cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎀🌺أخٓتاه ٱنْـتٓبِهي لِنٓـفْـسْكْ وكوني المراة ألصــالحة🌺🎀

💎🎀 ውዷ እህቴ ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም። ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል➤➤ ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!! ወንጀል ማለት ጨለማ ነው:: መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ የብርሀን ጎዳና ነው።💎➤🈁 https://t.me/Al_Assery

Show more
Advertising posts
5 157
Subscribers
-824 hours
-687 days
+18030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አስቸኳይ አፋልጉኝ ስሙ ጅብሪል ያለው በሺር ይባላል የሚኖረው ሱዳን ሰፈር ሲሆን ሱዳን ከሄደ 4/5 አመት ይሆነዋል ከሄደ ጀምሮ ድምፁ ይሰማ ነበር አሁን ግን ከ10 ወር ጀምሮ ድምፁ ጠፍቶናል እና ያለበትን እና አድራሻውን የምታቁ የሰማችሁ ካላችሁ በምናስቀምጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአሏህ ስም እጠይቃችኃለን ቤተሰብ ና ዘመድ ተጨንቋል እና በሱዳን የምትኖሩ ትብብራችሁን እንሻለን ጀዛኩም አሏህ ኸይር ፈላጊ አደም (እጂጉ) ሰኢድ ጧሂር ኢትዮ = 0963079539 ሀዋ ኢብራሂም አበጋዝ ከሳኡዲ = 0531948996
Show all...
~በስራ ቦታቁርአንና ዚክር...! 🎙በሼይኸ ሙሐመድ ዘይን አደም *https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts*
Show all...
በስራ ቦታ ቁርአን እና ዚክር ማድረግ.m4a1.89 MB
☑️ ከሱብሂ ሶላት በኋላ ልትረሳው የማይገባ ወሳኝ ዱአ፦ (اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا) 🎙الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله- t.me/https_Asselfya
Show all...
IMG_20220530_163950_539%d.mp35.55 KB
00:27
Video unavailableShow in Telegram
لا تكل نفسك إلى غيرك || الشيخ أ. د. عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
Show all...
9.54 MB