cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇸🇦Tewhied sunnah🇸🇦

قال مالك بن دينار ﮼رحمه ﮼الله ﮼تعالى : ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል:_ 【كل أخ وجليس وصاحب لا تستفيد منه خيراً في أمر دينك: فَفر منه】 ማንኛውም ወንድም፣ አቀማማጭም ሆነ ጓደኛ 【በዲንህ ጉዳይ ላይ የማይጠቅምህ ከሆነ ከሱ ሽሽ (ራቅ)】 : موسوعة ابن أبي الدنيا 533/6

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
773
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ካእብ ኢብኑ ማሊክ.mp314.27 MB
🇸🇦🇩🇿 ○ قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى: ° فإن قال قائل: أنا لم أقصد التشبه؟ قلنا: إن التشبه لا يفتقر إلى نية، لأن التشبه المشابهة في الشكل والصورة فإذا حصلت، فهو تشبه سواء نويت أم لم تنو، لكن إن نويت صار أشد وأعظم، لأنك إذا نويت  فإنما فعلت ذلك محبة وتكريماً وتعظيماً لما هم عليه  فنحن ننهى أي إنسان وجدناه يتشبه بهم في الظاهر عن التشبه بهم، سواء قصد ذلك أم لم يقصده  ولأن النية أمر باطن لا يمكن الإطلاع عليه والتشبه أمر ظاهر فينهى عنه لصورته الظاهرة °. [الشرح الممتع(ص ١٩٦/١٩٥)] https://t.me/hfixvlpezbieavy
Show all...
ኢማም ተከትሎ የሚሰግድ ሰው አንገብጋቢ ጉዳይ ከገጠመው ተነጥሎ መጨረስ ይችላል። ለምሳሌ ኢማሙ በጣም አስረዝሞ እያሰገደ ተከታዩ ከበድ ያለ ህመም ቢገጥመው፣ መቋቋም የማይችለው እንቅልፍ ቢይዘው፣ ወይም ንብረትና ቤተሰብ ላይ ጉዳት ይደርሳል ብሎ ቢሰጋ፣ ወይም የጉዞ ጓዶቹ ጥለውት እንዳይሄዱ ቢሰጋ፣ ወይም በረራ እንዳያልፈው ቢፈራ፣ ... ከኢማሙ ተነጥሎ አጠር አድርጎ ማጠናቀቅ ይችላል። ለዚህም አንድ ወጣት ሙዓዝ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ሶላት ስላስረዘሙበት ተነጥሎ ያጠናቀቀበት አሰጋገድ ለዚህ ማስረጃ ይሆናል። [አልኢንሷፍ: 2/28-29] [አሸርሑልሙምቲዕ: 2/306 - 307] Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

IMG_0160.MOV4.06 MB
https://t.me/durusuabihizam?livestream=3dbdadfacef6ffcace كتاب التوحيد الدرس الرابع
Show all...
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد

Durusu@abu-hizam

#فتاوى 🔸السؤال : ما نصيحتكم لكثير من الشباب الذين يتسرعون في الطلاق ؟ 🔹لفضيلة الشيخ الدكتور #صالح_بن_سعد_السحيمي حفظه الله 🎥 رابط اليوتيوب 🔗 https://youtu.be/O5-XCqnL3Vs
Show all...
4_6006093313382288105.mp33.71 KB
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ➜የዑሁድ ጦርነት ሙሽሪኮች ነብዪ ሞቱ የሚል ነገር መስማታቸው እና መደሰታቸው https://t.me/MedrestuImamuAhmed
Show all...
የዑሁድ ጦርነት ክስተቶች.mp39.24 KB
‏- تزوجي بمن يطلب منكِ ألا تجالسي أخيه،أو زوج أخته،أو أي رجل من أقاربه،وألا تمازحيهم وتستطيلي بالحديث معهم،وأن تكتفي بالجلوس مع النساء فقط. - تزوجي بمن إذا زاره صديقًا له ف بيته، طلب منك عدم الدخول عليهم لتقديم الضيافة، بل وألا يلمح لك ظِلًا، وألا يسمع لك صوتًا طوال فترة تواجده🌸 _تزوّجِي مَن أحبَّ حجابكِ الفضفاض ، يغار عليكِ من أعينِ النَّاس يشعر أنّكِ جَوهرته الغالية لا يستحِق أحدًا أن يراها غيره 🌸. رزقكن ﷲ أزواجا صالحين. 🤲🏻💧
Show all...
በአመት አንድ ቀን ብቻ ለሰጋጅ የሚከፈተው መስጂድ ~ * ስሙ:- መስጂደ ነሚራ ይባላል። * ስፍቱ፦ 110,000 ካሬ ሜትር ከዚህ በተጨማሪ ከኋላ በኩል ጥላ የተሰራለት 8 ሺህ ካሬ ሜትር ክልል አለው። * ለመጀመሪያ ጊዜ የተገነባው:- በሂጅራ አቆጣጠር በ2ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ ነው። በተለያዩ ዘመናት እየታደሰ ወይም ዳግም እየተገነባ እየሰፋ መጥቷል። * የመያዝ አቅም፦ 350 ሺህ አካባቢ ሰጋጅ ያስተናግዳል። * መገኛው:- በዐረፋ ምእራባዊ ክፍል ነው። የተወሰነ ክፍሉ ከዐረፋ ክልል ውጭ ዋዲ ዑረና ላይ ነው የሚያርፈው። * በአመት አንድ ቀን ማለትም ዙልሒጃ 9 (የዐረፋ ቀን) ሑጃጆች ዙህርና ዐስርን በዙህር ወቅት ይሰግዱበታል። ምንጭ፦ ዊኪፒዲያ = Ibnu Munewor የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ክፍል - 10 የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት። የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube
Show all...
Hilya #10.mp310.95 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.