ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 059 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 553,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 605 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 059 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 647,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 300 次浏览,首日通常累积 91 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 059
订阅者
-3224 小时
-3347 天
-1 64730 天
帖子存档
52 048
የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
52 048
Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
52 048
"የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 12
ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ
የክፍሌን በር ስከፍተው ማርታ ፎጣ ለብሳ በሩ ላይ ቆማለች።
በሰላም ነው? ማርቲ
ስልክህን ጥለህ ነው የመጣህው እናትህ እየደወሉ ነበር ብላ ስልኩን ሰጥተችኝ።
እኔም ስልኩን የያዘው እጇን አጥብቄ ይዜ ምን ሆነሽ ነው በአንዴ ስሜትሽ የተቀየረው?
ምን አርጌሽ ነው ወንድምና እህት መሆን እንዲህ ነው?
ካስቀየምኩሽ ጥፋቴን መናገር እያለብሽ አኩርፎ በር በኃይል ዘግቶ መሄድስ አግባብ ነው?
ደሞስ ምን ድን ነው ያደረግኩት?
ከጠየቅኳት አንዱንም መልስ ሳትመልስልኝ ደህና እደር ጠዋት እናወራለን ብላኝ ሄደች።
ምክንያቷን ባለማወቄ እና ጭራሹኑ ምን እንደሆነ እንኳን በማልጠረጥረው ነገር ማኩረፏ አሁን እያናደደኝ መጣ።
ከኔ ላለመለየት ምክንያት እና ሰበብ ምትፈልገው ማርታ ያለ አንዳች ምክንያት ማኩረፏ እና ዝምታን መምረጧ ግራም አጋብቶኛል።
አልጋ ላይ ቁጭ ብያለው ግን እንቅልፍ በአይኔ አልዞር አለ።
እንቅልፌን ማርታ ይዛው ሄደች ሰላሜ ከማርታ ጋ በበሩ በኩል አልፎ ሄደ።
ቤቱ ወና ሆነብኝ የዛሬው ውሎዬ በመልካም ተጀምሮ በመጥፎ ያለፈ ቀኔ ነበር።
ቀኑ ቢያምር ምን ያረጋል የደሴው ሸኽ እንደሚሉት "ዋናው ኻቲማው ነው"።
የቀኑ መባቻ ፈገግታዬን ይዞት ሄደ ፣ ሳቄን ምሽቱ ለራሱ ሳቀበት እኔን አንድ ክፍል ውስጥ አንድ ሃሳብ ይዞኝ ናኘ።
ያልፈነዳ ፍቅር ፣ ያልተገራ የሁለት ሰው ግንኙነት ውስጥ ሁኜ ግራ ተጋባሁኝ።
እህቴ ናት እንዳልል አፌ እህቴና ናት ሲል ልቤ እራስህን አትሸውድ እያለ ደጋግሞ ይወቅሰኛል።
ፍቅረኛዬ ናት እንዳልል ይሄን ሚያስብል አንድም ምክንያት የለኝም።
አንድ ነገር ግን አውቃለው አሁን እያስጨነቀኝ ያለው የእርሷ መከፋት ምክንያት እና የፊቷ ገፅታ መኮማተር ብቻና ብቻ ነው።
እርሷነቷ ወንድነቴን መቆጣጠሩን ያወቅኩት የስልኬን ሰዓት ስመለከት ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት ማለቱ ነው።
ምሽት የጀመረው ሃሳብ እና ጭንቀት ሌሊቱን አጋምሶ ሁለተኛውን የሌሊትን ክፍሌ ጊዜዎች በሁለት ሰዓት ተቀላቅሏል።
ማርታ የመጣችው ስልኬን ልሰጠኝ እናቴ መደወሏን እግረ መንገዷ ልትነግረኝ ነበር።
እኔ ግን የእናቴን መደወል ለሰከንድ ሳላስታውስ ይህው እስከ ሌሊት ድረስ በእርሷ ሃሳብ እና ጭንቀት ውስጥ ሁኜ ሌሊቱ ሊገባደድ ነው።
ፍቅርን ምፈራው ለዚህ ነው እንቅልፍ አልባ ሌሊቶችን አሳልፈን አድረን ጠዋት መነሳትን እንደ ተራራ ይርቀናል።
መሰላቸት እና ራስን መጥላት በሚወዱት ሰው ሃሳብ ውስጥ ገብቶ መዋኝት የፍቅር የስቃይ መከራ ነው።
ፍቅር ህመም አለው ፍቅር ደስ እሚል ስቃይም ነው።
ያፈቀረ ሰው ካለበት ጭንቀት ሚሽርው ባፈቀረው ሰው ነው።
ፍቅር ፍቅር ሲሆን ከ አረንጓዴያማ ቦታ የበለጠ ውበት አለው ፣ ከውሃ በላይ ንፁህ ይሆናል።
እውነተኛ ፍቅር የትናንትን መከራ ያስረሳል ፣ ፍቅር ከከባድ የሀዘን ስሜት ውስጥ አስፈንጥሮ የማሶጣት ኃይል አለው።
ፍቅር የደስታን ሸማ ያለብሳል ፣ የሀዘንን ኩታ ያስወልቃል ፣ ፍቅር ነገን ያበራል ፣ ፍቅር ዛሬን ያደምቃል።
ፍቅር እራሱ ግን የእንባ ሰበብ ፣ የውድቀት መንስዔ ፣ ያለ መኖር ምክንያት ይሆናል።
ፍቅር ትርጉመ ብዙ ነው።
ያፈቀሩትን ሰው ሲያገኙ ደስታው ወደር ያጣል።
ያፈቀሩትን ሰው ማጣት የህመም ሁሉ ድካ ነው።
የክፍሌ በር በኃይል ይንኳኳል በከፍተኛ ድንጋጤ ተነስቼ በሩን ስከፍት ፀሐይ ሙሉ ለሙሉ ፊቴ ላይ አረፈ።
የቤት ሰራተኛዋ ትርሲት ነበረች በሩን ያንኳኳቸው።
በሰላም ነው? ትርሲቴ
አዎ ሰዓት እኮ ረፈደ በሰላም ነው ዛሬ? ስራ የለህም እንዴ? አለችኝ።
እረ ነበረኝ ሰዓት የዚን ያህል ሂድዋል እንዴ?
አዎ ጋሼ በጠዋት ነው የወጡት ፣ ማርታም ከሌላው ጊዜ ቀደም ብላ ነው የወጣችው ቁርስም አልበላችም እኔ እኮ የወጣህ ነበር የመሰለኝ ጫማህን ሳየው ነው ግራ ተጋብቼ መምጣቴ።
ስልኬን ሳየው ከረፋዱ 4:00 ሁንዋል ብዙ ሚስኮል አለ።
በጣም ደንግጬ የስራ ቦታ ስልክ ደውዬ ትንሽ አሞኝ ተኝቼ ማርፈዴን ተናግሬ እየመጣሁኝ ነው ብዬ ወጣሁኝ።
ለወትሮ በጠዋት ሁለቴ ምትደውለው ማርታ አንድም አልደወለችም።
የተፈጠረው ግራ ስለገባኝ ታክሲ ውስጥ ከገባሁኝ በሗላ ቴክስት አደረግኩላት።
ማርታ ምን ሆነሽ ነው በማላቀው ያኮረፍሽኝ ጓደኝነታችን አብረን መኖራችን እና የዚህን ያህል መቀራረባችን ችግራችን ተቀራርቦ ለመፍታት ካላበቃን ምን ይፈይድልናል ብዬ ቴክስት መላኪያውን ተጫንኩት።
እንደላኩት ሚመለስ እየመሰለኝ ደጋግሜ ስልኬን እያወጣሁኝ አየዋለው።
ያፈቀረ ሰው ስልኩ ሲጮህ የደወለችው ፍቅረኛው እየመሰለችው ልቡ ስልኩን ከኪሱ እስኪያወጣው ይደሰታል።
እኔ ግን ስልኬ ሳይጠራ ነው ደጋግሜ ሳወጣው የነበረው።
ከትንሽ ደቂቃ በሗላ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ።
ሳወጣው ማርታ ናት።
"ሰላም ማናት"? ይላል።
ጥያቄዋ ግራ ሚያጋባ እና የአንድ ሰው ስም ያዘለ ነው።
ተሳስታ የላከችው ቴክስት ይሆን ብዬ።
የምን ሰላም ብዬ መለስኩላት?
ትናንት ማታ አብረን ቁጭ ብለን በዛ ማታ የደወለችው ማናት ሰላም ነው እያልኩህ ያለሁት ብላ መለሰች።
ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ታክሲ ውስጥ ያለው ሰው ረበሽኩት።
ማታ ከቢሮ በድንገት የደወለችው ሰላም ሁኔታ አናዷት እንደ ወጣች ገባኝ።
ቀንታ መሆኑን ስለተረዳሁኝ የሌሊቱን ጭንቀቴን ሁሉ በሳቅ አስረሳችኝ።
ግን እዚህ ቴክስቷ ውስጥ በብዙ ሚተረጐም አንድ መልዕክት አለ እርሱም
"ከእኔ ውጪ የትኛዋም ሴት እንድታወራህ አልፈልግም" የሚል ይዘት ያለው።
አልያም ደሞ "እኔ እህትህ ሁኜ ሳለው በዚህ ምሽት ምትደውለዋን ሴት እንዴት አልነገርከኝም" የሚልን ይዛል።
ሰላም ማለት የቢሮዋችን የሂሳብ ሰራተኛ ስትሆን ለአስቸኳይ ስራ ፈልጋ ነበር መደወሏ አልኳት።
ቅድም የነበረው ጭንቀቴ እና ሃሳቤ ጠፍቶ ወደ ሳቅ የተቀየረው ማንነቴ ለራሴ አስገረመኝ አይ ማርታ አልኩኝ።
አንድ ከደሴ የመጣን ከርታታ ሚስኪንን እንዲህ ማሰቃየት ምን ይጠቅምሻል አልኩኝ በልቤ።
በዚህ መሐል የማርታ ቴክስት ገባ
"ና እሺ ምሳ ልጋብዝህ" አለችኝ።
ሰላም ትጋብዘኛለች ብዬ የማሾፍ ምልክት ላኩላት።
"መሞት ካማረህ አድርገው" ብላ እርሷም የሳቅን ምልክት ከቴክስቱ ጐን አኖረች።
የት ይዣት ልምጣ? አልኳት
"የፍቅርን ታሪክ የጀመርንበት ቦታ ና ጠዋት አላየሁህም"። አለችኝ
ስራ ቦታ ገብቼ ሀኪም መሄድ አለብኝ ብዬ ዋሽቼ ወጣሁኝና ወደ ማርታ ሄድኩኝ።
መንገድ ላይ እያለሁ እማዬ ደወለች።
ደነገጥኩኝ ትናንትን ቀን ሙሉ አላወራንም ስልኳንም አላነሳሁትም ዛሬ እንኳን አልደወልኩላትም።
እራሴን እየታዘብኩት ስልኩን አንስቼ ወደ ጆሮዬ አስጠጋሁት።
ሄሎ? እማዬ አልኳት
ሄሎ አሮማዬ ምን ነው ልጄ ምን አጋጠመህ?
እረ ምንም እማዬ ማታ ስራ ደክሞኝ ገብቼ እንቅልፍ ወሰደኝ ጠዋትም ስልኬ ቻርጄ ዘግቶ አሁን ገና መክፈቱ ነው ብዬ እናቴን ዋሸሗት ላለመደወሌ ምክንያት እንዲሆነኝ ብዬ።
እማዬ ጋ እያወራን ከማርታ የተቀጣጠርንበት ደረስኩኝ እማዬንም ተሰናብቼ ስልኩን ዘጋሁት።
ወደ ማርታ ጠጋ እያልኩኝ ስቀርብ ከማርታ ጋ አንድ ወንድ ቁጭ ብለዋል።
#ይቀጥላል………
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
52 048
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር
HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
52 048
ይሄ እንደ እድል ማየት ነው በቻላቹት መጠን ይሄ ኤርድሮፕ አያምልጣቹ ስጦታ ነው እመኑኝ👌
PAWS ይባላል
ልክ እንደ $DOGS አይነት ሲሆን ቴሌግራም ላይ በተሳተፋችሁበት Airdrop ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin,Dogs &Hamster ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላችሁ።
👉 Tap Tap የለው ምን የለው ነጥብ ብቻ ይሰጣቹሃል ፤
ለመጀመር👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB
52 048
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
52 048
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
52 048
Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
52 048
Repost from N/a
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀
❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂
52 048
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
https://t.me/+zVb0-izj2TgzZDk0
52 048
ብዙ ሴቶች 🙋♀ ገንዘብ ፍለጋ የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ሲሆኑ ብዙ ወንዶች 🙋♂ ደግሞ ውበትን ፈልጎ የተሳሳተ ትዳር ላይ ይኖራል !!!
😏እውነት ወይስ ሃሰት❔
👇👇👇መልሱን ይመለከቱ👇👇👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB
52 048
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
52 048
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ
ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇
https://t.me/+Ma97gN1gqJpkYThk
https://t.me/+Ma97gN1gqJpkYThk
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
