Dejaf TV
Open in Telegram
1 709
Subscribers
-124 hours
+87 days
+5430 days
Posts Archive
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/1BV4GuepOtg
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከደሞዝ ጎሽሜ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/rOBdFbV_C5g
1 709
የ ”አዲሲቷ ኢየሩሳሌም” ደራሲ እና ተዋናዩ ደሞዝ ጎሽሜ በድጋሚ ወደ ደጃፋችን ተመልሷል። ዓለም-አቀፍ መንፈሳዊና ባህላዊ ጉዳዮች ላይ ባሉት ጥልቅ ዕይታዎች የሚታወቀው ደሞዝ በዚህኛው የደጃፍ ቆይታ ስለ አዲሲቷ ኢየሩሳሌም፣ ስለ ኢራን ጦርነት እና ስለ ባቢሎን ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከሕፃናት ፊዚዮቴራፒስቷ አዲስዓለም በላይ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/iyN9erbDw64
1 709
ሲኒየር የሕፃናት ፊዚዮቴራፒስት የሆነችው አዲስዓለም በላይ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ናት። ስለ ሴሬብራል ፓልሲ፣ ስለ ቅድመ-ልጅነት ፊዚዮቴራፒ፣ እና በልጆች ላይ ስለሚያንጃብቡ የአካል ጉዳተኝነት ስጋቶች፣ እና ማሕበረሰባዊ ኃላፊነቶች ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/qF4S1IKoq4I
1 709
ደጋግማችሁ እንደጠየቃችሁን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ወደ ደጃፋችን በድጋሚ ተመልሷል። ከዚህ በፊት ስለ እመጓ፣ ዝጎራ፣ ሚተራሊዮን፣ ችቦ፣ ሰበዝ መፅሐፎቹ በሰፊው ከዳዊት ጋር የተጨዋወተው ዓለማየሁ (ዶ/ር) አሁን ደሞ በ “ፍካሬ” መፅሐፉና በማሕበራዊ ሚዲያ ሀሳቦቹ ዙሪያ ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/FXnY2M3ovuk
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከደጀኔ ጥላሁን ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/TzY8dlSmzt4
1 709
“ከመፃሕፍት ዓለም” በሚለው የማይረሳ ሀረግ ድምፁን ሁሌም የምናስታውሰው አንጋፋው የሬድዮ ጋዜጠኛና ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ሬድዮ ጅማሬው፣ ስለ አይረሴዎቹ የትረካ ታሪኮች እና ስለ ዘመነኞቹ የኪነጥበብ ከዋክብት ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/B0RQlRSrzbs
1 709
ሐሙስ ነው! እናም በቀጠሮአችን መሠረት ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር የነበረው የደጃፍ ቆይታ 2ተኛውና የመጨረሻው ክፍል ለ'ናንተ ይደርሳል:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከኢዮብ ኃይሌ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/BY2OKI-AIuo
1 709
በወንዳወንድነት፣ በንግድ ፈጠራ እና በሌሎች በርካታ ሀሳቦቹ በማሕበራዊ ሚዲያዎች ላይ እውቅናን ያተረፈው የዘርፈ-ብዙ ሙያ ባለቤቱ ኢዮብ ኃይሌ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ እንግዳ ነው። ስለ ሀሳብና ፍልስፍና ሽግግሮቹ፣ ስለ ቤተ-ክርስቲያን ሕይወቱ፣ ስለ አብራሪነት ጉዞው…ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከመሠረት ባህሩ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/vnlfM2D2iCo
1 709
የህግ ባለሙያዋ መሠረት ባህሩ የዛሬ የ”ደጃፍ ከዳዊት ተሰፋዬ ጋራ” እንግዳ እንግዳ ናት። የኢትዮጵያን የህግ ሥርዓት ከህግ ትምህርት ቤት ባሻገር በአቃቤ-ህግነትም በጠበቃነትም በብዙ ተሞክሮ ያየችው መሠረት “እሰሩኝ” የተሰኘ የአጫጭር ልብ-ወለዶች ስብስብ ደራሲም ናት። ስለኢትዮጵያ የህግ ሥርዓት ተሞክሮዋና በርካታ ህግና ፍትህ ነክ ትዝብቶቿ ከዳዊት ጋር ተጨዋውተዋል። እናም ሸጋ ጨዋታቸውን ምሽት 1:30 በደጃፍ ቲቪ ብቻ ታገኙታላችሁ:: https://www.youtube.com/@dejaftv?sub_confirmation=1
1 709
ዳዊት ተስፋዬ ከድምፃዊ አዲስ ለገሰ ጋር ያደረጉት የደጃፍ ጨዋታ ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል አሁን በደጃፍ ቲቪ ተለቋል:: የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ሁኑ! https://youtu.be/GT-sTay-NGk
