዘንን ኩታ ያስወልቃል ፣ ፍቅር ነገን ያበራል ፣ ፍቅር ዛሬን ያደምቃል። ፍቅር እራሱ ግን የእንባ ሰበብ ፣ የውድቀት መንስዔ ፣ ያለ መኖር ምክንያት ይሆናል። ፍቅር ትርጉመ ብዙ ነው። ያፈቀሩትን ሰው ሲያገኙ ደስታው ወደር ያጣል። ያፈቀሩትን ሰው ማጣት የህመም ሁሉ ድካ ነው። የክፍሌ በር በኃይል ይንኳኳል በከፍተኛ ድንጋጤ ተነስቼ በሩን ስከፍት ፀሐይ ሙሉ ለሙሉ ፊቴ ላይ አረፈ። የቤት ሰራተኛዋ ትርሲት ነበረች በሩን ያንኳኳቸው። በሰላም ነው? ትርሲቴ አዎ ሰዓት እኮ ረፈደ በሰላም ነው ዛሬ? ስራ የለህም እንዴ? አለችኝ። እረ ነበረኝ ሰዓት የዚን ያህል ሂድዋል እንዴ? አዎ ጋሼ በጠዋት ነው የወጡት ፣ ማርታም ከሌላው ጊዜ ቀደም ብላ ነው የወጣችው ቁርስም አልበላችም እኔ እኮ የወጣህ ነበር የመሰለኝ ጫማህን ሳየው ነው ግራ ተጋብቼ መምጣቴ። ስልኬን ሳየው ከረፋዱ 4:00 ሁንዋል ብዙ ሚስኮል አለ። በጣም ደንግጬ የስራ ቦታ ስልክ ደውዬ ትንሽ አሞኝ ተኝቼ ማርፈዴን ተናግሬ እየመጣሁኝ ነው ብዬ ወጣሁኝ። ለወትሮ በጠዋት ሁለቴ ምትደውለው ማርታ አንድም አልደወለችም። የተፈጠረው ግራ ስለገባኝ ታክሲ ውስጥ ከገባሁኝ በሗላ ቴክስት አደረግኩላት። ማርታ ምን ሆነሽ ነው በማላቀው ያኮረፍሽኝ ጓደኝነታችን አብረን መኖራችን እና የዚህን ያህል መቀራረባችን ችግራችን ተቀራርቦ ለመፍታት ካላበቃን ምን ይፈይድልናል ብዬ ቴክስት መላኪያውን ተጫንኩት። እንደላኩት ሚመለስ እየመሰለኝ ደጋግሜ ስልኬን እያወጣሁኝ አየዋለው። ያፈቀረ ሰው ስልኩ ሲጮህ የደወለችው ፍቅረኛው እየመሰለችው ልቡ ስልኩን ከኪሱ እስኪያወጣው ይደሰታል። እኔ ግን ስልኬ ሳይጠራ ነው ደጋግሜ ሳወጣው የነበረው። ከትንሽ ደቂቃ በሗላ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ። ሳወጣው ማርታ ናት። "ሰላም ማናት"? ይላል። ጥያቄዋ ግራ ሚያጋባ እና የአንድ ሰው ስም ያዘለ ነው። ተሳስታ የላከችው ቴክስት ይሆን ብዬ። የምን ሰላም ብዬ መለስኩላት? ትናንት ማታ አብረን ቁጭ ብለን በዛ ማታ የደወለችው ማናት ሰላም ነው እያልኩህ ያለሁት ብላ መለሰች። ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ታክሲ ውስጥ ያለው ሰው ረበሽኩት። ማታ ከቢሮ በድንገት የደወለችው ሰላም ሁኔታ አናዷት እንደ ወጣች ገባኝ። ቀንታ መሆኑን ስለተረዳሁኝ የሌሊቱን ጭንቀቴን ሁሉ በሳቅ አስረሳችኝ። ግን እዚህ ቴክስቷ ውስጥ በብዙ ሚተረጐም አንድ መልዕክት አለ እርሱም "ከእኔ ውጪ የትኛዋም ሴት እንድታወራህ አልፈልግም" የሚል ይዘት ያለው። አልያም ደሞ "እኔ እህትህ ሁኜ ሳለው በዚህ ምሽት ምትደውለዋን ሴት እንዴት አልነገርከኝም" የሚልን ይዛል። ሰላም ማለት የቢሮዋችን የሂሳብ ሰራተኛ ስትሆን ለአስቸኳይ ስራ ፈልጋ ነበር መደወሏ አልኳት። ቅድም የነበረው ጭንቀቴ እና ሃሳቤ ጠፍቶ ወደ ሳቅ የተቀየረው ማንነቴ ለራሴ አስገረመኝ አይ ማርታ አልኩኝ። አንድ ከደሴ የመጣን ከርታታ ሚስኪንን እንዲህ ማሰቃየት ምን ይጠቅምሻል አልኩኝ በልቤ።   በዚህ መሐል የማርታ ቴክስት ገባ "ና እሺ ምሳ ልጋብዝህ" አለችኝ። ሰላም ትጋብዘኛለች ብዬ የማሾፍ ምልክት ላኩላት። "መሞት ካማረህ አድርገው" ብላ እርሷም የሳቅን ምልክት ከቴክስቱ ጐን አኖረች። የት ይዣት ልምጣ? አልኳት  "የፍቅርን ታሪክ የጀመርንበት ቦታ ና ጠዋት አላየሁህም"። አለችኝ ስራ ቦታ ገብቼ ሀኪም መሄድ አለብኝ ብዬ ዋሽቼ ወጣሁኝና ወደ ማርታ ሄድኩኝ። መንገድ ላይ እያለሁ እማዬ ደወለች። ደነገጥኩኝ ትናንትን ቀን ሙሉ አላወራንም ስልኳንም አላነሳሁትም ዛሬ እንኳን አልደወልኩላትም። እራሴን እየታዘብኩት ስልኩን አንስቼ ወደ ጆሮዬ አስጠጋሁት። ሄሎ? እማዬ አልኳት ሄሎ አሮማዬ ምን ነው ልጄ ምን አጋጠመህ? እረ ምንም እማዬ ማታ ስራ ደክሞኝ ገብቼ እንቅልፍ ወሰደኝ ጠዋትም ስልኬ ቻርጄ ዘግቶ አሁን ገና መክፈቱ ነው ብዬ እናቴን ዋሸሗት ላለመደወሌ ምክንያት እንዲሆነኝ ብዬ። እማዬ ጋ እያወራን ከማርታ የተቀጣጠርንበት ደረስኩኝ እማዬንም ተሰናብቼ ስልኩን ዘጋሁት። ወደ ማርታ ጠጋ እያልኩኝ ስቀርብ ከማርታ ጋ አንድ ወንድ ቁጭ ብለዋል። #ይቀጥላል……… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

ይሄ እንደ እድል ማየት ነው በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ ስጦታ ነው እመኑኝ👌 PAWS ይባላል ልክ እንደ $DOGS አይነት ሲሆን ቴሌግራም ላይ በተሳተፋችሁበት Airdrop ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin,Dogs &Hamster ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላችሁ። 👉 Tap Tap የለው ምን የለው ነጥብ ብቻ ይሰጣቹሃል ፤ ለመጀመር👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0 https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0 https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላች
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂

ተማሪ ነህ ?

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0 https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0 https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ብዙ ሴቶች 🙋‍♀ ገንዘብ ፍለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች 🙋‍♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!           😏እውነት ወይስ ሃሰት❔ 👇👇👇መልሱን ይመለከቱ👇👇👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB

Repost from N/a
እድሜዎ ስንት ነው?
እድሜዎ ስንት ነው?

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+Ma97gN1gqJpkYThk https://t.me/+Ma97gN1gqJpkYThk

Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️