en
Feedback
DDU@2024

DDU@2024

Open in Telegram
1 782
Subscribers
+424 hours
+387 days
+17330 days
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+60
in 4 channels
August '26
+167
in 5 channels
Get PRO
July '26
+29
in 0 channels
Get PRO
June '26
+26
in 4 channels
Get PRO
May '26
+19
in 1 channels
Get PRO
April '26
+169
in 1 channels
Get PRO
March '26
+45
in 0 channels
Get PRO
February '26
+115
in 2 channels
Get PRO
January '26
+175
in 1 channels
Get PRO
December '25
+528
in 1 channels
Get PRO
November '25
+12
in 0 channels
Get PRO
October '25
+29
in 1 channels
Get PRO
September '25
+41
in 4 channels
Get PRO
August '25
+13
in 0 channels
Get PRO
July '25
+4
in 0 channels
Get PRO
June '25
+135
in 2 channels
Get PRO
May '25
+7
in 0 channels
Get PRO
April '25
+11
in 0 channels
Get PRO
March '25
+24
in 1 channels
Get PRO
February '25
+30
in 1 channels
Get PRO
January '25
+126
in 1 channels
Get PRO
December '24
+32
in 0 channels
Get PRO
November '24
+17
in 1 channels
Get PRO
October '24
+26
in 0 channels
Get PRO
September '24
+31
in 0 channels
Get PRO
August '24
+71
in 1 channels
Get PRO
July '24
+40
in 1 channels
Get PRO
June '24
+36
in 0 channels
Get PRO
May '24
+14
in 0 channels
Get PRO
April '24
+16
in 1 channels
Get PRO
March '24
+29
in 0 channels
Get PRO
February '24
+28
in 0 channels
Get PRO
January '24
+17
in 1 channels
Get PRO
December '23
+30
in 1 channels
Get PRO
November '23
+34
in 1 channels
Get PRO
October '23
+235
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 September+5
07 September+4
06 September+6
05 September+5
04 September+14
03 September+4
02 September+8
01 September+14
Channel Posts
❓❓ለነባር ተማሪዎች “ግቢ ውስጥ በተለይም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ያስመዘግቡ ዘንድ እንዴት እንዲያጠኑ ትመክራላቹህ? “ተብለዉ ለተጠየቁት ምን መልስ ሰጡ〽️ 🚸ተማሪ 1️⃣ 🔺አንደኛ አመት ተማሪዎች ውጤታማ መሆን ከፈለጉ ከአሁኑ ሞጅሎችን በራሳቸው አረዳድ ማንበብ መጀመር አለባቸው እንጂ በዚህ ሰዓት ሌክቸረር እየጠበቁ መማር አያዋጣም ምክንያቱም ሌክቸረሮች ቀስ ብለው ማስተማር ይጀምሩና ልክ ሴሚስተሩ ሊያልቅ ሁለት ሳምንት ምናምን ሲቀረው የቀሩትን chapterች reading assigment ብለው ይሰጣሉ ይሄ ደግሞ አስተማሪ እየጠበቁ የሚያጠናውን ተማሪ ይበልጥ ይጎዳል። 🚸ተማሪ 2️⃣ 🔻እኔ ለአድስ ገቢ ተማሪዎች የምሠጠው  ምክር በሚያነቡበት ግዜ በደንብ አድርገው ሀንድአውት ብቻ ቢያነቡ በእርግጠኝነት ጥሩ ውጤት ይሰራሉ ከሀንድአውትውጭ የሚወጣ ጥያቄ የለም በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እንደኔ ግንዛቤ ለብቻ በደንብ ማንበብእመርጣለሁ እየተጠያየቅን ብናነብ ይሻላል እሚሉ ተማሪዎች አሉ በእርግጥ ይህ ጥሩ ቢሆንም መጀመሪያ አንብቦ ከተረዳው ቡሀላ ቢጠያየቁ አሪፍ ነው ደግሞ በምታነቡ ግዜ ሞጅል ላይ ያለ ነገር ቀላል ነው ብላችሁ አትለፉ ዋጋ ያሥከፍላችዃል በፊት ተምሬዋለሁ አቀዋለሁ እሚባል ነገር በጣም ነው እሚጎዳው ምክንያቱም ኮርሱ ላይ ያሉት አብዛሀኞቹ ታች ክላሥ የተማራችሁት ሥለሆነ ቀላል ሊመሥላችሁ ይችላል ፈተና በምትሰሩበት ግዜ ደግሞ ጥያቄውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ ምክንያቱም አንድ ፊደል ታሥበላለች በተረፈ ማንበብ ነው በተለይ ፍሬሽማን ኮርስ ላይ እመረጣችሁት ፊልድ እንድትገቡ። 🚸ተማሪ 3️⃣ ⛏እኔ በተሳሳትኩበት እንዳትሳሳቱ ትንሽ ነገር ላካፍላችሁ።የምትፈልጉትን ነገር ማግኘት ትፈልጋላችሁ ፥ እንግዲያውስ ውጤት መስራት ያስፈልጋችኋል። ➡️ አሁን ያላችሁበትን ጊዜ ተጠቀሙበት።Fresh man courseኦች ለማንበብ ብዙም አስቸጋሪ ስላልሆኑ ባላችሁ ጊዜ አየት አየት ብታደርጓቸው አይከፋም። ምክንያቱም ገና ክላስ ከመጀመሩ quize የሚል አስተማሪ አይጠፋም። በ quizeና በትናንሽ ፈተናዎች የተጠረቃቀመ ውጤት ጥቅሙ ያኔ ስታዩት ይገባችኋል። ➡️ ያላችሁበትንም ይሁን የሌላ ጊቢ ጥያቄዎች ከመስራት ወደኃላ እንዳትሉ። ጥቂት አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ ብትሰሩ ታተርፋላችሁ.... 🚸ተማሪ 4️⃣ ⛏ ይህ መልእክት አዲስ ለምትገቡ ተማሪዎች ነው እባካችሁ የያዛችሁትን fresh man program pdf አንብቡ በመጀመሪያው ሴሚስተር ለምትወስዱት 6 or 7 ኮርሶች 1 ወር አይሰጧችሁም የምሬን ነው እኛንም እያደረጉን ያለው ያንን ነው....እባካችሁ ትምህርት ሙድ ውስጥ ግቡ...እዚ መጥታችሁ ጊዜ አጠረኝ ሆዴን አመመኝ ብትሉ እመኑኝ ማንም አይሰማችሁም 5 እና ከዛ በላይ chapter ያላቸውን 6 ኮርሶች በ 1 ወር ከ 10 ቀን ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንድትወስዱ የምትገደዱት አስቡበት... ይህን ጊዜ ተጠቀሙበት...አመሰግናለው።

2
#BahirdarUniversity በባሕር ዳር 2018 ዓ/ም 1ኛ ዓመት ለነበራችሁና Department ምደባ እየጠበቃችሁ ለነበራችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን መስከረም 06-07/01/2019 ዓ.ም። ድሬ
#BahirdarUniversity በባሕር ዳር 2018 ዓ/ም 1ኛ ዓመት ለነበራችሁና Department ምደባ እየጠበቃችሁ ለነበራችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን መስከረም 06-07/01/2019 ዓ.ም። ድሬ ዳዋ ዩንቨርስቲ መቼ ይመስላችሗል? ናፈቃችሗል? we will let you know 2moro👍
617
3
#ዩኒቨርስቲ_መቐለ #ተወሳኺ_ትምህርታዊ_ሓበሬታ_ንምርካብ
#ዩኒቨርስቲ_መቐለ #ተወሳኺ_ትምህርታዊ_ሓበሬታ_ንምርካብ
689
4
ዩንቨርስቲ ጥሪ
ዩንቨርስቲ ጥሪ
698
5
all frashman student who have NG Please fill the following link Fresman Coordinator Link https://forms.gle/R7yiDfU8a9E1U8Gh7
746
6
📢 Department Tip ⚖️⛏ Law   ⚖️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው። open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ። 🧑‍⚖️  ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል። ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል። ⚖️ እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ ⚖️ Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል:: 🧑‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ። ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ። Join for more
706
7
📢 Department Tip ⚖️⛏ Law   ⚖️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው። open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ። 🧑‍⚖️  ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል። ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል። ⚖️ እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ ⚖️ Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል:: 🧑‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ። ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ። Join for more
1
8
📢 Department Tip ⚖️⛏ Law   ⚖️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው። open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ። 🧑‍⚖️  ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል። ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል። ⚖️ እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ ⚖️ Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል:: 🧑‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ። ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
7
9
🎯 የ 2019 ፍሬሽማን ተማሪዎች ስለሚወስዷቸው ኮርሶች አጠር ያለ ገለፃ። 📌 Communicative English Skill I 📌 Emerging Technology 📌 Anthropology 📌 Economics 📌 Geography 📌  Maths(Social) 📌 Civics and Moral Education 📌 Global Trends 📌 Physical Fitness 🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ እናድርግ።     🏹 Civics and Moral Education 📚 ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚሰጠው የ Civics and Moral Education ኮርስ ፤ Highschool ና pre paratory ከሚሰጠው ኮርስ ጋ በፍፁም አይገናኝም። ግቢ ላይ ያለው የ Civics ኮርስ ለተማሪዎች የሚያስቸግር ከባድ ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ በተለይ ስለ Ethics ና Morality ምንነት በስፋት ያትታል። ከ Ethics ጋ የተያያዙ የ ሞራል ፍልስፍናዎችን ና ንድፈሀሳቦችን በስፋት ይዳስሳል። በተለይ ስለ Normative ና non-normative Ethics, Teleological Ethics, Ethical Egoism and psychological Egoism, Altruism, Utilitarianism, Quality over quantity Ethics, Quantity over quality Ethics, Act and Rule Utilitarianism, Virtue Ethics, Meta Ethics በጣም በስፋት ይዳስሳል። እንዲሁም ደግሞ ስለ state, government ና citizenship ምንነት በስፋት ያጠናል በተለይ ስለ pluralist state, capitalist state, Leviathan state, Patriarchal state, minimal state, developmental state,social-democratic state, collectivized state, totalitarian state, religious state ና ስለ Citizenship በጣም በስፋት ያጠናል።             🏹 Communicative English Skill I ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። ነገር ግን የአምና ተማሪዎች ውጤታቸውን ዝቅ አድርጎባቸዋል።  በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት  🟢 Reading skill (  ልክ Entrance እንደተፈተናችሁ አይነት የ passage ጥያቄ ትፈተናላችሁ።) 🟢 Grammar( Tense , conditional sentence, Modal Verbs etc ትማራላችሁ።) mid exam, final exam እና CoC exam ላይ  passive and active voice እና conditional sentence ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።) 🟢 Vocabulary - ከ አውዱ ተነስታችሁ የቃላቶችን ተመሳሳይ ና ተቃራኒ ትርጉም መፈለግ ነው። ብዙ ተማሪዎች ለመስራት ይቸገራሉ። ነገር ግን ወደ 5 የሚሆኑ ዘዴዎች አሉ በእነሱ መሰረት መስራት ነው። ፈተና ላይ በብዛት ይወጣል።               🏹 Geography 📚 ግቢ ላይ የምትማሩት የ Geography ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::               🎯 Maths (Social) ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::         🏹 Economics 📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ።          🎯 Global Trends 📚ይህ ኮርስ ከስሙ እንደምትረዱት ፤ ፖለቲካዊ ቴክኖሎጂያዊ ና ኢኮኖሚያው  አለም አቀፍ ጉዳዮችን ይዳስሳል። በተለይ አለም አቀፍ ግንኙነት(International relation) ሳይንሳዊ ምንነትን ይዳስሳል። ስለ አቀፍ ግንኙነት ንድፈ ሀሳቦችን ይዳስሳል በተለይ ስለ Liberalism, Realism , Marxism ና Constructivism የተባሉ የፖለቲካ ርዕዮቶችን ይዳስሳል። እንዲሁም ስለ Foreign Policy, National interest ና Globalization በሰፊው ይናገራል። 😁ይህ ኮርስ ለተማሪዎች የሚከብድ ኮርስ ነው። 💡 Emerging Technology. 📚 ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው ፥ ከስሙ እንደምትረዱት አዳዲስ እየመጡ ያሉ ና ወደፊት አለማችን ላይ ትልቅ Impact ያመጣሉ ተብለው የታሰቡ ቴክኖሎጂዎችን ትማራላችሁ። በዚህ ኮርስ ውስጥ ስለ Data and Science ፥ ስለ Artificial intelligence ፥ ስለ Augmented Reality ፥ ስለ Virtual Reality በስፋት የምትማሩት ይሆናል ፥ በዚህ በአጠቃላይ 7 ኮርሶችን የምትማሩ ይሆናል። ውጤት መስራት የምትችሉበት ኮርስ ስለሆነ ትኩረት ሰጥታችሁ መከታተል ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።             🏹 Physical Fitness 📚 ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም A, B+ ,C ምናምን ተብሎ Grade አይሰራለትም። pass or fail ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። attendance ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ pass ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ። 🥺 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። 🙌  ማስታወሻ - አንዳንድ ኮርሶች ከ ግቢ ግቢ እንደሚለያዩ ግምት ውስጥ አስገቡ ❗️Social Science ሁናችሁ ፥ 1st semester ላይ ከ እነዚህ ኮርሶች መካከል የማትወስዷተው ሊኖሩ ይችላሉ። ♡ ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ      https://t.me/DDU2024
673
10
👨‍⚕🧑‍⚕የ Senior ተማሪዎች ምክር ጤና ለምትፈልጉ ተማሪዎች ጤና የምትፈልጉ ማለትም Medicine, pharmacy, Anesthesia, Veterinary medicine, Dentist, Optometry እና አሁን ያልጠቀስኳቸውን የጤና Fieldoch መግባት የምትፈልጉ ልጆች  በጤና ዠርፍ እየተማሩ ያሉ ልጆች እነርሱ ካሳለፋቸው ነገሮች አንፃር በይበልጥ በ 3 ነገሮች ትኩረት እንድታደርጉ ይመክሯቿል ✅ 1ኛ ውጤት መስቀል አለባቹ ውጤት በተለይ ደግሞ ጤና ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ልጆች የ First semester ውጤታቹ አሪፍ ሊሆን ይገባል ብቻ ባጭሩ ጤናን ካለ ውጤት ማግኘት ይከብዳል አሁን ላይ ባለው ሁኔታ እንደውም ሁሉም ግቢዎች ከነርስ ጀምሮ እስከ Medicine ድረስ ከፍተኛ ውጤት ይጠይቃሉ ውጤቱም በትንሹ 3.2 በላይ ሊሆን ይችላል Medicine እና ሌሎች የሚፈለጉ ዲፖርትመንቶች ደግሞ የሚጠይቁት ውጤት 3.8 በላይ ሊሆን ይችላል ይሄ ግቢ ከገባቹ በኃላ የምትሰሩት ውጤት ብቻ ነው የ Entrance ውጤታቹ ብዙም ላይረዳቹ ይችላል ቢበዛ ከ 30% ቢይዙት ነው አንዳንድ ግቢዎች ደግሞ እንደውም ላይዙትም ይችላሉ ስለዚህ ጤናን የምትፈልጉ ልጆች ካሁኑ ውጤት መስራት እንዳለባቹ አውቃቹ ትኩረታቹን ትምህርታቹ ላይ ብቻ አድርጉ፤ ይሄን ስንል ደግሞ ተጨናነቁ ማለታችን እንዳልሆነ መቼም ትረዱናላቹ ✅ 2ኛ በደንብ አስቡበት ለምን ጤና መግባት ፈለጋቹ ቤተሰብ ስላላቹ ነው ወይስ ጥሩ ገንዘብ አገኝበታለሁ ብላቹ ?? ይሄ ጉዳይ በደንብ ሊታሰብበት ይገባል ያው እንደምታውቁት ከሌሎቹ ፊልዶች አንፃር የጤና ፊልድ ጥረት የሚፈልጉና ብዙ ረዘም ያለ ጊዜ የሚውስዱ ስለሆኑ በግለትና በስሜት እንድትመርጧቸው አይመከርም ምክንያቱም በኃላ ላይ ፍላጎትና ጥረት ከሌላቹ ማማረራቹ አይቀርም ከባሰባቹ ደግሞ ትምህርቱን ጥሎ መውጣትም  አለ ✅ 3ኛ ማንንም አትስሙ   ` አንዳንድ ለጤና ፍላጎት የሌላቸው እና ውጤት መስራት የማይችሉ ጀለሶቻቹ እነርሱ ጤና መግባት ስለማይችሉ ብቻ እናንተ የምትፈልጉትን ጤና የተለያዩ የወረዱ ሀሳቦችን እያነሱ ፍላጎታቹን ሊያጣጥሉባቹ ይችላል ስለዚህ be Wise አትስሟቸው። ©️
637
11
📌 የጥሪ ማስታወቂያ 🎯 መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል። ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።
📌 የጥሪ ማስታወቂያ 🎯 መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚመለሱባቸዉ ቀናት መስከረም 7 እና 8 /2018 መሆኑን አሳዉቀዋል። ሙሉ መረጃው ከላይ በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።
693
12
የሪሚድያል ማለፍያ ነጥብ 1️⃣. Natural  science ለወ:250 ለሴ:228 2️⃣.social  science ለወ:224 ለሴ:218 3️⃣.አርብቶ አደሮች ለወ:200 ለሴ:192 4️⃣.ማየት ለማይችሉ ለnatural science :171 ለ social 165
662
13
👩‍🏫 ECONOMICS  ምንድ ነው❓ ☘️ኢኮኖሚክስ እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ የእያንዳንዱ ህዝብ ኩራት ነው ፡፡ ስለሆነም በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ በትክክል ማግኘት የተሻሉ አዕምሮዎችን እና እጆችን ማምጣት ያካትታል ፡፡ ☘️ኢኮኖሚክስ የሀብት ማምረት እና ማሰራጨት ተግባራዊ እና ቲዎሪያዊ ሳይንስ ነው እሱ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ምርት ፣ ግዥ እና ሽያጭ ስርዓት ዙሪያ የተመሠረተ ነው ፡፡ ☘️ይህ ብዙውን ጊዜ ነገ ኢኮኖሚውን መልሕቅ ከሚሰጡት አዕምሮዎች ከሚያሠለጥነው የትምህርት ዘርፍ ይጀምራል ፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ ትምህርት ቤቶች ስለ ኢኮኖሚክስ ደረጃቸውን አሻሽለዋል ፡፡ 👩‍🏫 ECONOMIST ማነው❓ ☘️አንድ ኢኮኖሚስት በማኅበራዊ ሳይንስ ሥነ-ምግባራዊ ሥነ-ምግባራዊ ልምምድ የሚያደርግ ግለሰብ ነው። ☘️ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የአንድን አገር እድገት በተለያዩ መንገዶች ስለሚመሩ ንድፈ ሐሳቦች እና መሠረታዊ ነገሮች ያዘጋጃሉ እንዲሁም ይጽፋሉ ፡፡ ☘️በዚህ ሙያዎች ውስጥ ብዙውን ጊዜ በአጠቃላይ ከሚታወቁ የፍልስፍና ንድፈ ሃሳቦች እስከ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ትንተና እና ጥቃቅን ኢኮኖሚያዊ ትንተና የሚይዙ ምስማሮች አሉ ፡፡ በተጨማሪም የፋይናንስ መግለጫ ትንተና ፣ ትንታኔያዊ ዘዴዎችን የሚያካትት ውሎ አድሮ ሌሎች ሞዴሎችን ከበስተጀርባ ማዳበር ይጀምራል ፡፡ ☘️እንደ ኢኮኖሚስት በአንድ ጊዜ በሁለት የተለያዩ የኢንዱስትሪ ቅርንጫፎች ውስጥ በአንድ ጊዜ መሥራት ይችላሉ። ከሁሉም በላይ - ትንበያዎን እና ትንታኔዎን በዋና ችሎታዎ እንዴት ማድረግ እንደሚችሉ መማር ያስፈልግዎታል። ↘️የኤኮኖሚስቶች ግዴታ ሌላው አስፈላጊ ቦታ በስታትስቲክስ ትንተና ፣ በሂሳብ እንዲሁም በኮምፒዩተር ፕሮግራም ውስጥ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም መረጃን በመገምገም ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡ ☘️እንደ ሕግ እና ሕክምና ያሉ ከተደነገጉ ሙያዎች በተቃራኒው ፣ እንደ ኢኮኖሚስት ፈቃድ አያስፈልግዎትም ፡፡ ቢሆንም ፣ መያዝ ያስፈልግዎታል በሂሳብ ውስጥ አንድ ዲግሪ ወይም እስታቲስቲክስ እና በመቀጠል በኢኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ.ዲ. ☘️ስለዚህ ሥራዎን ለመጀመር በዓለም ላይ ካሉ እጅግ በጣም ኢኮኖሚያዊ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ። 👩‍🏫እኔ ስኬታማ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን የምችለው እንዴት ነው❓ ☘️ራስዎን ሲያዳብሩ እንዲሁም በአስተማሪዎች እና በፕሮግራሞች ላይ ብድር ሲያገኙ የተሳካ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን ይችላሉ ፡፡     👩‍🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓ አብዛኛዎቹ የኢኮኖሚክስ ዲግሪዎች ለሦስት ወይም ለአራት ዓመታት የሚቆዩ ሲሆን በዋነኝነት የሚሠጡት በንግግሮች በሴሚናሮች ነው ፡፡ 👩‍🏫ECONOMISTS ተፈላጊነት አላቸው❓ ☘️በእርግጥ ፣ ኢኮኖሚስቶች ተፈላጊ ናቸው እናም በመጨረሻም እንደዚያው ይቆያሉ።          👩‍🏫በECONOMICS ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ ☘️ በኢኮኖሚክስ ዲግሪ ሥራ ማግኘት ቀላል ነው? ☘️የለም ፣ በጣም ቀላል አይደለም ፡፡ ይህ እውነት ሊሆን ቢችልም ፣ ሥራ የማግኘት ዕድልም እንዲሁ አይቀንሰውም ፡፡ 👩‍🏫 ECONOMICS ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ ☘️  ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ሁሌም እንደምንለው ተምረን አ ላ የ ነ ው ም 🙄🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው። በሌላ በኩል የቢኤ ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የበለጠ የጥራት ዘዴዎችን ስለሚጠቀሙ ብዙ ሂሳብ እንዲጠቀሙ አይገደዱም ፡፡ 💠ምንም እንኳን የተለያዩ የኢኮኖሚክስ ንዑስ ክፍሎች ቢኖሩም ፣ ሁለቱ ዋና ዋና የጥናት መስኮች የማይክሮ ኢኮኖሚክስ እና ማክሮ ኢኮኖሚክስ ናቸው ፡፡ የማይክሮ ኢኮኖሚክስ በግለሰቦች እና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው ተለዋዋጭ ጥናት ነው ፣ ስለ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ስነ-ስርዓት የበለጠ የተጠና ጥናት ነው ፣ ይህም የአንድ አጠቃላይ ገበያ ወይም ሀገር የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጥናት ነው። 👩‍🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ ☘️ አንድ  ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። ኢኮኖሚስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ ☘️አዎ አርገውታል. በተለይም ፣ ኢኮኖሚስቶች በአማካኝ እስከ 114,600 ዶላር ያህል ገቢ ያገኛሉ ፡፡😋 👩‍🏫 እንዴት ECONOMIST እሆናለሁ❓ ☘️ኢኮኖሚክስ ለማጥናት ከወሰኑ እና ከዚያ በኋላ በመስክ ውስጥ የሙያ መስክን ለመከታተል ከወሰኑ በኋላ ፣ በመጨረሻም ወደ እርስዎ የሚመራ መመሪያ ያስፈልግዎታል ፡፡ ☘️እንደ አረንጓዴ መስክ ፣ ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የተወሰኑ የሥልጠና ደረጃዎችን ይለማመዳሉ። ስለሆነም እኛ አራት የሚያካትቱ አራት ደረጃዎች አድርገናል ፡፡ ደረጃ ➊ የባችለር ዲግሪ ያግኙ በኢኮኖሚ መስክ ውስጥ አንድ ሥራ ለመጀመር እንኳን በመጀመሪያ የመጀመሪያ ዲግሪ (ኢኮኖሚክስ) ደረጃ ወደ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ለመግባት ብቁ መሆን አለብዎት ፡፡ በዚህ ደረጃ ፣ ስለ ኢኮኖሚክስ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ መማር ይጀምራሉ። በገንዘብ ትንተና ላይ በአጠቃላይ የተወሰኑ ተለዋዋጭ ስርዓተ-ጥለቶችን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ያስተዋውቁዎታል። ደረጃ ➋ የመምህርዎን ፕሮግራም ያጠናቅቁ በእርግጥ የባችለር ፕሮግራምዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የጌታውን ፕሮግራም መከታተል ያስፈልግዎታል ፡፡ ምክንያቱም የማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪም የምርምር ግኝቶችን ለማካሄድ እና ለማተም እድሉን በሚሰጥዎ በርእሰ ጉዳይ ላይ ያለዎትን እውቀት ያጠናክራል። ደረጃ ➌ የፒ.ዲ.ኤፍ. ፕሮግራም ያጠናቅቁ ብዙውን ጊዜ ፣ ​​ፒኤችዲ ዲግሪ በማይኖርዎት ጊዜ ትክክለኛ ደንበኞችን መሰብሰብ ያቅታዎታል ፡፡ በኤኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ. ዲግሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካዴሚያዊ ግኝትዎ ከፍተኛ ደረጃዎች ናቸው ፣ ስለሆነም ያንን ዲግሪ ለማጠናቀቅ ማቀድ አለብዎት። ምናልባት ፣ በዓለም ላይ ካሉ አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ት / ቤቶች አንዳንዶቹ ክፍት መስኮት እንዲሰጡዎት ከእይታ ውጭ አይደሉም። ደረጃ ➍ ማረጋገጫዎችን ይገንቡ እንደ ኢኮኖሚክስ ባሉ የሙያ ጎዳናዎች ውስጥ ፣ ብዙ የምስክር ወረቀቶች ሲያገኙ የመገለል እድሉ ከፍ ያለ ነው ፡፡ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንደፈለጉ በመሰረታዊነት እነዚህ ዕድሎች በእይታ ውስጥ ናቸው ፡፡ በኢኮኖሚክስ ውስጥ የበለጠ በተማሩ እና በተተገበሩበት ጊዜ ገቢዎ በተመሳሳይ ይጨምራል ፡፡ ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ድርጅቶች የሚመረጡ ስለሆኑ ኢኮኖሚስቶች ሥራ ፍለጋ ሲፈልጉ አልፎ አልፎ ያገቸዋል ፡፡ በእርግጥ ይህ ማለት በተለያዩ ተቋሞቻቸው ውስጥ በደንብ የሰለጠኑ ናቸው ማለት ነው ፡፡ =====
725
14
በድሬደዋ የተፈጠረው ጉዳይ link ተጭናቹሁ እዩት https://vt.tiktok.com/ZSq8Hx9eW/
812
15
⚠️ ⚠️ ⚠️ Your Academic Status may be Academic Dismissal (Readmission) in the following cases: 1️⃣ Year I, Semester I If SGPA
⚠️ ⚠️ ⚠️ Your Academic Status may be Academic Dismissal (Readmission) in the following cases: 1️⃣ Year I, Semester I If SGPA ≥ 1.00 and < 1.50 2️⃣ Year I, Semester II If SGPA ≥ 1.75 and ≤ 4.00, with CGPA ≥ 1.75 and < 2.00 AND when the immediate previous semester status was WARNING and you had no previous Academic Dismissal status OR If SGPA ≥ 1.00 and < 1.75, with CGPA ≥ 1.75 and < 2.00 AND when the immediate previous semester status was WARNING and you had no previous Academic Dismissal status 3️⃣ Year II, Semester I and above (including graduating class students) If SGPA ≥ 1.75 and ≤ 4.00, with CGPA ≥ 1.75 and < 2.00 AND when the immediate previous semester status was WARNING and you had no previous Academic Dismissal status OR If SGPA ≥ 1.00 and < 1.75, with CGPA ≥ 2.00 and ≤ 4.00 AND when the immediate previous semester status was WARNING and you had no previous Academic Dismissal status For more updates and clarification, please see DDU@2024.
1 011
16
#Department_choice_Tipes As a Chemical Engineer, I'm often met with misconceptions. The reality of the field is far broader a
#Department_choice_Tipes As a Chemical Engineer, I'm often met with misconceptions. The reality of the field is far broader and more critical than most realize. While we use chemistry, our true passion is scale. Chemists discover the "what," but we solve the "how"—designing processes that turn a lab-bench gram into millions of doses. My "lab" isn't a beaker; it's a multi-story plant or a complex digital simulation. Much of our work involves managing energy, heat, and fluid flow via coding and optimization to ensure production is safe, efficient, and sustainable. Far from a narrow field, Chemical Engineering is the backbone of modern life, touching everything from semiconductors and clean water to carbon capture and sustainable fuels. We are the bridge between a theoretical idea and a global reality. #we_gonna_post_about_all_Dept's! የምን ቀጥሎ ይቅረብ Let we know 👍
1 063
17
የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ Call for Registration of 2019 E.C. Freshman Students
የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ Call for Registration of 2019 E.C. Freshman Students
1 062
18
LAW DEPARTMENT 👉About Law  ↔️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው። open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ። ↔️ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል። 🧶ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል። ↔️እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ። የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር👇👇( በአምናው የትምህርት ፖሊሲ)     1) introduction to law     2) legal system     3) legal history     4) customary law     5) English for lawyers     6) ICT የመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር 👇👇     1) law of person (case)     2) law of succession (case)     3) family law (case)     4) logic     5) legal research     6) jurisprudence ↔️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ። ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ። ቀጣይ ስለምን ኮርስ ይለቀቅ Comment ላይ አስቀምጡልኝ!
1 161
19
For those who raise different concerns about their grades,ask about the passing point or request information related to grading,please read the senate legislation carefully,starting from page 80 onward.the relevant provisions will help you provide accurate and consistent information regarding these issues Join our channel to get an urgent information @PRODDU15
1 100
20
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Ex
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል። ትምህርታዊ መረጃ™ ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎ
1 348