cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

Advertising posts
3 225
Subscribers
-424 hours
-127 days
-5230 days
Posts Archive
What if you have a chance of a million pounds? You may want to know how strong you are and how much money you can win. Come and participate! ! ! https://t.me/quizearnbot/quiz?startapp=93166971167273761
Show all...
📚⛪️ትንሿ ቤተክርስቲያን📚⛪️ ተለቀቀ ጸሐፊ ፦ መምህር ገብረእግዚአብሔር ኪደ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ስለ ሕጻናት አስተዳደግ የተለያዩ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል እንደሆነ የምንመለከትበት መጽሐፍ ነው እንዲህ አይነት እጆችን እግዚአብሔር ይባርክ ሁላችሁም አንብቡት ለውድ ምእመናንም ሼር በማድረግ በማዳረስ አስነብቡ !! በዚህ ቻናል የዱሮና አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF ይቀርባሉ ከ120,000በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አሉ ይቀላቀሉን ያንብቡ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 @EOTC_BOOKS_BY_PDF 📚መልካም ንባብ👨‍💻      🤗መልካም ምሽት🤗 #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
የግእዝ ቋንቋ ለሁለት ወር ስልጠና ተጀምሯል መሠረታዊ የቋንቋ ትምህርት   🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። #ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን ለበለጠ መረጃ ☎️በ +251970908094 ይደውሉልን።    🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📕ትንሿ ቤተክርስቲያን.PDF በኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ቤተሰብ እና የሕጻናት አስተዳደግ በጣም ተወዳጅነት ያተረፈውን መጽሐፍ በዚህ ቻናል በቅርቡ ይለቀቃል ከዚያ በፊት የናንተን ፍላጎት ምን ይመስላል የሚለውን ከታች ባስቀመጥነው ምርጫ መሠረት አድርገን እንለቃለን ቢያንስ በየሚዲያው የምናያቸውን ሥርዓት እና ልቅ የሆነ አስተዳደግ የሚታይባቸውን ሕጻናት እግዚአብሔር በቤተሰብ ላይ አድሮ እንዲረዳቸው ይህ መጽሐፍ እጅጉን ጠቃሚ ነውና ሼር ማድረግ አትርሱ 📌መጽሐፉ የሚለቀቅበት ቻናል https://t.me/+rqHLqXClTZA0YmU0 ሼር በማድረግ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እናድርስ መጽሐፉ በቶሎ እንዲለቀቅ 📚ትንሿ ቤተክርስቲያን.PDF የሚለውን አንዴ በመጫን ይምረጡ።
Show all...
4👍 1
📚⛪️የብርሃን እናት📚⛪️ ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 ይህ መጽሐፍ በግሩም አጻጻፍ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ስለ እናታችን ስለ ድኅነታችን ምክንያት ድንግል ማርያም የብርሃን እናትነት የተጻፈና በዕንባ እየታጀቡ የሚያነቡት መጽሐፍ ነው ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን አድርሱ!!   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 3😱 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
የሰሙነ ሕማማት ማክሰኞ #የጥያቄ_ቀን_ይባላል፦ ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተመቅደስ ምክንያት፣ ሹመትን ወይም ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን፣ ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና፤ የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡ ጥያቄውም ከምድራውያን ነገሥታት፣ ከሌዋውያን ካህናት ያይደለህ ትምህርት ማስተማር፣ ተዓምራት ማድረግ፣ ገበያ መፍታትን፣ በማን ሥልጣን ታደርጋለህ? ይህንንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? የሚል ነበር፡፡ /ማቴ. 21፥23-27፣ ማር. 11፥ 7-35፣ ሉቃ.21፥23-27፣ ማር.11፥27-33፣ ሉቃ. 20፥1-8/፤ እርሱም ሲመልስ፤ «እኔም አንድ ነገር እጠይቃችኋለሁ፣ እናንተም ብትነግሩኝ በማን ሥልጣን እነዚህን እዳደርግ እነግራችኋለሁ፡፡ የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ነበረ፣ ከሰማይ ነውን? ወይስ ከሰዉ? በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ ወይስ በሰው ፈቃድ?» አላቸው፡፡ እነርሱም ከሰማይ ብንል ለምን አልተቀበላችሁትም ይለናል፤ ከሰው ብንል ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስን እንደ አባት ያከብሩታል፣ እንደ መምህርነቱ ይፈሩታልና ሕዝቡን እንፈራለን፤ ተባብለው ከወዴት እንደሆነ አናውቅም ብለው መለሱለት፡፡ እርሱም እኔም በማን ሥልጣን እነዚህን እንደማደርግ አልነግራችሁም አላቸው» ይህንንም መጠየቃቸው እርሱ የሚያደርጋቸውን ሁሉ በራሱ ሥልጣን እንዲያደርግ አጥተዉት አልነበረም፣ ልቡናቸው በክፋትና በጥርጥር ስለተሞላ እንጂ፡፡ #የትምህርት_ቀንም_ይባላል፡- በማቴ. 21፥28፣ ማቴ. 25፥46፣ ማር.12፥2፣ ማር.13፥37፣ ሉቃ. 20፥9፣ ሉቃ. 21፥38 የሚገኙት ትምህርቶች ሁሉም የማክሰኞ ትምህርት ይባላሉ፡፡ በዚህ ዕለት በቤተ መቅደስ ረጅም ትምህርት ስላስተማረ፣ የትምህርት ቀን ይባላል፡፡ ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ከሥጋዊ ነገር ርቆ በዚህ ሰሞን የሃይማኖት ትምህርት ሲማር ሲጠይቅ መሰንበቱም መጽሐፋዊ ሥርዓት ነው፡፡ አቤቱ ማረን ይቅር በለን   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 3
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
👉🏾ሰሙነ ህማማት 👉🏾የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ወዳጆች ወገኖች ከኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ቻናል የሚተላለፈውን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት በያላችሁበት የምትከታተሉ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም እንላችኋለን፤ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልን፤ ዛሬ በርዕሱ እንደተጠቀሰው " ሰሙነ ህማማት " በሚል ርዕስ ነው የምንነጋገረው፣ አንብባችሁ ትማሩበት ዘንድ አደራ እንላለን፦የሰሙነ ሕማማት ሰኞ" መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው"ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሆሣዕና ዕለት "ቢታኒያ አድሮ በማግሥቱ ከቢታኒያ ሲመጡ ተራበ" ማርቆስ ምዕራፍ 11ቁጥር 11-12፣ ቅጠል ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ወደ በለሲቱ ቀረበ፣ ነገር ግን ከቅጠል በቀር ፍሬ አላገኛባትም "ከአሁን ጀምሮ  ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ ብሎ ረገማት" በለስ የተባለች ቤተ "እስራኤል" ናት፣ ፍሬ የተባለች "ሃይማኖትና ምግባር" ናት፣ ከእስራኤል ፍቅርን ሃይማኖት ምግባርን ፈለጋ አላገኘም፣ እስራኤልም "ሕዝብ እግዚአብሔር መባል እንጂደግ ሰው አይገኝብሽ ብሎ ረገማት በመረገሙ ምክንያት እርሱ ከለያቸው በስተቀር ደግ ሰው ጠፋብት፡፡ በለስ "ኦሪት ናት" ኦሪት በዚህ ዓለም ስፋነ ቢያገኛት ኦሪትና ነቢያት ልሽር አልመጣሁም፣ ልፈፅም እንጂ በማለት ፈፀማት፣ ሕገ ኦሪትን ከመፈጸም በቀር በእርሱ ድህነት አላደረገባትምና፤ ፍሬ በአንቺ አይሁን አላት፣ ድህነት በአንቺ አይደረግብሽ ብሏታልና እንደ መድርቅ ፍጥና አለፋት በለስ ኃጢአት ናት የበለስ ቅጠል ሰፊ እንድሆነች ሁሉ ኃጢአት በዚህ ዓለም ሰፍታ ሰፋና አገኛትበለስ ሲበሉት ይጠፍጣል ቆይቶ ግን ይመራል፣ ኃጢአትም ሲሠሩት ደስ ደስ ያሰኛል፣ ኋላ ግን ያሳዝናል፣ ወደ እርሷም ሄዶ ማለትም ከኃጢአት ጋር ዋለ፣ ኃጥእ ከመባል በቀር በአንደበቱ ሐሰት በሰውነቱ ክፋት እንዳልተገኘበት ለማመልከት ፍሬ አላገኘባትም አለ፡፡ በአንቺ ፍሬ አይገኝ የሚለውም በኃጢአት ፍዳ ተይዞ የሚቀር ዓይኑን ለማለት ነው፣ ስትረገም ፈጥና መድረቋም በአዳም ምክንያት ያገኛትን ዕዳ በደል በእርሱ ካሣነት እንደጠፋችልን ለመግለፅ ነው አንጸሆተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፣ ጌታችን በለስን ከረገማት በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ሄደ፣ ቤተ መቅደስ፣ ቤተ ጸሎት፣ ቤተ መሥዋዕት መሆኑ ቀርቶ "ቤተ ምስያጥ (የንግድ ቤት) ሆነ ቢያገኘው "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች፣ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አድርጋችኋት" ብሎ የሚሸጡትን ሁሉ ገለበጠባቸው፣ገርፎም አስወጣቸው፣ ይህም የሚያሳየው ማደሪያው ቤቱ የነበርን የአዳም ልጆች ኃጢአት ሰፍኖብን ስንኖር ቢያገኘን ኃጢአታችን ሁሉ እንዳራቀልን የሚገልፅ ነው፡፡ አቤቱ ማረን ይቅር በለን   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️መዝሙረ ዳዊት📚⛪️ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 📚 በሕማማት የሚፀለየውን የእያንዳንዱን ተከፍሎ ከታች ተቀምጧል። ❖ የዳዊት መዝሙራት በጠቅላላው መቶ ሃምሳ እና የነቢያት ጸሎት በቤተክርስትያን በሰባቱ ዕለታት ተከፋፍለው ይጸለያሉ ፤ እነርሱም ✍የሰኞ ከመዝሙር 1 – 30 (ፍካሬ ፥ አድኅነኒ ፥ አምላኪየ) ✍የማክሰኞ ከመዝሙር 31 – 60 (ብፁዓን ፥ ከመያፈቅር ፥ ለምንት ይዜኃር) ✍የረቡዕ ከመዝሙር 61 – 80 (አኮኑ ፥ እግዚኦ ኩነኔከ)፤ ✍የሀሙስ ከመዝሙር 81 -110 (እግዚአብሔር ቆመ ፥ ይኄይስ ፥ ስምዐኒ) ✍የአርብ ከመዝሙር 111 – 130 ( ብፁዕ ብእሲ ፥ ተፈሣሕኩ) ✍የቀዳሚት ከመዝሙር 131 – 150 (ተዘከሮ ፥ ቃልየ) እና ✍የእሑድ የነቢያት ጸሎት እና መኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን ናቸው።   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ሰይፈ ሥላሴ ወ ሰይፈ መለኮት📚⛪️ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች 1, #ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, #ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, #ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል። 4, #አለመሳሳም :- አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29 5. #አክፍሎት :- እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው። 6, #ጉልባን :- ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው። 7, #ጥብጠባ :- ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው። 8, #ቄጠማ :- ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
➦ 🧎‍♂ስንሰግድ ምን እያልን እንሰግዳለን ⁉️ ​​ሥርዓተ ጸሎት ሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ዕሮብ  ካህናት እያዜሙ እየሰገዱ እኛም እየተቀበልን እያዜምን የምንሰግድበትን   ሥርዓት ለማውቅ እና ለመፈፀም ከስር ያንብቡ ❖ የጸሎተ ሐሙስና የዕለተ ዓርብ ሥርዓተ ጸሎት ! 👉 ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዓርብ ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ  በመጀመሪያ ዲያቆኑ ቤተ ክርስቲያኑን ሦስት ጊዜ ዞሮ ደወል ካሰማ በኋላ መቶ አምሳው ዳዊት ይታደልና ይደገማል፡፡ የሰባት ቀናት ውዳሴ ማርያምና አንቀጸ ብርሃን  እስከ ይዌድስዋ  ድረስ ታድሎ ይደገማል፡፡ ከዚያም “እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ አግዚአብሔር በፍሥሓ ወበሰላም” ተብሎ አቡነ ይደገምና  በዐራቱም ወንጌላት መሠረት ለእያንዳቸው በእየዕለቱና  ሰዓቱ የተመደበውን አቡነ ካህናቱ በቀኝና በግራ እየተፈራረቁ  ይመራሉ፡፡ ካህናቱና ሕዝቡም ይቀበላሉ፡፡ በመቀጠል፡- (ትእዛዝ፡ ሕዝቡ በጸሎት በተሰበሰቡ ጊዜ ጠዋት ወይም በ3፣ በ6፣በ9፣ በ11ሰዓተ መዓልት መጀመሪያ ሕዝቡ እየሰገዱና እየተከተሉ እንዲህ ይበሉ፡፡ ) ✥ "ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም ፡፡" ✥ "አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡" ✥ " ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡ " ✥ " ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ፤ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኰቴት ፡፡" ትእዛዝ፡ በዚህ ጊዜ ካህኑ እየተከተሉ አቡነዘበሰማያት ይድገሙ ። ይህን የላይኛውን ጸሎት እያመላለሱ ከአቡነ ዘበሰማያት ጋር 12 ጊዜ ይበሉ ❖ " ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡ ❖ "ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለዕበዩ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖"ለእዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለመንግሥቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ስለልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ "ለክርስቶስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለሕማሙ  ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም"፡፡ ❖ "ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡ " ትእዛዝ፡- ይህ ሦስት ጊዜ እየተመላለሰ ይባላል፡፡በመጨረሻም የሚከተለውን ሦስት ጊዜ እያመላለሱ ይበሉ፡፡ ❖ "ለከ ይደሉ ኃይል፣ ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኰቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም" ትእዛዝ፡- ካህኑ ‹ጸልዩ በእንተ ጽንዓ ዛቲ . . .› ብሎ በሚያነብ ጊዜ በየምዕራፉ "እግዚኦ ተሳሃለነ" እየተባለ ይሰገዳል፡፡ ትእዛዝ፡- ከዚህ ሁሉ በኋላ ሕዝቡ የሚከተሉትን ጸሎት በግራና በቀኝ ይበሉ፤ "ክርስቶስ አምላክነ፤ ዘመጽአ ወሐመ በእንቲአነ በሕማማቲሁ ቤዝወነ፤  ንሰብሖ ወናልዕል ስሞ ኅቡረ፤ እስመ ውእቱ ገብረ መድኃኒተ በዕበየ ሣህሉ" (በዐርብ) ዘሐመ ወሞተ በእንቲአነ ይባላል፡፡ ትእዛዝ፡- ቀጥሎም ሕዝቡ በሁለት ክፍል ሆነው የሚከተለውን ጸሎት ሁለት ጊዜ በመከታተል አንድጊዜ በማስተዛዘል ይበሉት፡፡ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤#ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #አብኖዲ  ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን #ናይን፣ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን ፤ #ታዖስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #ማስያስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #ኢየሱስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #ክርስቶስ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #አማኑኤል ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን፤ #ትስቡጣ ናይን፣ ኪርያላይሶን፤ ኪርያላይሶን፤ኪርያላይሶን ትእዛዝ፡- ከዚህ በኋላ ኪርያላይሶን አርባ አንድ ጊዜ ይባላል፡፡ ይኸውም  በአንድ ወገን 20 ጊዜ በሌላው ወገን 21 ጊዜ በጠቅላላው 41 ጊዜ ኪርያላይሶን  ኪርያላይሶን  ኪርያላይሶን  እየተባለ ይሰገዳል፡፡ በመጨረሻ ጊዜ፡- ✥ ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ (እናመልከው ዘንድ ለፈጠረን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል)፡፡ ✥ ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግእዝትነ ወመድኃኒትነ (እመቤታችንና መድኃኒታችን ለሆነች ለአምላክ እናት ለማርያም ምስጋና ይገባል)፡፡ ✥ ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ ወፀወንነ(ኃይላችን መጠጊያችን ለሆነ ድኅነት ለተገኘበት ለክርስቶስ ምስጋና ይገባል)፤፤ ጸሎተ ሃይማኖትን ሐመ  እስከ ሚለው ድረስ መድገም ነው፡፡  /ከሰኞ እስከ ረቡዕ ይባላል/   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 2
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ድርሳነ ማኅየዊ📚⛪️ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ግብረ ሕማማት📚⛪️ 📕ይህን ግብረ ሕማማት የሚለው መጽሐፍ 261Mb የነበረ ሲሆን እኛ ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ ሊያነበው ይገባል ብለን በ150Mb አቅርበነዋል። አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
የዐቢይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብርኄር ​​​​​​የዐብይ ጾም ስድስተኛ ሳምንት ገብርኄር ይባላል፡፡ ገብርኄር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው፡፡ ስለ ታማኝ አገልጋይ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ስንኖር ለፈጣሪያችን ያለንን ታማኝነትና የምናገኘውን ዋጋ በመዋዕለ ሥጋዌው አስተምሯል፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለዜማ መክፈያነት የዐብይ ጾምን ሳምንታትን ሲከፍል ገብርኄርን ተጠቅሟልና እኛም ስለ ገብር ሄር ጥቂት እንበል፡፡ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በነቢዩ አንደበት አድሮ፤ “እከሥት በምሳሌ አፉየ፤ ወእነግር አምሳለ ዘእምትካት፤ አንደበቴን /ነገሬን/ በምሳሌ እገልጣለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ የነበረ ታሪክና ምሳሌ እናገራለሁ” አለ፡፡ ይህም ማለት ወንጌልን በምሳሌ አስተምራለሁ፤ በመልከ ጼዴቅ ዘመን አስቀድማ የተሠራችና ታይታ የጠፋችውን ወንጌልን እናገራለሁ፡፡ ይህን ታላቅ ምሥጢር ሐዋርያው ሲያብራራ “ከመ በአሚን ያጸድቆሙ እግዚአብሔር ለአሕዛብ አቅደመ አሰፍዎቶ ለአብርሃም ከመ ቦቱ ይትባረኩ ኲሎሙ አሕዛብ ፤  በአንተ አሕዛብ ሁሉ ይባረካሉ ብሎ ወንጌልን ለአብርሃም አስቀድሞ ሰበከ” ብሏል፡፡ /ገላ. ፫፥፰፣ መዝ. ፸፯፥፪ በዚሁ መሠረት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያትን ለልዩ ልዩ ወገኖች በልዩ ልዩ ምሳሌ አስተምሯል፤ ከላይ በተገለጠው ኃይለ ቃል መነሻነት ሁለት ምሳሌያትና አንድ ቃለ ትንቢት ቀርበዋል፡፡ ከምሳሌያቱ የመጀመሪያው በዐሥሩ ደናግል አንጻር የቀረበው ምሥጢር ሲሆን፤ ሌላኛው ደግሞ ወጥተው ወርደው ነግደው ያተርፉበት ዘንድ ገንዘቡን ስለሰጠ አንድ ነጋዴ የሚናገረው ነው፡፡ የትንቢቱ ምሥጢራዊ ይዘት የሚያስረዳውም ስለ ኅልቀተ ዓለም አይቀሬነት ነው፡፡ ስለሆነም በዚህ ዕትማችን ወጥተው ወርደው ነግደው እንዲያተርፉበት ከጌታቸው የተሰጣቸውን መክሊት ስለተቀበሉት አገልጋዮች ሕይወት እንመለከታለን፡፡ ፈጣሪያችን አእምሮውን ለብዎውን /ማስተዋሉን/ ያድለን፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማራቸው ምሳሌያዊ ትምህርቶች በቅዱስ መጽሐፋችን በሰፊው ተጽፈው እናገኛለን፡፡ የእነዚህ ትምህርታዊ ምሳሌዎች መሠረታዊ ሀሳብና ዓላማም የእግዚአብሔርን መንግሥት የምናገኝበትን የታማኝነትን ሥራ እንዴት መሥራት እንደሚገባንና መሥራትም እንደምንችል ማስተማር ነው፡፡ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመንግሥተ ሰማያት ምሥጢር ያስተማራቸው ብዙ ምሳሌዎች ያሉ ሲሆን ከእነዚህ ብዙ ምሳሌያዊ ትምህርቶች መካከልም እንዲያተርፉበት መክሊት ስለተሰጣቸውና ስለተመሰገኑት መልካም አገልጋዮች፣ እንዲሁም መክሊቱን በመቅበሩ ምክንያት በጌታው ስለተወቀሰውና ፍርድን ስለተቀበለው ሰነፍ ሰው ታሪክ፣ የታሪኩም ምሥጢር ምን እንደሚመስል የተጻፈው ትምህርት ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህንን ምሳሌ የተናገረው /ያስተማረው/ በሚከተለው መልኩ ነበር፤ ‹‹ወደ ሌላ ሀገር የሚሔድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ ሀገር ወዲያውኑ ሔደ፡፡ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሔዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፣ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ፣ አንድ የተቀበለው ግን ሔዶ ምድርን ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ፡፡ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው፡፡ አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ፡- ጌታ ሆይ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ፡፡ ጌታውም፡- መልካም አንተ በጎ ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃል በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው፡፡ ሁለት መክሊት የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፡- ጌታ ሆይ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፡፡ እነሆ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፍሁበት አለ፡፡ ጌታውም፡- መልካም አንተ በጎ ታማኝ ባሪያ በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው። አንድ መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፡- ጌታ ሆይ ካልዘራህበት የምታጭድ ካልበተንህበትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤ ፈራሁም ሔጄም መክሊትህን በምድር ቀበርሁት ፤ እነሆ መክሊትህ አለልህ አለው፡፡ ጌታውም መልሶ እንዲህ አለው፡- አንተ ክፉና ሐሰተኛ ባሪያ ካልዘራሁበት እንዳጭድ ካልበተንሁበትም እንድሰበስብ ታውቃለህን? ስለዚህ ገንዘቤን ለለዋጮች አደራ ልትሰጠው በተገባህ ነበር። እኔም መጥቼ ያለኝን ከትርፉ ጋር እወስደው ነበር፡፡ ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት ዐሥር መክሊትም ላለው ስጡት። ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል። ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል፡፡ የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል የሚል ነው፡፡ መክሊት ጥንት የክብደት መለኪያ ነበር:: አንድ መክሊት 30 ኪሎ ግራም ያህል ነው፡፡ በዚህ ምሳሌ ላይ እንደተገለጸውም መክሊት የሚለው ቃል ገንዘብን ያመለክታል፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምሳሌ ውስጥ እርሱን የምናገለግል ሁላችን እንደየዓቅማችን ማድረግ የሚገባንን መንፈሳዊ የአገልግሎት ሥራንና በአገልግሎታችን ውጤታማ በመሆናችንም ከእርሱ የምናገኘውን ዘለዓለማዊ ክብርና ዋጋን እንዲሁም መሥራት የሚገባንን ባለማድረጋችንም ምክንያት የሚገጥመንን መለኮታዊ ቅጣትን አመልክቶናል፡፡ በዚህ ምሳሌ ውስጥ ባለ አምስት የተባለው በቂና ፍጹም ትምህርት ተምሮ ሌላውን መክሮ አስተምሮ ራሱን አስመስሎ የተካ ያወጣ ነው፡፡ በተመሳሳይም ባለ ሁለት የተባለው እንደ መጀመሪያው ሁሉ ተምሮ ሌላውን መክሮ አስተምሮ ራሱን አስመስሎ ያወጣ ሲሆን ባለ አንድ የተባለው ደግሞ ተምሮ ሳያስተምር የቀረ በስንፍና በቸልተኝነት በማን አለብኝነት ሕይወት ተገድቦ የቀረ ሰው ነው፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ከታች INSTANT VIEW የሚለውን በመጫን ያንብቡ                  👇👇👇 https://telegra.ph/የየዐቢይ-ጾም-ስድስተኛው-ሳምንት-ገብርኄር-ታማኝ-አገልጋይ-04-13 አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 👇🏾📽የግእዝ ትምህርት በyoutube🖥👇🏾 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 6👏 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
00:17
Video unavailableShow in Telegram
Are you here? I asked for a private link from the admins of this channel: ZERO RISK SGINALS with QUICK PROFIT 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl 👉 https://t.me/+CkJDUU9aMwY5YjVl ❗️Private group, DON'T JOIN if you're not ready to change your life!
Show all...
👍 1
THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 https://t.me/+T2paAFRKPRwzNjhl 👉 https://t.me/+T2paAFRKPRwzNjhl 👉 https://t.me/+T2paAFRKPRwzNjhl Join fast! First 1000 subs will be accepted! 👀🚀
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
Show all...
👌 3 2🎉 1
✅JOIN✅
📚⛪️ሕማማት📚⛪️ ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ያለ watermark ይሰራ ብላችሁ ስለጠየቃችሁን ተሰርቶ ቀርቧል እናንተም በበኩላችሁ ለሌሎች በማካፈል አንብቡ አስነብቡ። 🤗መልካም የበረከት ጾም ይሁንልን🤗 አዘጋጅ ፦ @Ethio_Pdf_Books አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚   🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 3 2
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
00:23
Video unavailableShow in Telegram
❌ PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 https://t.me/+BT9cWw0OJ644YWI1 👉 https://t.me/+BT9cWw0OJ644YWI1 👉 https://t.me/+BT9cWw0OJ644YWI1 Go fast! Only the first 1000 subs will be accepted! 👀🚀
Show all...
አንብቡ እና የሰላም እንቅልፍ ተኙው ተንሥኡ ለጸሎት  በጸሎት አስታዋሽ እግዚአብሔር       በተደነቀ ዝምታ  የምትኖር አስታዋሽ እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለሁ፡፡ አንተ በዝምታህ ውስጥ መልስ አለህና አከብርሃለሁ፡፡ እንደማይሰማ ዝም ብትልም፣ እንደማይሰጥ ብትዘገይም፣ እንደማይገደው ብታልፍም ዓላማ አለህና ተመስገን፡፡ የቀኑን ምልክት በማየት አለባበሴን ባስተካክልም፣ የዘመኑ ምልክት ግን ሳይገባኝ በአንደበቴ ጠፍቻለሁና አድነኝ፡፡ ዓለም ስትንጫጫ ዝም ማለትን አስተምረኝ፡፡           እውነት ስናገር ሰዎች ይከፋቸዋል፣ ሐሰት ስናገር ፍቅርህ ያዝንብኛል፡፡ እባክህ የአንተ ወገንተኛ አድርገኝ፡፡ ያንተ ወገን በሁለት ወገን እንደተሳለው ቃልህ ለማንም አይመችም፡፡ መተማመን በጠፋበትና ቋንቋ  በተደባለቀበት ዘመን የልቤና የአንደበቴ ጠባቂ ሁን፡፡ በሰነፎች ዘመን ጠቢብ አድርገኝ፡፡ ውዴ ሆይ፡ የሚያልፍ ዘመን የማያልፍ ንግግር እንዳያናግረኝ እባክህ ተቆጣጠረኝ፡፡      ሰዎች እንደ እኔ ካላሰቡ ከሚሉ ግትሮች ጠብቀኝ፣ እኔም ሰዎች እንደ እኔ ካላሰቡ በሚል የሕይወት ጠንቅ ውስጥ እንዳልገባ ያዘኝ...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ          ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን             BINI GIRMACHEW
Show all...
👍 6 2
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
BINI GIRMACHEW
📍ስለ VALANTINE DAY ምን ያህል እውቀቱ አሎት⁉️ 📌 በValantine day ስንት ሰው ህይወቱ እንደሚበላሽ ያውቃሉ? 📌 በዓለማችን የደስታ ተብሎ ሀዘን ሲከበርባት ከሚውሉ ቀናቶች አንዱ መሆኑን ያውቃሉ? 📌 የ666 illuminated አሰራር እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን? ሙሉ መረጃ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk https://t.me/+ULytP9NXh6o2ZDdk
Show all...
😭በValantine day ስንት ሴቶች ክብረ ንጽሕናቸውን ያጣሉ?
😳ምንጩ ከየት ነው?
በvalantine day ምክንያት ስንቱ ህይወቱን አጣ😞
😈የዲያብሎስ አሰራር❌
አንብቡና የሰላም እንቅልፍ ተኙ😴 🥹እግዚአብሔር ሆይ! ስለምን ተውኸኝ? እኔን ከማናገር ዝምታን፣ እኔን ከመዳሰስ ርቀትን ለምን መረጥህ? አምላክ እንደሌለው ስረገም፣ ወዳጅ እንደሌለው ስከሰስ፣ ዳኛ እንደሌለው ስኰነን ለምን ዝም ትላለህ? የእኔና የአንተ የጥንቱ ፍቅራችን የት ደረሰ? በእኔስ አንጀትህ እንዴት ጠና? በስንት ተራራ አብረኸኝ ስለነበርህ ከባዱ ቀለለኝ፣ ዛሬ ግን ቀላሉ ከበደኝ፡፡ ያላንተ መስኩ ተራራ፣ ሜዳው ሸለቆ ነው፡፡ አንተ የሌለህበት፣ የራስን ድምፅ በልዑል ድምፅ የሚሰሙበት ባዶ አዳራሽ ነው፡፡ ያሳለፍኩትን የልቅሶ ዓመታት ሳስብ ከዚህ በኋላ ሌላ ልቅሶ ይኖራል ብዬ አስቤም አላውቅ ነበር፡፡ ልቅሶ ግን ርእሱ ይቀየራል እንጂ እንደማይቀር አውቅሁ፡፡ ዛሬ ለእኔ ጥቁር ቀን ነው፡፡ ያንን የቤትህን ክብር፣ የካህናትህን ሞገስ የት ወሰድከው? የእግዚአብሔር መልስ፡– ልጄ  ሆይ!...ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ          ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን             BINI GIRMACHEW
Show all...
👍 4🥰 1
🥹ይህን አንብቡና የሰላም እንቅልፍ ተኙ🤗
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
Show all...
😇🤗JOIN🤗😇
🌷 ክፍል 1⃣  🌷 ድንግል አይደለሽም . . ታህሳስ ወር 1994 ዓ.ም አዲስ አበባ ከቀበሌው ፅ.ቤት ጥቂት ዝቅ ብሎ የሚገኘው ወፍጮ ቤት ከማለዳ ጀምሮ እስከ ምሽት ድረስ ጥርሱ የገባውን እህል ሁሉ ያለማቋረጥ እያደቀቀ እምምምምም...የሚል ድምፁን ያሰማል። አፍ የገባውን የእህል ዘር ሁሉ ዱቄት እያደረገ ያወጣዋል። እዚህ ቤት ውስጥ የሚሰሩትን ሁሉ ያለ ዕድሜያቸው የሸበቱ የሚያስመስላቸው የዱቄት ብናኝ ከዐይን ሽፋሽፍቶቻቸው እስከ ፂምና ፀጉራቸ ው ድረስ በነጭ ቀለም አጥለቅልቋቸዋል። አንዱ በወንፊት ሌላው በማራገቢያ ፍሬ ከገለባ ለመለየት ሲወዛወዝ ያቺ ጠባብ ወፍጮ ቤት ቀውጢ ትሆናለች።...ሙሉውን እዚህ ላይ አንብቡ https://vm.tiktok.com/ZM6ntoMN6/ https://vm.tiktok.com/ZM6ntoMN6/
Show all...
👍 1
✅የምስራች የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Show all...
💵 የ500 ብር ካርድ 💵
💵 የ250 ብር ካርድ 💵
💵 የ100 ብር ካርድ 💵
📯 ጀምር 📯
✅የምስራች የከተራ በዓልን ምክንያት በማድረግ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Show all...
💵 የ500 ብር ካርድ 💵
💵 የ250 ብር ካርድ 💵
💵 የ100 ብር ካርድ 💵
📯 ጀምር 📯
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጥምቀት ምን አስተማረን?!
Show all...
ሀ/ ትህትናን
ለ/ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ መወለድን
ሐ/ አብነት መሆንን
መ/ ሁሉም መልስ ናቸው
✅የምስራች የከተራ በዓልን ምክንያት በማድረግ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Show all...
💵 የ500 ብር ካርድ 💵
💵 የ250 ብር ካርድ 💵
💵 የ100 ብር ካርድ 💵
📯 ጀምር 📯
Show all...
በመቀላቀል የጤና መረጃዎች ያግኙ!
የጤናን ጥቅም የሚያውቀው ያጣው ነው።
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Show all...
💵 የ500 ብር ካርድ 💵
💵 የ250 ብር ካርድ 💵
💵 የ100 ብር ካርድ 💵
📯 ጀምር 📯
የጥምቀት ከተራ በዚህ ዓመት በስንት ነው የሚውለው?!
Show all...
👍 1
ሀ 9
ለ 10
ሐ 11
መ መልሱ የለም
‼️የፐሬድ መቅረት ወይም ቀን ማሳለፍ ⁉️የፐሬድ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት ስንል ምን ማለታችን ነው? ⁉️ለፐሬድ መቅረት ወይም ቀኑን አሳልፎ መምጣት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ✅የሚከተሉት ለፐሬድ መቅረት ወይም ቀኑ አሳልፎ ለመምጣት ምክንያቶች ሊሆኑ ይችላሉ  ● እርግዝና   ● ፓሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድሮም ● በጣም ቀጭን መሆን ወይም በቂ የሰውነት የስብ ክምችት አለመኖር...ሙሉውን ለማንበብ ዶ/ር. ትዕዛዙ የማህፀን እና ፅንስ ህክምና እስፔሻሊስት ማህፀን እና ፅንስ ሀክምና ለጥያቄዎች -@DrTizazuA ያግኙ አድራሻ:- አዲስ ሕይወት  ሆስፒታል አዲስ አበባ ስልክ +251939011402 (ከቀኑ4:00-10:00)
Show all...
የማኅፀን እና የፅንስ ስፔሻላይዝድ
ዶ/ር ትዕዛዙ አለሙ
መጽሐፍ ሄኖክ በብራና የተጻፈ በPDF ለማግኘት ይቀላቀሉ። ከ97,000በላይ ኦርቶዶክሳዊያን ያሉበት ቻናል 👇👇👇 https://t.me/+PgNjMoj60qZmZTA0 https://t.me/+PgNjMoj60qZmZTA0
Show all...
መጽሐፈ ሄኖክ በብራና
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF
🤴ቅዱስ ዳዊት ለልጁ ጠቢቡ ሰሎሞንን ልጄ ሆይ ሰው ኹን ከሰውም ሰው ኹን አለው መጽሐፈ ነገሥት ፩ኛ 2፥3 ➦ ቅዱስ ዳዊት ሰው ኹን ማለቱ ምን ማለቱ ነው?🤔 ➦ሰው ከሰውም ሰው ለመሆን ምን ማድረግ አለብን?😨 ➦ሰው የመሆን ጥቅም እና ጉዳቱ ምነው ? ➦ፈጣሪ ለምን ከፍጥረታት ልዩ አድርጎ ፈጠረን? እስቲ ይህን ቻናል በመቀላቀል የተለያዩ ሰለ ሰው ስለመሆን ያለንን ዕውቀት እናሳድገው።      ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን                  👇👇👇 https://t.me/+Y6E7mwmFsiQ4MDNk https://t.me/+Y6E7mwmFsiQ4MDNk
Show all...
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
38,000+ Members
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Show all...
💵 የ500 ብር ካርድ 💵
💵 የ250 ብር ካርድ 💵
💵 የ100 ብር ካርድ 💵
📯 ጀምር 📯
​​👼 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው? 🤔 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 🥰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 😇 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 🧎‍♂ እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ? 👼 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት?                   ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                          👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
Show all...
🗣ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት
የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት
ይግቡ ይማሩ
ፍቅረኛ ለመያዝ ቀና ልብ ይፈልጋል። ከዛ ደግሞ አስተዋይ መሆን አለብን። ምክንያቱም ዘው ብለን የምንገባው የሰው ህይወት ውስጥ ነው። ስንወጣ ደግሞ የሰውን ልብ እና ቅስሙን ሰባብረን... ህይወቱን አመሰቃቅለን ... ስሜቱን ጎድተን ተስፋ አስቆርጠን ነው የምንወጣው። ይህን ሁሉ በደል ከማድረሳችን በፊት እስክንበስል ፍቅረኛ አንያዝ። - ይኸውልሽ <አርግዣለሁ > ብለሽ ፍቅረኛሽን የመፈተን እድሜ ላይ ካለሽ ፍቅረኛ ይቅርብሽ...ሙሉውን ለማንበብ
Show all...
🤴ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን🤴
📌ቀዳሚ ምርጫዎ🧧
👥37,000+ Members
ከ97,000member በላይ ባለው ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ቻናል የኦርቶዶክስ መጽሐፍ በPDF ያንብቡ። ❣📚❣ 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 26, መጽሐፈ አክሲማሮስ 27, 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት ከነ አንድምታው 28, መልክዓ መለኮት 29, መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት 30, ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 31, ሐይማኖተ አበው 32, ራዕየ ማርያም 34, የመናኝ ጉዞ 35, ሐሽማል 36, ከርታታ ኮከቦች 37, በርዮድስ 📚📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
Show all...
2
ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF
ከ97,000በላይ ምእመናን
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
​​👼 ቅዳሴ ማለት ምንም ማለት ነው? 🤔 በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው? 🥰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት እነማን ይሆኑ? 😇 ካህናት በቅዳሴ ወቅት 2: 3: 4: 5: 7: 12: ወይም 24: ሆነው ከቀደሱ ምሳሌነቱ ምን ምን ይሆን? 🧎‍♂ እኛ ክርስቲያኖች ቅዳሴን ባስቀደስን ቁጥር 4 ነገሮች እናገኛለን ምን ይሆኑ? 👼 አምስቱ የስሜት ሕዋሳት በፀሎተ ቅዳሴ ጊዜ ያስቀድሳሉ እንዴት?                   ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                          👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw
Show all...
🗣ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት
የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት
ይግቡ ይማሩ
​​እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ታህሳስ 19 ቀን በዚህ ቀን ሰለስቱ ደቂቅ "የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶኑ ሊያድነን ይችላል" ያሉበት ዕለትና ቅዱስ ገብርኤል ከእሣት ያዳቸው ዕለት መታሰቢያ በዓል ነው። ቅዱስ መጽሐፍ እንደሚነግረን አባቶቻችን እንዳስተማሩን ነገሩ እንዲህ ነው። ዘመኑ ጣኦት የሚመለክበት ንጉስ ናቡከደነፆር የእግዚአብሔር ሰዎች የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የነበሩት ወጣቶች ሥም አይጣላልናንያ (ሲድራቅ) ፤ አዛርያ (ሚሣቅ) ፤ ሚሣኤል (አብድናጎ) ነበሩ። ት/ዳንኤል 3፡1-30 ታሪኩ እንደሚግረን ንጉስ የጣኦት ምስል አሰራ በገሊላ አውራጃ ያለውን ሕዝብ ጠርቶ ለጣኦቴ ያልሰገደ ወደ እሣት ውስጥ  ብሎ አወጀ። በዚህ መካከል ሰልስቱ ደቂቅ ነበሩ። የንጉስ ትህዛዝ ነውና ሕዝቡ ሁሉ ለጣኦቱ ሲንበረከክ እነርሱ ግን ቆመው ያዩ ነበር። የእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምንም ነገር አያስፈራውምና ናቡከደነፆር እርሱ ላስቆመው ጣኦት አለመስገዳቸውን ሲሰማ ተናደደ ፤ ተበሳጨም እሳቱን 7 እጥፍ እንዲነድ አስደረገ ሦስቱንም አስሮ እሣቱን እያሳየ "ከመቃጠል ወይስ ለእኔ ጣኦት መስገድ የቱ ይሻል?" ባላቸው ጊዜ የምናመልከው አምላካችን ከሚነደው ከእሳቱ እቶን ሊያድነን ይችላል ባያድነንም እንኳን አንተ ለመታመልከው ጣኦት አንሰግድም አሉት። በዚህ ጊዜ ጉልበት ያላቸው ሠዎች ተፈልገው ሦስቱን ወጣቶች አስረው ወደ እሣት ቶን ውስጥ ጣሏቸው አስረው የጣሉቸው ወታደሮች የእሣቱ ወላፈን አቃጠላቸው ሠልስቱ ደቂቅን ግን መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ እሳቱን አበረደላቸው አጠፋላቸው። በዚህም ጊዜ ንጉስ ናቡከደነፆር እንዲህ በማለት መሰከረ "እኛ አስረን የጣልናቸው ሦስት ነበሩ አሁን ግን አራተኛው ሰው በእሳቱ ሲመላለስ ይታየኛል እንዲያውም የአማልክትን ልጆች ይመስላል " አለ። የእግዚአብሔር የማዳኑ ስራ ሲገለጥ ቅዱስ ገብርኤል ሲታይ አዋጁ ሁሉ ተሻረ ጉልበት ሁሉ ለጣኦት ተብሎ የነበረው "ጉልበት ሁሉ ለሰልስቱ ደቂቅ አምላክ ይስገድ ይንበርከክ" ተባለ ይህን ሁሉ ታህሳስ 19 ቀን ሆነ በዚህም ምክንያት በታላቅ ደስታ እናከብረዋለን! ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን የመላዕክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው ረድኤት በረከቱ አይለየን አሜን! አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒