en
Feedback
Afriwork

Afriwork

Open in Telegram
1 547
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-5130 days
Posts Archive
HAMSTER KOMBAT በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap  ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5845379005

HAMSTER KOMBAT በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId492997618 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium

Me as a motivator.. bro መቼም ቢሆን በህልምህ ተስፋ እንዳትቆርጥ! መተኛትህን ቀጥል😜🤣 @yegnazeget👈👈👈👈

ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ዶክተሩ እንቁላልና ስጋ በብዛት ብላ ሲለው...            #እናንተ_ቤት_መጥቼ_ነው 🥹 🤣🤣like❤️ & share🔀 ..እያረጋቹ ነፃ ነው 🤭😉🤣 @yegnazeget @yegnazeget

ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ። "ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።" "ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን። በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት። "መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት። "ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ። "ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች። "እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው "ከሕይወት ነው ያልኩት" እኔ ግን አልገባኝም ማን ናት ግን ሕይወት??😭 👇👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈

ሴት ልጅን Sisterly የሚንከባከባት እና ዶሮን የሚያረባት ሁለቱም አንድ ናቸው ... አንድ ቀን ይበላታል 😕 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈

ኧረ መሳቅ ሰለቸኝ😁
ኧረ መሳቅ ሰለቸኝ😁

አንድ ጀለሴ ዉትድርና ሊመዘገብ ሄዶ ጥርስህ ወላቃነዉ አትሄድም ይሉታል... ጀለስ ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም እኮ የምሄደው አላለምደ የተመቸው 🤙 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈👈

ሁሉም ቆንጆ ነገሮች በ“M” ነው የሚጀምሩት Mom, Money, Music, Me 😍 k😜😂😁 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈

ሰውዬው እየጠጣ ከማምሸቱ የተነሳ አንድ ቀን ወደቤት በጊዜ ሲገባ ልጁ      "እማዬ እንግዳ መጣ" 😂😁 👇👇👇👇👇 @yegnazeget👈👈👈

How ጥሩ ሰው are you? #Me : የሰማሁትን አስገራሚ ወሬ ሰው ሲነግረኝ ሰምቼዋለሁ ሳልል እንዳዲስ ሆኜ እሰማዋለሁ @yegnazeget

#አቤ: የሆነ ጊዜ ያላንተ መኖር አልችልም ያለችህ ልጅ አስታወስካት? #ከቤ: አዎ... ምነው? #አቤ: እስካሁን በህይወት አለች ፧ 🫧 @yegnazeget🫧

😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂

ማስታወቂያ ከፃፉ አይቀር እንዲህ ነው 😂😂😂😂😂😂
ማስታወቂያ ከፃፉ አይቀር እንዲህ ነው 😂😂😂😂😂😂

ማስታወቂያ ከፃፉ አይቀር እንዲህ ነው 😂😂😂😂😂😂
ማስታወቂያ ከፃፉ አይቀር እንዲህ ነው 😂😂😂😂😂😂

not coin ያመለጣችሁ አዲስ tap swap መጦላችኋል ቀኑ ሊያልቅ ስለሆነ ጋይስ ቶሎ ቶሎ tap tap አድርጉ ይመቻችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_492997618 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_492997618 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift ትንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳያመልጣችሁ ታብ ታብ እያረጋችሁ ገንዘብዎን ይሰብስቡ

በስንቱ ፡ ስማ ሙሉቀን ሙሉቀን ፡ ምነው በሴ በስንቱ ፡ በረኪና ነው ይዘህ የማይህ ለምን ፈልገኸው ነው ሙሉቀን ፡ እኔ በቃ ተስፋ ቆርጫለሁ ራሴን ላጠፋ ነው በስንቱ ፡ እንዴ ለምንድ ነው ታዲያ የተሸፋፈንከው ሙሉቀን ፡ እሱ እንኳን በረኪናው ሰውነቴን እንዳይነካኝ ነው ከነካኝ Alergic ያደርግብኛል 🍌🍌😌😌 👎👎 እንዳትሉኝ አሁንስ አሰለቻቹኝ 😌😌😌@yegnazeget

➨ ወፍራም ስትሆን ብዙ ይበላል ፤ ቀጭን ስትሆን ደሞ ምግብ አትበላም። ➨ ዝም ስትል ኩራተኛ ፤ ስትጫወት ደሞ ቀልደኛ ትባላለህ ። ➨ ስትዘንጥ ጉረኛ ፤ ሳትዘንጥ ስትቀር ደሞ ችጋራም ትባላለህ ። ➨ ብር ስታወጣ ገንዘብ አባካኝ ፤ ብር ስትቆጥብ ስግብግብ ትባላለህ ። ጀግናው ስለሰው አትጨነቅ ፤ እንዴትም ብታደርግ ሰዎች ስለአንተ ማውራታቸውን አያቆሙም ፤ ስለዚህ ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ ፤ ዝም ብለህ አንገትህን ደፍተህ ራስን ለውጥ ጀግናው ! 💪🔥 @yegnazeget

አንዱን ፍሬንዳችንን ለምን የርቀት አትማርም ስለው አይ ከቤተሰብ መራቅ አልፈልግም አላለም። ፧ 👇👇👇👇👇 ❓ @yegnazeget