cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

The Bankers

Latest News around the best Banks in Ethiopia, and anything related to Tech & Finance Industry. Ph #+147585755655 Gmail፦[email protected] Address፦Addis Abeba, Ethiopia

Show more
Advertising posts
3 690
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👉🏾 Useful links for free downloads Ethiopian Books (Free pdf ) https://typicalethiopian.com/ethiopian-books/ Ethiopian New curriculum Textbooks (pdf) https://fetena.net/books Free Amharic books (pdf) https://www.ethiobookreview.com/free_books       ⤴️ https://t.me/TheBankers_T
Show all...
Ethiopian Books (Free PDF Download & Book Review) - Typical Ethiopian

Ethiopian Book with Free PDF and Review. Click and find classic Amharic books with PDF and review. Good read.

2
በመካኒሳ ሳይት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ◦ ባለ 2 መኝታ: 106.4ካሬ፣112ካሬ፣ 113ካሬ፣ 114ካሬ ◦ የማስረከቢ ደረጃ : በከፊል ግንባታ(Semi Finished) ◦ ማስረከቢያ ጊዜ ፡ 24ወር ◦ ዋጋ :90,000ብር/በካሬ ◦ ቅድመ ክፍያ: 15% (1,436,400.00ብር)ጀምሮ ለበለጠ መረጃ: 0919441579
Show all...
👍 1
ሙሉውን ያንብቡ 👇👇 https://www.ethiopianreporter.com/126663/
Show all...
የሁሉም ባንኮች ተቀማጭ ገንዘብ 2.3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ሁሉም ባንኮች በ2016 ግማሽ የሒሳብ ዓመት ከ124.2 ቢሊዮን ብር በላይ አዲስ ተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠናቸውን ከ2.29 ትሪሊዮን ብር በላይ መድረሳቸው ታወቀ፡፡

👍 4👌 1😭 1👀 1🤝 1
ከተቀጣሪነት ይልቅ የራሴን ስራ ፈጥሬ የመስራት ባህሪ አለኝ ብለዉ ያስባሉ? የሚከተለውን ፎርም በመሙላት የጥናቱ አካል ይሁኑ። ፎርሙን አጠናቀው ሲሞሉ የ10 ብር አየር ሰዓት ያገኛሉ። በመጠይቁ መሰረት የስራ ፈጣሪ ባህሪ ካለዎት ደሞ ከድርጅቱ ጋር አብሮ የመስራት እድል ያገኛሉ። Google form https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfumFv1iSGQ1WOfyTrxTCze6LyoEw_em_RQ-GUzM0b0vf8Lkg/viewform?usp=sf_link ቴሌግራም ቦት @MBAstartupbot ከሁለቱ አንዱን መርጠው መጠቀም ይችላሉ። #ads
Show all...
Questionnaire

Thank you for participating!

#ANNOUNCEMENT "We're excited to share our telegram channel rebranding! Formerly "the ethiopian bankers"  we're now "the bankers". Check out our fresh logo and stay tuned for more exciting banking news!"
Show all...
👍 12 1🔥 1🥰 1😍 1🏆 1
#መልካም_ዜና! በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለመክፈት (ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጪ ሀገር  ባለሃብቶች) ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለመክፈት የሚያስችል አዋጅ ከወጣ ጀምሮ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣናት ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ይታወቃል! ስለዚህ ወደ ካፒታል ገበያ ለመቀላቀል ለሚያስቡ የሀገር ውስጥ የውጪ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት መብት የተሰጠው በመሆኑ ከየካቲት 4/2016 ጀምሮ በተለያየ ዘርፍ ፍቃድ መስጠት ሊጀምር ነው። የፍቃዶቹን አይነት፤ መስፈርት፤ ካፒታል፤ ሃላፊነት፤ ግዴታን በተመለከተ እና የኢንቨስትመንት ባንክ ምንነት እና ተግባር ላይ ግንዛቤ ለምትፈልጉ የሚከተለውን https://www.youtube.com/watch?v=pLIjEmf-LP0 ቪዲዮ ይመልከቱ! ለሌሎችም ያጋሩ።
Show all...
መልካም ዜና: ለካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም ፍቃድ መሰጠት ሊጀመር ነው!

መልካም ዜና: ለካፒታል ገበያ ተሳታፊዎች ፍቃድ መስጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ #የኢንቨስትመንት ባንክ ለማቋቋም ፍቃድ መሰጠት ሊጀመር ነው! በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ለመክፈት የሚያስችል አዋጅ ከወጣ ጀምሮ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣናት ተቋቁሞ ስራ መጀመሩ ይታወቃል! ስለዚህ ወደ ካፒታል ገበያ ለመቀላቀል ለሚያስቡ የሀገር ውስጥ የውጪ ድርጅቶች ፍቃድ የመስጠት መብት የተሰጠው በመሆኑ ከየካቲት 4/2016 ጀምሮ በተለያየ ዘርፍ ፍቃድ መስጠት ሊጀምር ነው። የፍቃዶቹን አይነት፤ መስፈርት፤ ካፒታል፤ ሃላፊነት፤ ግዴታን በተመለከተ እና የኢንቨስትመንት ባንክ ምንነት እና ተግባር ላይ ግንዛቤ ለምትፈልጉ የሚከተለውን ቪዲዮ ይመልከቱ! ለሌሎችም ያጋሩ።

👍 4🏆 2🥰 1
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የኢንቨስትመንት ባንክ ምንድነው ? ከሌሎች ባንኮች በምን ይለያል ? ➡ የንግድ ባንኮች የሚባሉት ፦ በብሔራዊ ባንክ ስር የሚተዳደሩ ፤ ከብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ተሰጥቷቸው የሚተዳደሩ ናቸው። ➡ ኢንቨስትመንት ባንክ ፦ በካፒታል ገበያ አዋጅ መሰረት የሚቋቋም፣ በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፍቃድ የሚሰጠው ነው። ከግለሰቦች ተቀማጭ የሚወስድ ከሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ መሆን አይችልም። የኢንቨስትመንት ባንኪግ ስራ ምንድነው ? ዋና ስራው ወደ ካፒታል ገበያ የሚመጡትን ኩባንያዎች፣ ድርጅቶች ፣ መንግስት ፣ ከተሞች ሊሆኑ ይችላሉ ቦንድ መሸጥ ሲፈልጉ ፣ አክሲዮን መሸጥ ሲፈልጉ ፦ * አክሲዮኑ ምን ይመስላል ? * አክሲዮኑ በምን ያህል ዋጋ ይሸጥ ? * መቼና ለማን ይሸጥ ? የሚለውን የፋይናንስ ስትራተጂ ላይ የምክር አገልግሎት የሚሰጡና የሚያገናኙ በካፒታል ገበያ ውስጥ ትልቁን ድርሻ የሚጫወቱ ናቸው። ለምሳሌ ፦ አንድ በግል የተያዘ ድርጅት ፤ ወደ ህዝብ ድርጅት ነው መቀየር የምፈልገው ፣ የሼር ኩባንያ ነው መሆን የምፈልገው ብሎ ሼሩን የካፒታል ማርኬት ላይ መሸጥ ቢፈልግ ድርጅቱ ምን ያህል ነው ዋጋው ? ለአብነት ወደ 2000 ሼር ቀይሬ 2 ሺህ ሼር ለገበያው ሸጣለሁ ቢል እያንዳንዱ ሼር ዋጋው ምን ያህል ነው የሚለውን አጠቃላይ ስራ የሚሰራው ኢንቨስትመንት ባንክ ነው። በተጨማሪ ኢንቨስትመንት ባንክ ፦ * price discovery / ገበያው ላይ ኩባንያዎች ያላቸው እውነተኛ ዋጋቸው ምንድነው የሚለውን ያጣራል። * የካፒታል ገበያ ላይ የሚሳተፉ አካላትን ያማክራል። * የካፒታል ብክነት እንዳይኖርና ካፒታል ወደአስፈላጊው ቦታ እንዲሄድ ያደርጋል። ኢንቨስትመንት ባንኮች እንደ ሌሎች የንግድ ባንኮች ከሰዎች ላይ ተቀማጭ ገንዘብ / deposit አይወስዱም። የኢንቨስትመንት ባንኮች የማማከር ስራን የሚሰሩ ሲሆን አንዳንድ ኩባንያዎች የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ ለመግባት ሲወስኑ ኩባንያውን ማዛጋጀት፣ ሼሩ ምን ያህል ነው የሚለውን መለየት ፣ ምን ያህል ሼር ለምን ያህል ሰው የሚለውን መለየት ስራዎችን ይሰራሉ። የካፒታል ገበያውን የሚቆጣጠረው አካል ፤ በካፒታል ገበያው ለሚሳተፉ አካላት ፍቃድ ከመስጠት እና ሂደቱን ከመቆጣጠር ባለፈ ኢንቬስተሮች በየትኛው ዘርፍ መሳተፍ አለባቸው የሚለውን አይወስንም ሃሳብም አይሰጥም ፤ ይህን የሚያደርጉት የአዋጭነት ትንተናዎችን በመስራት የኢንቨስትመንት ባንኮች ናቸው። ማማከር፣ ኢንቬስተሮችን እና ተፈላጊ የፋይናንስ ሃብት ማገናኘት የኢንቨስትመንት ባንኮች ስራ ይሆናል። የካፒታል ገበያ ላይ የሚሳተፉ ድርጅቶችን ወክለው ከሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያው ሆነ ከተቆጣጣሪ መ/ቤቱ ጋር በመሆን ብዙ ስራዎች ይሰራሉ። ☑ ለኢንቨስትመንት ባንክ መስረታ የሚጠየቀው ካፒታል ለንግድ ባንኮች ከሚጠየቀው #ያነሰ ነው። የንግድ ባንኮች በዚህ ላይ መሳተፍ ይችላሉ ? አሁን በኢትዮጵያ ስራ ላይ ያሉ የንግድ ባንኮች ጎን ለጎን የኢንቨስትመንት ባንክ ተሳትፎ የሚያደርጉበት እድል አላቸው። ▪እንደ ኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መረጃ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ መስፈርቱን ለሚያሟሉ የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ መስጠት የሚጀምር ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ያሉና ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ ባንኮችም የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠብቅ ተስፋ ተደርጓል። Credit ፦ #DrBirukTaye (ECMA Director) #SirakSolomon (ECMA Senior Legal Advisor) #YohanessArega (ECMA Senior Advisor) #WuberstTessema (Journalist , FBC) ዝግጅት ፦ #TikvahEthiopia @tikvahethiopia
Show all...
👍 10 1🥰 1🙏 1
ሙሉውን ያንብቡ 👇 https://www.ethiopianreporter.com/126610/
Show all...
ብሔራዊ ባንክ በቀድሞ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቦርድ አባላት ላይ የስድስት ዓመታት ዕግድ ጣለ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለገጠመው ችግር ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የቀድሞዎቹን 12 ቦርድ አባላት፣ በትኛውም የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ በማንኛውም የኃላፊነት ደረጃ እንዳያገለግሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማገዱን ታወቀ፡፡

👍 4👏 4😢 1🫡 1
👍 17🏆 5🙏 2 1🤩 1🕊 1🫡 1