cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚

Advertising posts
3 167
Subscribers
-124 hours
-107 days
-4530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሁን ONLINE ላይ ✅ ላላችሁ ብቻ መንፈሳዊ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ገብታችሁ ተሳተፉ 👇🏾በጥያቄ እና መልሱ 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 💸 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 💸 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 💸 📍👉🏾 ዝግጁ ከሆናችሁ ብቻ 💸𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓💸 የሚለውን ይጫኑት።
Show all...
1
💸𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓💸
What if you have a chance of a million pounds? You may want to know how strong you are and how much money you can win. Come and participate! ! ! https://t.me/quizearnbot/quiz?startapp=93166971167273761
Show all...
QuizEarn

Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.

📚⛪️ትንሿ ቤተክርስቲያን📚⛪️ ተለቀቀ ጸሐፊ ፦ መምህር ገብረእግዚአብሔር ኪደ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ስለ ሕጻናት አስተዳደግ የተለያዩ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል እንደሆነ የምንመለከትበት መጽሐፍ ነው እንዲህ አይነት እጆችን እግዚአብሔር ይባርክ ሁላችሁም አንብቡት ለውድ ምእመናንም ሼር በማድረግ በማዳረስ አስነብቡ !! በዚህ ቻናል የዱሮና አዳዲስ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ በPDF ይቀርባሉ ከ120,000በላይ ኦርቶዶክሳዊያን አሉ ይቀላቀሉን ያንብቡ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 @EOTC_BOOKS_BY_PDF 📚መልካም ንባብ👨‍💻      🤗መልካም ምሽት🤗 #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
ትንሿ ቤተክርስቲያን @eotc_books_by_pdf.pdf191.25 MB
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
የግእዝ ቋንቋ ለሁለት ወር ስልጠና ተጀምሯል መሠረታዊ የቋንቋ ትምህርት   🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። #ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን ለበለጠ መረጃ ☎️በ +251970908094 ይደውሉልን።    🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📕ትንሿ ቤተክርስቲያን.PDF በኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ቤተሰብ እና የሕጻናት አስተዳደግ በጣም ተወዳጅነት ያተረፈውን መጽሐፍ በዚህ ቻናል በቅርቡ ይለቀቃል ከዚያ በፊት የናንተን ፍላጎት ምን ይመስላል የሚለውን ከታች ባስቀመጥነው ምርጫ መሠረት አድርገን እንለቃለን ቢያንስ በየሚዲያው የምናያቸውን ሥርዓት እና ልቅ የሆነ አስተዳደግ የሚታይባቸውን ሕጻናት እግዚአብሔር በቤተሰብ ላይ አድሮ እንዲረዳቸው ይህ መጽሐፍ እጅጉን ጠቃሚ ነውና ሼር ማድረግ አትርሱ 📌መጽሐፉ የሚለቀቅበት ቻናል https://t.me/+rqHLqXClTZA0YmU0 ሼር በማድረግ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እናድርስ መጽሐፉ በቶሎ እንዲለቀቅ 📚ትንሿ ቤተክርስቲያን.PDF የሚለውን አንዴ በመጫን ይምረጡ።
Show all...
4👍 1
📚⛪️የብርሃን እናት📚⛪️ ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 ይህ መጽሐፍ በግሩም አጻጻፍ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ስለ እናታችን ስለ ድኅነታችን ምክንያት ድንግል ማርያም የብርሃን እናትነት የተጻፈና በዕንባ እየታጀቡ የሚያነቡት መጽሐፍ ነው ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን አድርሱ!!   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
የብርሃን እናት @eotc_books_by_pdf.pdf94.61 MB
👍 3😱 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
የሰሙነ ሕማማት ማክሰኞ #የጥያቄ_ቀን_ይባላል፦ ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተመቅደስ ምክንያት፣ ሹመትን ወይም ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን፣ ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና፤ የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡ ጥያቄውም ከምድራውያን ነገሥታት፣ ከሌዋውያን ካህናት ያይደለህ ትምህርት ማስተማር፣ ተዓምራት ማድረግ፣ ገበያ መፍታትን፣ በማን ሥልጣን ታደርጋለህ? ይህንንስ ሥልጣን ማን ሰጠህ? የሚል ነበር፡፡ /ማቴ. 21፥23-27፣ ማር. 11፥ 7-35፣ ሉቃ.21፥23-27፣ ማር.11፥27-33፣ ሉቃ. 20፥1-8/፤ እርሱም ሲመልስ፤ «እኔም አንድ ነገር እጠይቃችኋለሁ፣ እናንተም ብትነግሩኝ በማን ሥልጣን እነዚህን እዳደርግ እነግራችኋለሁ፡፡ የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ነበረ፣ ከሰማይ ነውን? ወይስ ከሰዉ? በእግዚአብሔር ፈቃድ፣ ወይስ በሰው ፈቃድ?» አላቸው፡፡ እነርሱም ከሰማይ ብንል ለምን አልተቀበላችሁትም ይለናል፤ ከሰው ብንል ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስን እንደ አባት ያከብሩታል፣ እንደ መምህርነቱ ይፈሩታልና ሕዝቡን እንፈራለን፤ ተባብለው ከወዴት እንደሆነ አናውቅም ብለው መለሱለት፡፡ እርሱም እኔም በማን ሥልጣን እነዚህን እንደማደርግ አልነግራችሁም አላቸው» ይህንንም መጠየቃቸው እርሱ የሚያደርጋቸውን ሁሉ በራሱ ሥልጣን እንዲያደርግ አጥተዉት አልነበረም፣ ልቡናቸው በክፋትና በጥርጥር ስለተሞላ እንጂ፡፡ #የትምህርት_ቀንም_ይባላል፡- በማቴ. 21፥28፣ ማቴ. 25፥46፣ ማር.12፥2፣ ማር.13፥37፣ ሉቃ. 20፥9፣ ሉቃ. 21፥38 የሚገኙት ትምህርቶች ሁሉም የማክሰኞ ትምህርት ይባላሉ፡፡ በዚህ ዕለት በቤተ መቅደስ ረጅም ትምህርት ስላስተማረ፣ የትምህርት ቀን ይባላል፡፡ ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ከሥጋዊ ነገር ርቆ በዚህ ሰሞን የሃይማኖት ትምህርት ሲማር ሲጠይቅ መሰንበቱም መጽሐፋዊ ሥርዓት ነው፡፡ አቤቱ ማረን ይቅር በለን   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
👍 3
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ግብረ ሕማማት📚⛪️ 📕ይህን ግብረ ሕማማት የሚለው መጽሐፍ 261Mb የነበረ ሲሆን እኛ ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ ሊያነበው ይገባል ብለን በ150Mb አቅርበነዋል። አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
ግብረ ሕማማት @eotc_books_by_pdf.pdf150.50 MB
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
📚⛪️ሰይፈ ሥላሴ ወ ሰይፈ መለኮት📚⛪️ አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
ሰይፈ_ሥላሴ_ወሰይፈ_መለኮት_@eotc_books_by_pdf.pdf48.83 MB
👍 1
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
​​#በሰሙነ_ሕማማት_የሚፈጸሙ_ሥርዓቶች 1, #ስግደት :- በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል። 2, #ጸሎት :- በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው። በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ። 3, #ጾም :- በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል። 4, #አለመሳሳም :- አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29 5. #አክፍሎት :- እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው። 6, #ጉልባን :- ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው። 7, #ጥብጠባ :- ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው። 8, #ቄጠማ :- ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን። እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።   #ሼር_ሼር_ሼር 🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒 https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg     👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾 ➮ከወደዱት ያጋሩ share & join    🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻  @Orthodox_Addis_mezmur @orthodox_spiritual_poems @Eotc_Books_By_Pdf @Lesangeez128    🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
Show all...
💠ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ💠
🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶
⛪️ኦርቶዶክሳዊ ግጥም📜
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.