1 547
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
1 547
HAMSTER KOMBAT
በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId5845379005
1 547
HAMSTER KOMBAT
በቅርቡ ብዙ ሰወችን በገንዘብ ያንበሸበሸው Notcoin የተባለ ፕሮጀክት ዋጋው በጣም እየጨመረ ይገኛል ያን ተከትሎ Notcoin ያልሰሩ ሰወችም አሁን ላይ Tapswap የተባለ ፕሮጀክት ላይ ታብ ታብ እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ከ Tap swap በላይ Hamster Combat የተባለ ፕሮጀክት ብዙ ተከታዮችን በውጭው ሀገር ማፍራት ችሏል Hamster Kombat አሁን ላይ ከ 18.5 ሚሊየን በላይ ተከታዮች ሲኖሩት Tap Swap ደግሞ 13.5 ሚሊየን ተከታዮች አሉት ። እንዲህ አይነት ስራወች ደግሞ ጥሩ መክፈል የሚችሉት ብዙ ተከታይ ያላቸው ናቸው ።ስለዚህ ከ Tapswap ጎን ለጎን Hamster Kombat ብትሰሩ የበለጠ አትራፊ ናችሁ HAMSTER KOMBAT ደሞ ለየት ሚያደርገው በየቀኑ ጥያቄ ስትመልሱ 5milion COIN መስጠቱ ነው አስቀምጥላችኋለሁ። ዛሬውኑ ጀምሩ
https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId492997618
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸 2k Coins as a first-time gift
🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1 547
ታሞ ሆስፒታል ሄዶ ዶክተሩ እንቁላልና ስጋ በብዛት ብላ ሲለው...
#እናንተ_ቤት_መጥቼ_ነው 🥹
🤣🤣like❤️ & share🔀 ..እያረጋቹ ነፃ ነው 🤭😉🤣
@yegnazeget
@yegnazeget
1 547
ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ።
"ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ እንደኛ ሁለተኛውን፣ ሶስተኛውን ዲግሪ ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።"
"ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን።
በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት።
"መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት።
"ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ።
"ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች።
"እንዴ…ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው
"ከሕይወት ነው ያልኩት"
እኔ ግን አልገባኝም ማን ናት ግን
ሕይወት??😭
👇👇👇👇👇👇
@yegnazeget👈
1 547
አንድ ጀለሴ ዉትድርና ሊመዘገብ ሄዶ ጥርስህ ወላቃነዉ አትሄድም ይሉታል...
ጀለስ ሀገሬን ልጠብቅ እንጂ ልግጣት አይደለም እኮ የምሄደው አላለምደ የተመቸው 🤙
👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇
@yegnazeget👈👈
1 547
#አቤ: የሆነ ጊዜ ያላንተ መኖር አልችልም ያለችህ ልጅ አስታወስካት?
#ከቤ: አዎ... ምነው?
#አቤ: እስካሁን በህይወት አለች
፧
🫧 @yegnazeget🫧
1 547
not coin ያመለጣችሁ አዲስ tap swap መጦላችኋል ቀኑ ሊያልቅ ስለሆነ ጋይስ ቶሎ ቶሎ tap tap አድርጉ ይመቻችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_492997618 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1 547
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_492997618 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
ትንሽ ቀን ነው የቀረው እንዳያመልጣችሁ ታብ ታብ እያረጋችሁ ገንዘብዎን ይሰብስቡ
1 547
በስንቱ ፡ ስማ ሙሉቀን
ሙሉቀን ፡ ምነው በሴ
በስንቱ ፡ በረኪና ነው ይዘህ የማይህ ለምን ፈልገኸው ነው
ሙሉቀን ፡ እኔ በቃ ተስፋ ቆርጫለሁ ራሴን ላጠፋ ነው
በስንቱ ፡ እንዴ ለምንድ ነው ታዲያ የተሸፋፈንከው
ሙሉቀን ፡ እሱ እንኳን በረኪናው ሰውነቴን እንዳይነካኝ ነው ከነካኝ Alergic ያደርግብኛል
🍌🍌😌😌
👎👎 እንዳትሉኝ አሁንስ አሰለቻቹኝ 😌😌😌@yegnazeget❤
1 547
➨ ወፍራም ስትሆን ብዙ ይበላል ፤ ቀጭን ስትሆን ደሞ ምግብ አትበላም።
➨ ዝም ስትል ኩራተኛ ፤ ስትጫወት ደሞ ቀልደኛ ትባላለህ ።
➨ ስትዘንጥ ጉረኛ ፤ ሳትዘንጥ ስትቀር ደሞ ችጋራም ትባላለህ ።
➨ ብር ስታወጣ ገንዘብ አባካኝ ፤ ብር ስትቆጥብ ስግብግብ ትባላለህ ።
ጀግናው ስለሰው አትጨነቅ ፤ እንዴትም ብታደርግ ሰዎች ስለአንተ ማውራታቸውን አያቆሙም ፤ ስለዚህ ሰው ምን ይለኛል ብለህ አትጨነቅ ፤ ዝም ብለህ አንገትህን ደፍተህ ራስን ለውጥ ጀግናው !
💪🔥
@yegnazeget
