cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Tsehay Bank

Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Show more
Advertising posts
12 986Subscribers
-1024 hours
+17 days
+39830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 13 8
እንኳን ሰሞነ ህማማት አደረስዎ! ሰሞነ ህማማቱ አምላክዎን የሚያስቡበት፣ መልካም የሚሠሩበት ስኬታማ ሳምንት ይሁንልዎ። ለየትኛውም አይነት የባንክ አገልግሎት ፍላጎትዎ ፀሐይ ባንክን ምርጫዎ ያድርጉ! እጅግ ፈጣንና አስተማማኝ የሆነውን የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በየትኛውም የኤቲኤም ማሽን ላይ የሚሠራውን የፀሐይ ዴቢት ካርድ ይጠቀሙ። ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
15👍 10👏 2
✝️ እንኳን ለዓብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት “ሆሣዕና” በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የባንክ አገልግሎት ካስፈለግዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮችን ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ከሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #SundayVibe #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking
Show all...
30👍 8
ለበዓል ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ! ማማይ፣ ደሀብሺል፣ ሪያ እና ግሎ ከረንሲ፤ ፀሐይ ባንክ አብሯቸው የሚሠራ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ናቸው፡፡ ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ ለወዳጅ ዘመድዎ መላክ ቢፈልጉ የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድን እንንገርዎ፦ TSCPETAA ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #MobileBanking #CardBanking #MoneyTransfer
Show all...
👍 21 4
መልካም ጁምዓ! እርስዎን የሚመጥኑና ለህይወትዎ አጋዥ የሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮች አቅርበንልዎታል፡፡ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የ “ፈጅር” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! ፀሐይ ፈጅር ከዕሴትዎ የተጣጣመ! የፀሐይ ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ፡- Facebook | Telegram | Instagram | Twitter | LinkedIn | YouTube | Website | TikTok #TsehayBank #ForAll #Finance #Services #IFB #MobileBanking #CardBanking #Fajr #JummaMubarak
Show all...
👍 20 1👏 1
ዛሬ የቆጠቡት ለነገ ውጥንዎ ዕውን መሆን መሰረት ነው! እናም፤ ለሁሉ የሆነው ፀሐይ ባንክ ጠቀሜታቸው የጎላ የተለያዩ የቁጠባ አማራጮችን አዘጋጅቶልዎታል፡፡ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ለስኬትዎ ዕውን መሆን ፀሐይ ባንክ ሁሌም አብርዎት ነው፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቴሌግራም ቻናልhttps://t.me/tsehaybanksc
Show all...
👍 17 3👏 2
የፀሐይ ባንክ አክሲዮኖች በመሸጥ ላይ ናቸው! ወደ ሥራ በገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳዳሪና በደንበኞች ተመራጭ መሆን የቻለው ፀሐይ ባንክ፤ ውስን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ የፀሐይ ባንክን አክሲዮን በመግዛት የባንኩ ባለድርሻ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል! አክሲዮኖችን ከ25,000 ብር ጀምሮ መግዛት ይችላሉ! አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የፀሐይ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አክሲዮን አስተዳደር ዋና ክፍል በመሔድ አክሲዮን ይግዙ! ለበለጠ መረጃ፦ +251-114-706284 / +251-114-705466 ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
👌 18👍 9👏 5 3
በዚህ በዘመነ ዘመን ጥሬ ብር ተሸክሞ መንቀሳቀስ፤ ለምን? 📱 💻 🏧 💳 በቦታና በጊዜ ያልተገደበ፣ አስተማማኝ፣ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ምቹ የባንክ አገልግሎት ከፀሐይ ባንክ ቀርቦልዎታል፡፡ ደኅንነታቸው አስተማማኝ በሆነው የፀሐይ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ይጠቀሙ፡፡ ፀሐይ ባንክ ለሁሉ! የፀሐይ ባንክ ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/tsehaybanksc
Show all...
👍 24 3
የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታን ውጤት በትክክል የገመቱ፦ 1ኛ. Ashe 2ኛ. Ashu 3ኛ. Kedir Ahmed ሽልማታችሁ በፀሐይ ባንክ አካውንት ገቢ ይደረግላችኋል፡፡ አሸናፊዎች በዚህ ፖስት አስተያየት መስጫ ላይ የፀሐይ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በማስቀመጥ ሽልማታችሁን መውሰድ እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡ በተመሳሳይ የጥያቄና መልስ እንዲሁም የይገምቱ ይሸለሙ ውድድሮች ለመሳተፍ የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/tsehaybanksc ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
👏 19👍 4 3🙏 2
የፀሐይ ባንክ አክሲዮኖች በመሸጥ ላይ ናቸው! ወደ ሥራ በገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳዳሪና በደንበኞች ተመራጭ መሆን የቻለው ፀሐይ ባንክ፤ ውስን አክሲዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ የፀሐይ ባንክን አክሲዮን በመግዛት የባንኩ ባለድርሻ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል! አክሲዮኖችን ከ25,000 ብር ጀምሮ መግዛት ይችላሉ! አሁኑኑ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የፀሐይ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አክሲዮን አስተዳደር ዋና ክፍል በመሔድ አክሲዮን ይግዙ! ለበለጠ መረጃ፦ +251-114-706-282 ፀሐይ ባንክ ለሁሉ!
Show all...
👍 18👏 5