cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tsehay Bank

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Show more
Advertising posts
12 991
Subscribers
-424 hours
+27 days
+7230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ወጪና ገቢዎን መመልከት እንዲሁም ደረሰኝ በቀላሉ መላክ ያስችልዎታል፡፡ በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ ምቹ እና ፈጣን የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎትን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ሰዓት ያቀላጥፉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #MobileBanking
8460Loading...
02
መልካም የቤተሰብ ቀን ይሁንልዎ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉም የቤተሰብ አባላት የሚሆኑ የቁጠባ አማራጮች አቅርቦላችኋል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት የመረጡትን የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ይገባዎታል! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
1 2053Loading...
03
ዕድርዎን በፀሐይ ባንክ! የዕድር የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ሲከፍቱ በሚቆጥቡት የገንዘብ መጠን ልክ ከፍ ያለ ወለድ ያገኛሉ፡፡ ለዕድሮች የብድር አቅርቦትም ይመቻቻል፡፡ የዕድር አባላት ወደ ፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልጋቸው መዋጯቸውን ካሉበት ቦታ መክፈል የሚችሉበት የዲጂታል አማራጭ አዘጋጅተናል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #IddirSavingAccount
1 4731Loading...
04
ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ሲጠቀሙ ከይለፍ ቃል ጋር በተያያዘ ሊወስዷቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፦ ➤ የይለፍ ቃልዎ ከስድስት ፊደላት በላይ እንዲረዝም ያድርጉ! ➤ ጠንካራ የቁጥሮች እና የምልክቶች ውህድ ይጠቀሙ! ➤ የቤተሰብ አባላት ስምን የመሳሰሉ የተለመዱ ቃላትን አይጠቀሙ! ➤ ለተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች የተለያየ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ! ከፀሐይ ባንክ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ካልዎት ጥቆማዎን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0114706158 / 0114706854 ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይላኩልን፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
1 7350Loading...
05
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆኑትን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ባሉበት በማንኛውም ሰዓት ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
1 7770Loading...
06
መልካም የእናቶች ቀን! የፀሐይ ባንክ ክብርት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኘው ክብርት የቁጠባ ሒሳብ፤ ዕድሚአቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
1 7471Loading...
07
"ጌታ በርግጥ ተነሥቷል! ለስምዖንም ታይቷል፡፡” ሉቃስ 24፡34 እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ! ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #SecondSundayOfEaster
1 7750Loading...
08
New Branches opening soon! ፀሐይ ባንክ በቅርቡ በትግራይ መዲና መቐለ ሁለት ቅርንጫፎችን ሥራ ያስጀምራል። ባንካችን በየዕለቱ ወደዕርስዎ እየቀረበ ይገኛል። ለዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት 'ለሁሉ' የሆነውን ፀሐይ ባንክ ምርጫዎ ያድርጉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #NewBranches
2 3766Loading...
09
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው! በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐግብር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድን ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታል፡፡ እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል። እርስዎስ? የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
2 5490Loading...
10
መልካም ጁምዓ! እርስዎን የሚመጥኑና ለህይወትዎ አጋዥ የሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች አቅርበንልዎታል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የ “ፈጅር” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #MobileBanking #CardBanking #Fajr #JummaMubarak
2 3660Loading...
11
ፀሐይ ባንክ ስኬታማ የግንቦት ወር ይመኝልዎታል! ተምረው ዕውቀት የሚገበዩበት፣ ነግደው የሚያተርፉበት እንዲሁም በሥራዎ ስኬታማ የሚሆኑበት ወር እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ሲፈልጉ ደግሞ "ለሁሉ" ወደሆነው ፀሐይ ባንክ ጎራ ይበሉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #GinbotBestWish
2 5260Loading...
12
ፀሐይ ባንክ 88ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ሥራ አስጀመረ፡፡ በየዕለቱ ወደእርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ፀሐይ ባንክ፤ 88ኛ ቅርንጫፉን 'ለቡ መብራት ኃይል' በሚል ስያሜ ሥራ አስጀምሯል፡፡ የፀሐይ ባንክ 'ለቡ መብራት ኃይል' ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ፣ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12፣ አዲሱ ለቡ መብራት ኃይል ድልድይ አጠገብ ያገኙታል፡፡ ለቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ይበሉ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!  #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #NewBranch
2 6283Loading...
13
በማንኛውም ጊዜና በየትኛውም ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ የሆነውን የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ይጠቀሙ! ሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ የሚያገኟቸውን ሁሉንም አገልግሎቶች በኢንተርኔት ባንኪንግ እንደሚያገኙ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎትን ለማግኘት 👇 https://internet.tsehaybank.com.et ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #MobileBanking #CardBanking #IFB #Fajr #InternetBanking
2 9123Loading...
14
*921# ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል በጣም ቀላል፣ ምቹ እና ፈጣን የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ! በማንኛውም አይነት ስልክ ላይ ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ያገኛሉ፡፡ በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ጊዜ ያቀላጥፉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking
2 3802Loading...
15
እንኳን ለ83ኛው የአርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ! የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #PatriotsDay
2 8200Loading...
16
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ! የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ፤ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #HappyEaster
2 5820Loading...
17
ፀሐይ ባንክ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አባላት በውቢቷ ሐዋሳ ከተማ ደማቅ አቀባበል አድርጓል። በሐዋሳ ከተማ የሚገኙ ሁለት የፀሐይ ባንክ ቅርጫፎች፣ ለአንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አባላት በሐዋሳ ኤርፖርት በመገኘት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፈረሰኞቹ የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐግብራቸውን ነገ ከሐዋሳ ከተማ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚጀምሩ ይታወቃል። ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #InternetBanking #CardBanking #IFB #Fajr #MobileBanking #ChampionsSavingAccount
4 0032Loading...
18
በበዓል ገበያ ግርግር ግብይትዎን ያለ ስጋት ይፈፅሙ! 📱 💻 🏧 💳 የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ሲጠቀሙ፤ ግብይትዎ የተቀላጠፈ፣ ከስጋት የፀዳ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking
2 2490Loading...
19
✝️ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ! ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ! የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን በዓላትን ጨምሮ በማንኛውም ቀን መጠቀም እንደሚችሉ ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #GoodFriday
2 3021Loading...
20
ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! 🌍💸💴💷 ለበዓል ከወዳጅ ዘመድዎ ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ ሲቀበሉ ቀልጣፋ አገልግሎት ያገኛሉ! የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድን እንንገርዎ፦ TSCPETAA ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #MobileBanking #CardBanking #MoneyTransfer
2 4160Loading...
21
እንኳን ለዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን (May Day) አደረሳችሁ! ⚒🛠🔧🪛⚖️⚙️ የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #MayDay
2 4143Loading...
22
ይጠንቀቁ! ለበዓል ግብይት ሲፈፅሙ ሐሰተኛ የብር ኖቶችን ከሚያዘዋውሩ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ፡፡ በ 200፣ 100 እና 50 ብር ላይ የሚገኙ የደህንነት መጠበቂያ ምልክቶች እና ምስሎችን በአግባቡ ያስተውሉ፡፡ በተጨማሪም የበዓል ሰሞን ግብይትዎን ደህንነታቸው አስተማማኝ በሆነው የፀሐይ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ይፈፅሙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking
2 7406Loading...
23
Media files
2 8524Loading...
24
እንኳን ሰሞነ ህማማት አደረስዎ! ሰሞነ ህማማቱ አምላክዎን የሚያስቡበት፣ መልካም የሚሠሩበት ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ። ለየትኛውም አይነት የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! እጅግ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በየትኛውም የኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድ ይጠቀሙ። ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
3 1031Loading...
25
✝️ እንኳን ለዓብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት “ሆሣዕና” በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ከሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking
2 9940Loading...
26
ለበዓል ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! ማማይ፣ ደሀብሺል፣ ሪያ እና ግሎ ከረንሲ፤ ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ናቸው፡፡ ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድዎ መላክ ቢፈልጉ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድን እንንገርዎ፦ TSCPETAA ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #MobileBanking #CardBanking #MoneyTransfer
2 9950Loading...
27
መልካም ጁምዓ! እርስዎን የሚመጥኑና ለህይወትዎ አጋዥ የሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች አቅርበንልዎታል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የ “ፈጅር” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #MobileBanking #CardBanking #Fajr #JummaMubarak
2 7601Loading...
28
ዛሬ የቆጠቡት ለነገ ውጥንዎ ዕውን መሆን መሰረት ነው! እናም፤ ለሁሉ የሆነው ፀሐይ ባንክ ጠቀሜታቸው የጎላ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮችን አዘጋጅቶልዎታል፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለስኬትዎ ዕውን መሆን ፀሐይ ባንክ ሁሌም አብርዎት ነው፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/tsehaybanksc
2 9240Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ወጪና ገቢዎን መመልከት እንዲሁም ደረሰኝ በቀላሉ መላክ ያስችልዎታል፡፡ በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ *921# ብለው በመደወል ኢንተርኔት ሳያስፈልግዎ ምቹ እና ፈጣን የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግን ይጠቀሙ! በፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ ሥራዎትን ካሉበት ሆነው በማንኛውም ሰዓት ያቀላጥፉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #MobileBanking
Show all...
👍 20 1
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የቤተሰብ ቀን ይሁንልዎ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉም የቤተሰብ አባላት የሚሆኑ የቁጠባ አማራጮች አቅርቦላችኋል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት የመረጡትን የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ይገባዎታል! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
Show all...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዕድርዎን በፀሐይ ባንክ! የዕድር የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ሲከፍቱ በሚቆጥቡት የገንዘብ መጠን ልክ ከፍ ያለ ወለድ ያገኛሉ፡፡ ለዕድሮች የብድር አቅርቦትም ይመቻቻል፡፡ የዕድር አባላት ወደ ፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ መምጣት ሳያስፈልጋቸው መዋጯቸውን ካሉበት ቦታ መክፈል የሚችሉበት የዲጂታል አማራጭ አዘጋጅተናል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Loan #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #IFB #Fajr #IddirSavingAccount
Show all...
👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዲጂታል የባንክ አገልግሎት ሲጠቀሙ ከይለፍ ቃል ጋር በተያያዘ ሊወስዷቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፦ ➤ የይለፍ ቃልዎ ከስድስት ፊደላት በላይ እንዲረዝም ያድርጉ! ➤ ጠንካራ የቁጥሮች እና የምልክቶች ውህድ ይጠቀሙ! ➤ የቤተሰብ አባላት ስምን የመሳሰሉ የተለመዱ ቃላትን አይጠቀሙ! ➤ ለተለያዩ የባንክ አገልግሎቶች የተለያየ የይለፍ ቃል ይጠቀሙ! ከፀሐይ ባንክ የዲጂታል የባንክ አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ካልዎት ጥቆማዎን ለባንካችን በስልክ ቁጥር 0114706158 / 0114706854 ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይላኩልን፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
👍 21 5
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆኑትን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ፣ *921# ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የፀሐይ ኢንተርኔት ባንኪንግ ባሉበት በማንኛውም ሰዓት ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
Show all...
👍 21
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእናቶች ቀን! የፀሐይ ባንክ ክብርት የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ! በርካታ ጥቅሞችን የሚያስገኘው ክብርት የቁጠባ ሒሳብ፤ ዕድሚአቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ ሴቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | TikTok
Show all...
19👍 6😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ጌታ በርግጥ ተነሥቷል! ለስምዖንም ታይቷል፡፡” ሉቃስ 24፡34
እንኳን ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ! ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #SecondSundayOfEaster
Show all...
👍 13 7
New Branches opening soon! ፀሐይ ባንክ በቅርቡ በትግራይ መዲና መቐለ ሁለት ቅርንጫፎችን ሥራ ያስጀምራል። ባንካችን በየዕለቱ ወደዕርስዎ እየቀረበ ይገኛል። ለዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት 'ለሁሉ' የሆነውን ፀሐይ ባንክ ምርጫዎ ያድርጉ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #NewBranches
Show all...
👏 22👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው! በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐግብር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድን ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታል፡፡ እውነተኛ የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ ከፍተዋል። እርስዎስ? የአሸናፊዎች የቁጠባ ሒሳብ በመክፈት ከልብ ለሚወዱት ክለብዎ እና ለራስዎ ጠቀም ያለ ገቢ ያስገኙ! ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
👍 18🎉 1

👍 15 3